Bullying is a heinous crime, Egypt trying to bully an independent country with a viable and successful democratic institution and a model success story of true independence is immoral.
የሶማሊላንድ ሪፓብሊክ ግብፅን "ያልበላሽን ለምን ታኪያለሽ" አለች። እከክሽን ማከክ ከፈለግሽ የሚመለከትሽ ሊቢያ፣ ሱዳን፣ ፍልስጤም እና ሊባኖስ ባሉት ቀውሶች እንድታክ አስጠነቀቀች።

በዚህ ጉዳይ እከክየያዛቸው ካሉ ሶማሊላንድ ሪፓብሊክ አልሸባብ ይከማችሁ እያለች ነው።በግዛት ልኡላዊነቴ ላይ ማን አያገባውም ነጻ አገር ማንም የሚያገባው የለም - የእራሱን የቀውስ ጥንሥስ እራሱ ጠምቆ ይጨልጠው::nየሶማሊላንድ ሕዝብ እ.ኤ.አ በ1991 የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብቱን ተጠቅሞ የሶማሊላንድ ሪፐብሊክን መስርቷል። የማንም ሙስሊም ብራዘርሁድ እና አልሸባብ ሰላማችንን እንዲያውክ ዕድል አንሰጥም የሚል መግልጫ ነው - ግብጽን በጥፊ ነው ያጮለቻት::
Bullying is a heinous crime, Egypt trying to bully an independent country with a viable and successful democratic institution and a model success story of true independence is immoral.
Bullying is a heinous crime, Egypt trying to bully an independent country with a viable and successful democratic institution and a model success story of true independence is immoral.
Re: የሶማሊላንድ ሪፓብሊክ ግብፅን "ያልበላሽን ለምን ታኪያለሽ" አለች። እከክሽን ማከክ ከፈለግሽ የሚመለከትሽ ሊቢያ፣ ሱዳን፣ ፍልስጤም እና ሊባኖስ ባሉት ቀውሶች እንድታክ አስጠነቀቀች።
አበረ፣
ይቺ ግብጽ የተባለች የኢትዮጵያ ጠላት ምን ሱማሌላንድን ብቻ ኢትዮጵያንም ጭምር ቡሊ ማድረጓ ነውኮ። ለዘመናት በኢትዮጵያ ላይ የሰራችህ ደባ ይበቃል ፤ አሁን እሷን ጸጥ ለማሰኘት ጥቂት አመታት ነው የቀሩን ። ይህም ሆኖ የኢትዮጵያ አምላክ አልተኛም ፤ አይደለምችም ሱማሊላንድ ፑንትላንድ ጭምር ሕይወቷን ከኢትዮጵያ ጋራ እያስተሳሰረች ነው ። የኢትዮጵያ አካል ለምሆን የሚከራከሩ እንዳሉ ሁሉ ነው የሚሰማው ። እኛው በባህራቸው እንድንዋኝ እነሱም አዲስ አበባ ሽር ለማለት ራዕይ ያላቸው ይመስላል ። ሎሬት ዮፍታሄ ንጉሴ እንዳለው ኢትዮጵያ አገሬ እንደምንም ጥራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የምቧይ የምቧይ ካብ እስክላሆነ ድረስ ይቺ ታሪካዊት አገር ገና ብዙ ብዙ መልካነ ነገር ይታይባታል ።

ሆረስ፤
ፈረንጆቹ የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ በለው የሚጠሩት እኛ ግን ጥንታዊት ሉዓላዊት ኢትዮጵያ የምንለው ቀጠና ከ50 ዓመታት በላይ ሰላም የጠፋው እኮ ተፈጥሮዊ የሆነውን የኢትዮጵያን አካል በልተው ቆራርጠው አገር ናችሁ እያሉ ብጥስጣሽ የመሬት አካል ስለፈበረኩ ነው። ተፈጥሮአዊ የሆነውን በሰው ዕድ ወይም ቡልትክና መቀየር ነው። ይህ በአገር ሲሆን ምን ይባል ይሆን? ፈረንጆቹ ወንዱን በወሸላው ምትክ እምስ ለጥፈውለት ትራንስጀንደር ( ሴት ) ይሉታል- ሴቷን ጀላ ተክለውላት ወንድ ይሏታል። ይችን ምስራቅ አፍሪካ የምንትራንስ* እንበላት? Ethiopia one and indivisible God created country has proved to colonizers mutilation of her integral natural part will never ever work - they failed miserably.

Horus wrote: ↑08 Aug 2024, 17:47አበረ፣