Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2024, 10:45

ቢንያም ግርማይ ዎደ ትግራይ ይመጣል ብለን ጠላ ጠምቀን እየጠበቅነው ዎደ ኡናት አገሩ ኤርትራ በመመለሱ ልባችን በሀዘን ተሰብሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2024, 10:53

ውድ ወያኔ ዎገኖቼ ሆይ፣

ኤርትራውያን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ቀብረውናል። ቀበቷችንን አስፈትተውናል። የበታችነት ስሜታችንን ላይ ሽንታቸውን ሸንተውበታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:



Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Abdisa » 07 Aug 2024, 11:46

Your agame brother almaze/Misraq lied to you.. AGAIN! :lol: :lol: :lol: :mrgreen:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2024, 15:28

ከህወሓት ካድሬዎቻችን ቀንደኛው እና በውሸቱ ተወዳዳሪ የማይገኝነት almaze/Misraq የበታችነት ስሜቱን ለማፈን የማይዋሸው ነገር የለም። በፓሪስ ኦሎምፒክ የመዋሸት ውድድር ቢኖር ኖሮ የወርቅ ሜዳሊያ ያሸንፍ ነበር። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Digital Weyane » 07 Aug 2024, 15:58

በአንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን ሞት ያላዘነው ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq ዛሬ ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ የአረንጓዴ ማልያ አሸናፊ በመሆን ታሪክ ስለሰራ ቁጭ ብሎ ሲያዝን ሲያለቅስ እና ሲተክዝ ማየት ምቀኝነቱን እና የበታችነት ስሜቱን በግላጭ ያሳያል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በትግራይ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታውጇል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Post by Axumezana » 07 Aug 2024, 16:05

Congratulations for all Eritreans ! But limit your excitement and watch your steps as the future is going to be challenging for the Ascari land! Assab ኬኞ፤

Post Reply