Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Abere » 07 Aug 2024, 14:12

:lol:
Is this good news? The "government" is running itself black-market. Suppose Mr. X for an employee earning 5,000 ETB a few weeks back what does it mean to him/her, would he get 10,000 ETB to catch-up? Would household earning increase at the same pace as if Birr value further decline 160 by a Black-marketer "government".

The truth is, the Black-market, is taking a moment to see where the value of Birr would hover around. Once, the figured out the mark-up the Black-market would gobble up to the extent where the "government" fall flat in its black-marketer role.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by DefendTheTruth » 07 Aug 2024, 14:55

Abere wrote:
07 Aug 2024, 14:12
:lol:
Suppose Mr. X for an employee earning 5,000 ETB a few weeks back what does it mean to him/her, would he get 10,000 ETB to catch-up?

That assumption shouldn't be far-fetched imagination, if what we were told by the PM himself is anything to go with.

He said wordily those earning the lowest wages (he mentioned those earning 1500 ETB directly) to have increased by 300% (which is 3-fold to their current earnings).

In that regard those earning something like 5K should and could also earn 2 fold of that amount, what is the deal here?

The PM has said repeatedly that he cares more for the lowest earning section of the society. Do you doubt? Of course with your only በሬ ወለደ blabbering doesn't make a sense.

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ

Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Horus » 07 Aug 2024, 15:20

አቶ አበረ ስንቱን ተቃውመህ ትችለዋለህ??? ማሞ ምህረቱኮ MBA ያለው የሃርቫርድ ምሁር ነው! ኤርሚያስ አመልጋኮ በአሜሪካ እስቶክ ማርኬት ውስጥ የተፈተነ ኢንቨስትመንት ባንከር ነው! እስቲ አንድ ቀን እንኳ ለለውጥ ሃብምል ሆነህ መስካቸውን ጠንቅቀው ከሚያቅቁ ሰዎች ወይ ለመማር አለያም ለማዳመጥ ሞክር!!! ሰላም ዋል

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Abere » 07 Aug 2024, 15:38

DDT,
ለምን እስከምትላላጥ ድረስ እንደምትፍገመገም ይገባኛል - እውነቱን ላለመቀበል ነው። ምንም ኢኮኖሚውን ውሃ ውስዶታል -ድጎማ ይመልሰዋል የሚል ወይም ይቋቋመዋል ማለት ቂልነት ነው። መንግስት ነኝ ከሚለው ገባያ የበለጠ የጥቁር ገባያው ስውር ህሌና አለው - የገባያውን ጣርያ ይቆርጠው ለመንግስት ተንጠራርቶ ማውረድ ከማይደርሰበት ምዕራፍ ይሰቅለዋል።

ለማንኛውም ግን አንድ ሰሞን ዕልልታ፤ ውታፍ ነቀላ፤ የካድሬ ሀሰት አስተምሮ ወዘተ ይበዛል። በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ውሃ ማቆር የሚል የልማት አጀንዳ አመጥቶ ቤቱ ጥግ ምንጭ እና ወንዝ ያለው ሰው በካድሬ ተገዶ እህል ማሳው ላይ የውሃ ማቆሪያ ጥልቅ ጉድጓድ ተገዶ ቆፍሮ በሳር ይሸፍን ነበር።

በዚህ ውሃ ማቆር ጉድጓድ የስንት እና ስንት ገበሬ የቤት እንሰሳ ላም እና በሬ ገብቶ ተሰብሯል፤ ስንት በግ እና ፍዬል ሰጥሞ አልቋል። አንድ ነገር የት እና መቸ መደረግ እንዳለበት ሳይታወቅ በፕሮፓጋንዳ መነዳት ጉዳት ነው።

There certainly is a sad ending for this currency devaluation drama for the nation. ETB will be more useless, the economy will be further deluded.

DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2024, 14:55
Abere wrote:
07 Aug 2024, 14:12
:lol:
Suppose Mr. X for an employee earning 5,000 ETB a few weeks back what does it mean to him/her, would he get 10,000 ETB to catch-up?

That assumption shouldn't be far-fetched imagination, if what we were told by the PM himself is anything to go with.

He said wordily those earning the lowest wages (he mentioned those earning 1500 ETB directly) to have increased by 300% (which is 3-fold to their current earnings).

In that regard those earning something like 5K should and could also earn 2 fold of that amount, what is the deal here?

The PM has said repeatedly that he cares more for the lowest earning section of the society. Do you doubt? Of course with your only በሬ ወለደ blabbering doesn't make a sense.

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Abere » 07 Aug 2024, 15:54

ሆረስ፤

ለአንተ የጣመሁ ሁሉ ለሌች ይጥማቸዋል ብለህ የምታስብ ከሆነ እየተሳሳትክ ነው። አንተ ከጠቀስካቸው ሰዎች በላይ ክንድ የሚይስከነዳ የትምህርት ደረጃ፤ እውቅ አለም አቀፍ ዩኑቨርስቲዎች ያፈራቸው የድግሪ ማዕረግ ጣሪያ የዘለቁ፤ በርካታ ሳይንሳዊ ጥናት ምርምር ያሳተሙ እየተሳለቁበት ያለ ጉዳይ ተጠግቸ እበላ ባይ "ከድሃ ጉሮሮ" ነጥቆ ሊበላ ያሰፈሰፈ ውታፍ ነቃይ ስለለፈለፈ አይኑ እያዬ ነጩን ጥቁር ማለት አይቻልም።

አበረ ለህሌናው እንጅ ቡድን ወይም የፓለቲካ ፋሽን-ቅድ ለማጥለቅ አይደለም። እውነተኛው ነገር ቢደረግ እኮ እስከ አሁን ስለድህነት፤ጦርነት አለመረጋጋት አናወራም ነበር። እኔም እውነተኛው ነገር እስኪ ወጣ እውነት ነው ባልኩበት እቀጥላለሁ። ወሸት ፤ አሉቧልታ፤ አውርቶ አደር፤ አስመሳይ ጥቅመኛ ስለበዛ - አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት አስከፊ የውርደት እና የውድቀት ደረጃ ደርሳለች። የማንም ሞላጫ ሌብ ከሃርቫርድ ተመረቅኩ ወዘተ ተመረቅኩ ስላለ እውነትን በውሸት የመለወጥ ፈቃድ (licensure) አልተሰጣቸውም.

Horus wrote:
07 Aug 2024, 15:20
አቶ አበረ ስንቱን ተቃውመህ ትችለዋለህ??? ማሞ ምህረቱኮ MBA ያለው የሃርቫርድ ምሁር ነው! ኤርሚያስ አመልጋኮ በአሜሪካ እስቶክ ማርኬት ውስጥ የተፈተነ ኢንቨስትመንት ባንከር ነው! እስቲ አንድ ቀን እንኳ ለለውጥ ሃብምል ሆነህ መስካቸውን ጠንቅቀው ከሚያቅቁ ሰዎች ወይ ለመማር አለያም ለማዳመጥ ሞክር!!! ሰላም ዋል

Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Horus » 07 Aug 2024, 16:06

Abere wrote:
07 Aug 2024, 15:54

ሆረስ፤

ለአንተ የጣመሁ ሁሉ ለሌች ይጥማቸዋል ብለህ የምታስብ ከሆነ እየተሳሳትክ ነው። አንተ ከጠቀስካቸው ሰዎች በላይ ክንድ የሚይስከነዳ የትምህርት ደረጃ፤ እውቅ አለም አቀፍ ዩኑቨርስቲዎች ያፈራቸው የድግሪ ማዕረግ ጣሪያ የዘለቁ፤ በርካታ ሳይንሳዊ ጥናት ምርምር ያሳተሙ እየተሳለቁበት ያለ ጉዳይ ተጠግቸ እበላ ባይ "ከድሃ ጉሮሮ" ነጥቆ ሊበላ ያሰፈሰፈ ውታፍ ነቃይ ስለለፈለፈ አይኑ እያዬ ነጩን ጥቁር ማለት አይቻልም።

አበረ ለህሌናው እንጅ ቡድን ወይም የፓለቲካ ፋሽን-ቅድ ለማጥለቅ አይደለም። እውነተኛው ነገር ቢደረግ እኮ እስከ አሁን ስለድህነት፤ጦርነት አለመረጋጋት አናወራም ነበር። እኔም እውነተኛው ነገር እስኪ ወጣ እውነት ነው ባልኩበት እቀጥላለሁ። ወሸት ፤ አሉቧልታ፤ አውርቶ አደር፤ አስመሳይ ጥቅመኛ ስለበዛ - አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት አስከፊ የውርደት እና የውድቀት ደረጃ ደርሳለች። የማንም ሞላጫ ሌብ ከሃርቫርድ ተመረቅኩ ወዘተ ተመረቅኩ ስላለ እውነትን በውሸት የመለወጥ ፈቃድ (licensure) አልተሰጣቸውም.

Horus wrote:
07 Aug 2024, 15:20
አቶ አበረ ስንቱን ተቃውመህ ትችለዋለህ??? ማሞ ምህረቱኮ MBA ያለው የሃርቫርድ ምሁር ነው! ኤርሚያስ አመልጋኮ በአሜሪካ እስቶክ ማርኬት ውስጥ የተፈተነ ኢንቨስትመንት ባንከር ነው! እስቲ አንድ ቀን እንኳ ለለውጥ ሃብምል ሆነህ መስካቸውን ጠንቅቀው ከሚያቅቁ ሰዎች ወይ ለመማር አለያም ለማዳመጥ ሞክር!!! ሰላም ዋል
አበረ፣
ለምን ክርክራቸውን እዚህ ለጥፈው አታስተያይም!
አንተ የምትላቸው በሙሉ አውቃቸዋለሁ!
የዛሬ ሁለት ሶስት ቀን የስም ዝርዝራቸው አስቀምጫለሁ
የፖለቲካ ቅዋሜና የኢኮኖሚ ቲኦሪና ፕራክቲስ ከርክር ዱባና ቅል ናቸው።
የማሞ ምህረቱን ስህተት ማሳየት የምትችለው ገና ገና በጣም ወደፊት ነው ።
አንድ የኢኮኖሚ ፕሮፌሰር ለምሳሌ ዮናስ ብሩ የህን ቢል ወይም ክቡር ገና ያን ቢል የሞዴል ክርክር እንጂ ፋክት አይደለም!!!!!!
የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምነነት የሚረጋገጠው በአፍ ክርክር አይደለም ፤ በገበያ ቢሄቪየር ነው
ስለዚህ ሂደቱን ተከታተል!!!!!!!!!!!!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by Abere » 07 Aug 2024, 16:20

ሆረስ፤

የትንታኔው እና ትንበያውን ውጤቱ ወደፊት ይታያል። አጼ ሃይለስላሴ የቀጠሯቸው ሚትሮሎጅስት ወይስ ደብረዘይት መንገድ ላይ ዝናብ ሲመጣ አይታ ጆሮዋን አቁማ ሸምጥጣ ስትሮጥ የተመለከቷት የአንድ ገበሬ አህያ። :mrgreen:

ሰላም ቀን!

Horus wrote:
07 Aug 2024, 16:06
Abere wrote:
07 Aug 2024, 15:54

ሆረስ፤

ለአንተ የጣመሁ ሁሉ ለሌች ይጥማቸዋል ብለህ የምታስብ ከሆነ እየተሳሳትክ ነው። አንተ ከጠቀስካቸው ሰዎች በላይ ክንድ የሚይስከነዳ የትምህርት ደረጃ፤ እውቅ አለም አቀፍ ዩኑቨርስቲዎች ያፈራቸው የድግሪ ማዕረግ ጣሪያ የዘለቁ፤ በርካታ ሳይንሳዊ ጥናት ምርምር ያሳተሙ እየተሳለቁበት ያለ ጉዳይ ተጠግቸ እበላ ባይ "ከድሃ ጉሮሮ" ነጥቆ ሊበላ ያሰፈሰፈ ውታፍ ነቃይ ስለለፈለፈ አይኑ እያዬ ነጩን ጥቁር ማለት አይቻልም።

አበረ ለህሌናው እንጅ ቡድን ወይም የፓለቲካ ፋሽን-ቅድ ለማጥለቅ አይደለም። እውነተኛው ነገር ቢደረግ እኮ እስከ አሁን ስለድህነት፤ጦርነት አለመረጋጋት አናወራም ነበር። እኔም እውነተኛው ነገር እስኪ ወጣ እውነት ነው ባልኩበት እቀጥላለሁ። ወሸት ፤ አሉቧልታ፤ አውርቶ አደር፤ አስመሳይ ጥቅመኛ ስለበዛ - አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት አስከፊ የውርደት እና የውድቀት ደረጃ ደርሳለች። የማንም ሞላጫ ሌብ ከሃርቫርድ ተመረቅኩ ወዘተ ተመረቅኩ ስላለ እውነትን በውሸት የመለወጥ ፈቃድ (licensure) አልተሰጣቸውም.

Horus wrote:
07 Aug 2024, 15:20
አቶ አበረ ስንቱን ተቃውመህ ትችለዋለህ??? ማሞ ምህረቱኮ MBA ያለው የሃርቫርድ ምሁር ነው! ኤርሚያስ አመልጋኮ በአሜሪካ እስቶክ ማርኬት ውስጥ የተፈተነ ኢንቨስትመንት ባንከር ነው! እስቲ አንድ ቀን እንኳ ለለውጥ ሃብምል ሆነህ መስካቸውን ጠንቅቀው ከሚያቅቁ ሰዎች ወይ ለመማር አለያም ለማዳመጥ ሞክር!!! ሰላም ዋል
አበረ፣
ለምን ክርክራቸውን እዚህ ለጥፈው አታስተያይም!
አንተ የምትላቸው በሙሉ አውቃቸዋለሁ!
የዛሬ ሁለት ሶስት ቀን የስም ዝርዝራቸው አስቀምጫለሁ
የፖለቲካ ቅዋሜና የኢኮኖሚ ቲኦሪና ፕራክቲስ ከርክር ዱባና ቅል ናቸው።
የማሞ ምህረቱን ስህተት ማሳየት የምትችለው ገና ገና በጣም ወደፊት ነው ።
አንድ የኢኮኖሚ ፕሮፌሰር ለምሳሌ ዮናስ ብሩ የህን ቢል ወይም ክቡር ገና ያን ቢል የሞዴል ክርክር እንጂ ፋክት አይደለም!!!!!!
የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምነነት የሚረጋገጠው በአፍ ክርክር አይደለም ፤ በገበያ ቢሄቪየር ነው
ስለዚህ ሂደቱን ተከታተል!!!!!!!!!!!!!!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብሄራዊ ባንክ ዶላር በ110 ብር ሸጠ፤ ጥቁር ገበያ 115 ብር ገባ! ኤርሚያስ አመልጋ ባንኮች በሕግ ይጠየቁ አለ!

Post by TGAA » 07 Aug 2024, 22:10

DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2024, 14:55
Abere wrote:
07 Aug 2024, 14:12
:lol:
Suppose Mr. X for an employee earning 5,000 ETB a few weeks back what does it mean to him/her, would he get 10,000 ETB to catch-up?

That assumption shouldn't be far-fetched imagination, if what we were told by the PM himself is anything to go with.

He said wordily those earning the lowest wages (he mentioned those earning 1500 ETB directly) to have increased by 300% (which is 3-fold to their current earnings).

In that regard those earning something like 5K should and could also earn 2 fold of that amount, what is the deal here?

The PM has said repeatedly that he cares more for the lowest earning section of the society. Do you doubt? Of course with your only በሬ ወለደ blabbering doesn't make a sense.

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ

በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ
በሬ ወለደ

In a country where one kilogram of meat costs 1500 Birr, what does it even mean to have three times that amount? Does it pay for rent, transportation, or is it going to cover food expenses for a month? So much for "caring more for the lowest-earning section of society." Your propaganda is nauseating for any sane mind.

Post Reply