Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

በኤርትራ ሃያ አንድ መድፍ ተተኮሰ። የመጨረሻው ሰዓት ደረሰ። almaze የሚመራው የወያኔ ጦር ዎደ አሥመራ ገሰገሰ። በቃ ሻዕቢያ አብቅቶለታል።

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2024, 21:37

በኤርትራ ሃያ አንድ መድፍ ተተኮሰ። የመጨረሻው ሰዓት ደረሰ። አልማዜ የሚመራው የወያኔ ጦር ዎደ አሥመራ ገሰገሰ። በቃ ሻዕቢያ አብቅቶለታል። :roll: :roll:






Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራ ሃያ አንድ መድፍ ተተኮሰ። የመጨረሻው ሰዓት ደረሰ። almaze የሚመራው የወያኔ ጦር ዎደ አሥመራ ገሰገሰ። በቃ ሻዕቢያ አብቅቶለታል።

Post by Digital Weyane » 10 Aug 2024, 13:33

የነጮች የበላይነትን ለማስጠበቅ በጡቁሮች ላይ በመዝመት በቁርጠኝነት እስከ የህይወት መስዋዕትነት በሚጠይቅ አገልግሎት ላይ ተሰማርተን የምንገኘው ኡኛ ወያኔ፣ ጡቁር አፍሪካውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ላይ ውድድሮችን ሲያሸንፉና እውቅና ሲያገኙ ከማየት ውጭ የሚያናድደን እና እንቅልፍ የሚነሳን ነገር የለም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:



Post Reply