Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 14:43

ጎሮቤት ሀገር ኢትዮጵያን ወክለው በኦሎምፒክ ውድድሮችን ተሳትፈው የወርቅ ሜዳሊያዎች ለኢትዮጵያ እያስገኙ የሚገኙ ተጋሩ አትሌቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋፅኦ በዶላር እንዲከፈሉ በወያኔያዊ ጨዋነት እንጠይቃለን። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Abdisa » 10 Aug 2024, 14:46

I was actually expecting the agame almaze/Misraq/Justice Seeker to break this news about a "Tigrawai" winning the Paris marathon. Are you agame working in shifts? :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21396
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Fiyameta » 10 Aug 2024, 14:53

You agame have been making history since the 1960s. You are unstoppable! :P :P :P

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 15:21

ወዲ ቶላ ጀግና ወያናይ፣ እምበር ተጋዳላይ!

ተጋሩ ዎገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ ዛሬ በፈረንሣይ አገር ድል በድል ሆነናል።

የትግላችን ግብ የሚለካው በኦሎምፒክ ወቅት በመሆኑ ትግራይን ሀገር የማድረግ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ እያልኩኝ እንኳን ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ። ትግራይ ትስዕር!

ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ!!>> ብሎ የተናገረውን ቃል በልባችን ውስጥ ማሳደር ይኖርብናል። አምየን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 16:17

የታምራት ዎንድም ነኝ፣ የወዲ ቶላ፣
ለትግራዋይ ማንነቱ ያደረ ቃሉን የማይበላ፣
ለትግራይ ብቻ ልኖር ገብቼ መሃላ ፣
መከታ ልሆንሽ ጋሻና ከለላ።

ትግራይ ትስዕር!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23811
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Fed_Up » 10 Aug 2024, 16:41

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ነገር አጋመ:: አሁን ደግሞ ኦቦ ቶላ ልጂ ወዲ ቶላ አረጋችሁት??

አብርሃም ሊንከንም እኮ ትግራዋይ ነው ብላችሁን የለ:: ምን እሱ ብቻ ኒኩሌር ሰርተን ነበር ብላችሁናል እኮ:: የትግራዋይ ውሸት ግን በጣም ይለያል:: በውሸት እሚታደግ ቢሆን ኑሮ ያለምንም ተቀናቃኝ ትግራይ የአለማችን ሃያል እና ሃብታም አገር ትሆን ነበር :: ስላልሆነ ግን የአለማችን ድሃ ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጲያያም የደህየችው ክልል ሆና ቀርታለች:: ራስን ማወቅ የእድገት የመጀመሪያው እና ወሳኝ እርምጃ ነው...ውሸት ቀደዳ ያደህያል ጎበዝ::

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 18:18

አብርሃም ሊንከን ትግራዋይ መሆናቸው እንኳን ኡኛ ተጋሩ አሜሪካውያን ሳይቀሩ በሚገባ የሚያውቁት ሃቅ ነው። በዓድዋ የሚኖሩ የስጋ ዘመዶቻቸው ጭምር የሚመሰክሩት እውነት ነው። በአብርሃም ሊንከን ትግራዋይነት ዛሬም ይሁን ነገም አንደራደርም። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Abdisa » 10 Aug 2024, 19:44

Tamirat Tola's victory is undoubtedly the cause of the great jubilation in his birth place of Adwa. Tigray's athletes are making history! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 20:24

ትግራዋይ አትሌታችን አይተ ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) በመቀሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ የጀግና አቀባበል ሊደረግለት ነው።

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21396
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Fiyameta » 10 Aug 2024, 20:58

I think the great nation of Tigray has won more gold medals than all countries combined together. :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 11 Aug 2024, 15:20

የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሚስተር ቶማስ ባክ <<ትግራይ የሚቀጥለው ኦሎምፒክን ለማስተናገድ የሚያስችል በቂ አቅም እንዳላትና ዙጉጁ መሆኗን በግልፅ እና በታማኝነት እያሳየችን ነው>> ብለዋል። አምየን! አምየን!

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Abdisa » 12 Aug 2024, 11:19

If there were Olympics for lying, the agame would take all 3 medals home. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10153
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!

Post by Digital Weyane » 12 Aug 2024, 11:30

ጀግናው ትግራዋይ አትሌታችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) በትግራይ ቤት መንግሥት የጀግና አቀባበል ሥነሥርዓት እና የክብር ራት ግብዣ ይጠብቀዋል ስል የትግራይ ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

Post Reply