Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
አህያው ነው ወይንስ ወርቅ አንጣፊው ንፍጣሙ?
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
Guragew ወንድማችን አሁን ይህን ወርቅ ተነጠፈ ስትል ምን ያህል ተላላኪ ቅጠርኛ ጩሎ ብትሆን ነው ግን? በቃ ጥቅምህን እና ሆድህን ብቻ ነው የምታየው?
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
Horus
የሌባ ልጅ

የሌባ ልጅ
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
'አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!'
Horus, Do you realize you are insulting Ethiopians in general??
Are you telling the people who are paying for 'Abiy ahmed's private project' to be grateful?
Was the public invited or involved in these projects?
Are you telling them to eat concrete?
mark my words,these rushed construction works will cost millions in maintenance not to mention quality , standard of safety and workmanship.
by the way ,WTF is your Abiy Ahmed ? PM,mayor,town planner,landscape architect???
sick
nearly 2,000 buildings in Piassa have been demolished with bulldozers and sledgehammers in recent weeks. An estimated 11,000 people have been forced to leave their homes or businesses, often with little warning and no place to go. Today the neighbourhood is almost completely razed.

አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው
I never thought Hours would make such a preposterous Mengstsque statement so nonchalantly, but here it is.
I never thought Hours would make such a preposterous Mengstsque statement so nonchalantly, but here it is.
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
ኢምክኛታዊ ባዶ ሆያ ሆዬ! መንግስትን መቃወምና ፋይዳ ያለው ትግል ማድረግ ሲያቅትህ ከተማ ለምን ጸዳ የሚል ጓላ ቀር የሶሺያ ሚዲያ ጫጫታ! ጎርፍ ያፈረሰውን ተመልሶ በሕዝብ ታክስ ይሰራል ። ታዲያ ለምድን ነው የጋሞን መሬት መደርመስ የመንግስት አሻጥር ነው ያላልከው ።
ለሕዝብ የሚገባና ምንክንያታዊ ተቃውሞና ፖለቲካ ማድረግም ሆነ ኢትዮጵያዊያንን በአገር አጀንዳ ማደራጀት የተሳነው የሶሺያም ሚዲያ ቀፎ ሂድና ያዲሳባን ሕዝብ መንገድና ሽንት ቤት አያስፈልግህም በለው ዋሽንትግተን በርገር እየገመጥክ!
እንደናተ ያለ ትግል ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ ሃ ሁ ምያውቅ ነው ትግል ያለ በማስመሰል ወጣቱን ስታወናብዱ ዘመን ያስቆጠራችሁ !
ከተማ በጎርፍ የሚዋጠው ፈሰስ የሚያስተናግድ ቱቦና ድሬይን ኤጅ የሌላው ከተማ ስለሆነ ነው ! እናሳ ቅዋሜያችሁ ስለምንድን ነው? የዉሃ ቱቦ ለምን አልገባም ነው ወይስ ዝናብ ለምን ዘነበ? መሃይም ሁላ!

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
You idiot, once again the same old and tired በሬ ወለደ blabbering, you don't have a single fact in your hands, you simply keep fabricating and pile up your lies.Tiago wrote: ↑06 Aug 2024, 01:28'አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!'
nearly 2,000 buildings in Piassa have been demolished with bulldozers and sledgehammers in recent weeks. An estimated 11,000 people have been forced to leave their homes or businesses, often with little warning and no place to go. Today the neighbourhood is almost completely razed.
Horus, Do you realize you are insulting Ethiopians in general??
Are you telling the people who are paying for 'Abiy ahmed's private project' to be grateful?
Was the public invited or involved in these projects?
Are you telling them to eat concrete?
mark my words,these rushed construction works will cost millions in maintenance not to mention quality , standard of safety and workmanship.
by the way ,WTF is your Abiy Ahmed ? PM,mayor,town planner,landscape architect???
sick
If man enough then provide your figures' sources!
Horus is right when he told you about the reason why you failed over the last half a century while trying to act in the name of politics is your claim of out of the blue and thereby remain shameless when caught red-handed.
Bunch of liars!
Yes, it could be imperfect, experience should be gained and from failures should be learned, if you can't dare to make the first step (for fear of failures or imperfection), then you can't make any change or impact.
Collection of ignorant!
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
Pheeew DDT and Horus think they are intelligent.
savage and thief respectively.
savage and thief respectively.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
መንግስቱ ኃ/ማሪያምም ህዝብ በዝምታ ሲፀየፈው የወርቅ አንጥፉን ዘፈን አንጎራጉሯት ነበር። ድንጋይ ራስ ፖለቲከኞችና ካድሬዎቻቸው የህዝብ መሰረታዊ ፍላጎትን ስለማያውቁና ቢያውቁም መፍትሄ ማቅረብ ስለማይችሉ ቁጥር በመቀየርና ቀለም በመቀባት ራሳቸውንና ጀሌዎቻቸውን ለማፅናናት ይሞክራሉ።
እደግመዋለሁ፣ ህዝብ በማንነቱ በሚፈናቀልበት፣ በሚታሰርበትና በሚገደልበት ሃገር፣ የወር ደሞዝተኛ ለምኖ ህይወቱን ከጠኔ በሚታደግበት ማህበረሰብ ውስጥ ህንፃ በመደርደር፣ መንገድ በማስፋትና መብራት በማብረቅረቅ ልታስደስተው አትችልም። እንደዚያ ባይሆንማ ኖሮ የህዳሴ ግድብና የኮንዶሚኒየሙ ጋጋታ ወያኔን ከህዝብ ጥላቻ ብቻ ሳይሆን ከሰመጠችበት የሲዖል አዘቅትም ውስጥ አውጥቶ ያድናት ነበር።
ካድሬ መሆን መከራ ነው። ሞልተህ እስክትተፋ ትበላለህ ግን እንደ አህያ በንፁህና በሃቅ ዱላ ትነረታለህ። ቻለው!

wubebereha
- Member
- Posts: 240
- Joined: 05 Apr 2024, 12:17
Re: አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለትም ምርጫው አመድ ነው!
the imbecile hocus pocus according to you the ungrateful donkeys are the tens of millions Ethiopians that are crying because they are suffering from the collapsed economy, displacement, war and instability. the generous party that is showering them with gold is supposed to be the Abiy regime. what is wrong with you man??