Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ታላቅ የምስራች ለተጋሩ ዎገኖቼ፣ ትውልደ-ትግራዋዩ ሌብሮን ጄምስ (ወዲ ጄምስ) የሚገኝበት የአሜሪካ የቅርጫት ኳስ ቡድን በፓሪስ ኦሎምፒክ ፈረንሣይን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል!

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 17:56

በፓሪስ ኦሎምፒክስ የተገኘው የወያኔ ባልደረባችን Justice Seeker እንደዘገበው፣ በትግራይ ባንዲራ ቀለሞች ያጌጠ ጫማን ተጫምቶ የኦሎምፒክ የመጨረሻ ጨዋታውን በድል ያጠናቀቀው ትውልደ-ትግራዋዩ ሌብሮን ጄምስ የወርቅ ሜዳልያውን እንደተቀበለ እንባ እየተናነቀው <<ሜዳልያው ለእኔ ሳይሆን ስለእኔ ብዙ ለከፈለችው ኡናት አገሬ ትግራይ ይሁንልኝ>> በማለት ህዝቡን በእንባ አራጨው። :cry: :cry: :cry: :cry:



Last edited by Digital Weyane on 11 Aug 2024, 15:39, edited 1 time in total.


almaze
Member+
Posts: 8409
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ታላቅ የምስራች ለተጋሩ ዎገኖቼ፣ ትውልደ-ትግራዋዩ ሌብሮን ጄምስ የሚገኝበት የአሜሪካ የቅርጫት ኳስ ቡድን በፓሪስ ኦሎምፒክ ፈረንሣይን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል!

Post by almaze » 10 Aug 2024, 18:37

Let's talk about the game of basketball. It's exciting to imagine a future in which the offspring of this Togolese man may represent Eritrea and achieve tremendous success, Perhaps winning a gold medal in the Olympics. እንደዚህ ሰው የሚዘል እስካሁን አላየሁም :lol: :lol: :lol:




Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታላቅ የምስራች ለተጋሩ ዎገኖቼ፣ ትውልደ-ትግራዋዩ ሌብሮን ጄምስ የሚገኝበት የአሜሪካ የቅርጫት ኳስ ቡድን በፓሪስ ኦሎምፒክ ፈረንሣይን በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል!

Post by Digital Weyane » 11 Aug 2024, 15:38

<<የወርቅ ሜዳልያው ለእኔ ሳይሆን ስለእኔ ብዙ ለከፈለችው ኡናት አገሬ ትግራይ ይሁንልኝ >>፣
----- ትውልደ-ትግራዋይ ሌብሮን ጄምስ (ወዲ ጄምስ)




Post Reply