Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Union » 04 Aug 2024, 23:46

He was a witaf neqay during tplfs era, he is witaf neqay now.

We don't expect them to stand up for themselves and others but search for opportunity to make money

That is why Horus is barking "Somaliland" all day :lol: he knows silte only has a fraction of power to make any difference :lol:

ዝም ብሎ ጆሯችንን ያደኑቁራል እዚ። ውታፍ ነቃይ :lol:

Odie
Member+
Posts: 6006
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Odie » 05 Aug 2024, 03:43

ስቴጅ 4 ካንስር የያዘው ስው አይድንም:: ክኒኑን ዋጠም አልዋጠም ጊዜው ጠብቆ ይሞታል:: ኤርምያስ ክኒኑን ውጠነው እንሙት እያለ ከሆነ ያው እንሞክረው ተስፋ የለንም ማለቱ (የተስፋ መቁረጥ ነገር!) ነው የሚሆነው:: አይ ለመዳን እንውስደው ከሆነ ከ ስትጅ 4 ካንስር አይዳንም:: ጥያቄው ሞት የሚመጣው መቼ ነው? ነው:: ጥርስም ተነቀለ ህመሙ ይሻል ይሆናል እንጂ በቦታው ሌላ ካልበቀለ ወይም ካልተተከለ ያው ጉለት ነው!
እንግድህ አውቆም ይሁን ሳያውቅ indirectly አገሪቱ ያለቀላት አገር ነች ነው የሚለው!

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Meleket » 05 Aug 2024, 04:36

ሕመም ላይ ነን. . . መርፌ ተወግተናል . . ያማል!

“በነበረው አካሄድ ከቀጠልን . . . ወደሞት ጎዳና በፍጥነት እንገሰግሳለን”

“አሁን በተደረገው የፖሊሲ ለውጥ ግን፡ ለጥቂት ግዜ እንታመምና . . . ብዙ መልካም ነገሮችን ይዞልን ይመጣል!” ባዪ ነው ሊቀሊቃዉንቱ ኤርሚያስ።

በተጨማሪም የሰላምን አስፈላጊትም አስምሮበታል። የስግብግብ ነጋዴዎችን የተለጠጠ የዋጋ ጭማሪም ህዝቡ በተቻለው መጠን ሊታገል እንደሚገባውም አስገንዝቧል። . . . በተጨማሪም የሰላምን አስፈላጊትም አስምሮበታል። የስግብግብ ነጋዴዎችን የተለጠጠ የዋጋ ጭማሪም ህዝቡ በተቻለው መጠን ሊታገል እንደሚገባውም አስገንዝቧል። . . . አቦ አፍሪካችን ከርካሽ የግል ፖለቲካ ፍጆታ ባለፈ መልኩ እንዲህ ዓይነት ግልጽ ሃሳባቸውን ለህዝብ በቅንነት የሚገልጹ ለኅሊናቸው ያደሩ የኢኮኖሚ ምሁራን ቢኖሯት ብለን ተመኝተናል:mrgreen:

የጦቢያ አሉ ዬሚባሉት ጎምቱ ጉምቱ የቁጠባ ሰዎች (ኢኮኖሚስቶች) ፊት ለፊት በጠረጴዛ ዙርያ ከበው በሃሳብ ቢፋጩ መልካም ነበር። አድማጭና ተመልካች ብዙ በተማረ ነበር። እኛም ብዙ እውቀት በገበዬን ነበር።

EBS ላይ በቀላል ኣማርኛ በኤርሚያስ የቀረበው ማብራርያ እጅግ ደስ ይላል። ኣቦ ኣፍሪካ እንዲህ ዓይነት ግልጽና የዋህ ቅንነትና ሃቅን ዬተላበሱ ምሁሮቿ ይብዙላት። "ከተሳሳትኩ አርሙኝ" ብሏል፡ ዕዉቀቱ ያላችሁ ሰዎች እስቲ በጠረጴዛ ዙርያ በመረጃና ማስረጃ ተደግፋችሁ ሞግቱት!

“ከተሳሳትኩ አርሙኝ

ኤቦ የቦ ብለንናል ለትንታጉ የቁጠባ ሊቀሊቃዉንት፡ ለኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋ!
:mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Selam/ » 05 Aug 2024, 07:53

’ካንሰር በኪሞ ቴራፒ ይድናል፣ ኪሞ ቴራፒ ደግሞ ንፁሁን ሴልም ይገድላል’ ብሏል ዉታፍ ነቃዩ።

አንደኛ የሚሞተው ነፁሁ ሴል (clean cell) ማለት ልክ ሌንጮ ለታ ኦሮሚያ ስትዋለድ ህዝብ ማለቅ አለበት ብሎ ድሃው ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ግልፅ ጦርነት ያወጀበት ዓይነት ዓውድ መሆኑ ነው። ወይንም በሌላ አነጋገር ፣ ከተማ እንዲያምር ፣ ምስኪኑ ምስኪኑ ህዝብ ተለቅሞ ለጅብ መጣል አለበት ያሉት ዓይነት ፍርደ ገምድል የዕርጉሞች ቅጣት መሆኑ ነው።

ሁለተኛ ፣ ኢትዮጲያ ካንሰር ከሆነ የያዛት መንስዔዎቹ የፒፒ ካድሬዎችና የኤርሚያስ ዓይነት ስግብግብ ምሆሮችና ነጋዴዎች ናቸው። እነዚህ ከኦሮሙማ ዙሪያ የተኮለኮሉ ትንንሽ ዕጢዎች (tumors) ከትልቁ የብልፅግና ዕጢ ጋር ተባብረው የተወሰነውን የኢትዮጵያ አካል ብቻ ለይተው የሚያጠቁ ርህራሄ የሌላቸው የካንሰር ዓይነቶች ናቸው። መፍትሄውም ጤነኛውን አካል መከላከል መንከባከብ ዕጢውም ስር ሳይሰድ በቀዶ ጥገና መንግሎ መጣል ነው።

ሶስተኛ ፣ ኤርሚያስ ድሮም አሁንም ሌባ ነው። ለመሆኑ ካንሰሩ አራተኛ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ የታባቱ ሄዶ ነበር? የኢትዮጵያ ችግር ሌላ መፍትሄ ስለሌለው አዳኛችሁ አይ ኤም ኤፍ ና ብልፅግና ብቻ ናቸውና እነርሱ ቀምመው የሰጧችሁን መድሃኒቶች ሁሉ አሜን ብላችሁ ተቀብላችሁ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት ማለት ህዝብ ጥያቄ እንዳያነሳና እንደ ጋሪ ፈረስ ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲነዳ ሆነ ተብሎ ለማኮላሺያ የተቀመመ ክፉ (cruel) የካድሬ ፕሮፓጋንዳና፣ ፍፁም መንፈሳዊነት የጎደለው ጸለምተኛ የአረማዊ አስተምሮ ነው።

አራተኛ ፣ በዓለም ላይ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም። መሞትም መፍትሄ ነው። ግን መሞት ያለባቸው ካንሰሩን ተሸክመ ያመጡብን አዋቂ ነን ባይ አላዋቂዎች፣ የነጭ እምነት፣ ባህልና መፍትሄ አስፈፃሚ ተላላኪዎች፣ ዘረኛና ሌባ አስተዳዳሪዎችና ቡችሎቻቸው ናቸው።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Meleket » 05 Aug 2024, 08:47

የኢኮኖሚክሱን ሊቀ ሊቃዉንት ከምናደንቅበት ልዩ ባህሪው መካከል እንደ ብዙሃን ‘ልሂቃንና የምላስ ኣርበኞች ’በስሜት የማይነዳና ለኅሊናው በማደሩ ነው።

አንደኛ፥- እሱ ንጹሃን ይሙቱ ኣላለም። ለጅብ ይጣሉ ኣላለም። "ስግብግብ ነጋዴዎችን በህብረት እንታገል። ይህም ክፉ ዘመን ያልፋል። የምንሻው ገንዘብ ይመጣል። ህዝባችን ብዙ ፋብሪካዎችንና ኢንዱስትሪዎችን ለመስራት ዕድሉ ይኖረዋል። ፈጣን እድገት ለማሳዬት ሁነኛውና ተስፋ ሰጪዉ መንገድ ይህ ነው። ሌላው ሁሉ ተሞክሮ እዚህ ኣዘቅት ውስጥ ጥሎናል” ነው ያለው።

ሁለተኛ፥- “ኢትዮጵያ ካንሰር ከሆነ የያዛት መስንዔዎቹ የፒፒ ካድሬዎችና የኤርሚያስ ዓይነት ስግብግብ ምሁሮችና ነጋዴዎች ናቸው።” እዬተባለ ነው። አቤት ላለፉት ጨቋኝ ስርዓቶች ለነ ወያኔና ለነደርግ ወዘተ ምሕረት ተደርጓል ማለት ነውን? :mrgreen: ካንሰር ከሆነ እኮ የያዛት ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። እንዲሁ 4ተኛ ደረጃ ላይ ከመቅጽበት መጥቶ ፍጢጥ ኣይልም። የዘመናት ህመም ነው።

ሶስተኛ፥- ኤርምያስማ የተማረውን ሙያ ሃገሩ ላይ ለማዋል ወደ ሃገሩ የገባ። የአሜሪካን ዜግነት ዬተጠየፈ፡ ኩሩ ያገሩ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነው። እንደ የበርገርና የምላስ አርበኞች በአሜሪካና በእንግሊዝ ዜግነት ለመኖር ኅሊናው ያልፈቀደለት ያገሩ ጀግና። ደሞስ ኣባቱ ምን በበደሉ ነው የታባቱ ዬሚባለው። ኣባቱ ለሃገራቸው በሙያቸው በርካታ ተግባርን ያከናወኑ መሆኑን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናውቃለን። እሱም ቢሆን በወያኔና በፒፒ ጭምር “በረባ ባልረባ ምክንያት” ማእከላዊ ውስጥ ሲንገላታ ዬኖረ፡ የሰው ዕንቁ።፡ የዓላማ ጽናት ተምሳሌት፡ የማይሰበረው የኢትዮጵያ ፈርጥ መሆኑን ተገንዝበናል።

ኣራተኛ፥- ልኂቅ መምሰል፡ ነጭ ጥቁር እያሉ የዓለም ህዝቦችን በተራ የቆዳ ቀለም ለመከፋፈል መሞከር ትዝብት ውስጥ ያስገባል። በዘረኝነትና በብሄርተኝነት ሰዎችን እዬከሰሱ፡ ከዚያ ባልተናነሰ ሁኔታ ለርካሽ የፖለቲካ ፍጆታ በአርአያ ስላሴ የተፈጠሩ ሰዎችን በቆዳና በዓይን ቀለም ለመከፋፈል መሞከር እንጭጭነት ነው። ሃሳብን በሃሳብ መሞገት ሲያቅተን፡ ወደ ቆዳ ቀለም ወደ ያይን ቀለም ወደ ስድብ ለምን እንሮጣለን። ወላጆችን ሳይቀር መወረፍ ምን ዬሚሉት ባህሪ ነው። በእርግጠኝነት ለመናገር ኣንዲህ ዓይነት ባህርያ ኢትዮጵያዊ ባህርይ ኣለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Odie
Member+
Posts: 6006
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Odie » 05 Aug 2024, 09:19

Meleket wrote:
05 Aug 2024, 08:47

……
ኤርምያስ ስሌቱ ራሱ አስፈሪ ነው:: motivator ሊሆን ይችላል:: ኢሎን መስክ አይነት ፈጣሪና implementer መሆኑን እጠራጠራለሁ:: አምኜው $100 በእርሱ ሃሳብ invest ማድረግ የሚያስፈራ ይመስላል:: He looks too conscious of things!

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by wubebereha » 05 Aug 2024, 10:27

Right wrote:
05 Aug 2024, 00:13
Ermias is a crook. A stone cold bloody crook.
this smooth talker fooled hundreds of people to give him tens of thousand of dollars promising them they will be owner a villa within 2 years, and promising them up to 15000 birr a month if he can't deliver within the 2 years, only to end up fleeing away with their hard earned money. now this snake oil sales man is doing the same thing telling people Ethiopia can easily generate more than 20 billion dollars a year so not to worry :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12875
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by DefendTheTruth » 05 Aug 2024, 10:40

ጥቁር ና ዳንዳና ድንጋይ ምንም ያህል ዉሃ ብትከልስበት ወደ ዉስጥ እንደማይገባ ተረድተን ትተናል፣ ሙከራዎቻችን ሁሉ መና ሆኖ ቀርቶዋል፣ መለከት ከኋላ መጥቶ እስከ ዛሬ ብለን ሞክረን ያቀተንን ልያሳካ ይሞክራል መሰለኝ። እንደ ተመልካች እግዚያብሔር ይቅናዎት እላለሁ፣ ከተሳካሎትም፣ እኔ በበኩሌ ለኖቤል ፕረይዝ እንደምጠቁሞት ከወዲሁ ቃል እገባሎታለሁ፣ ይስካሎት፣ አቶ የቅን ሰዉ መለከት!

Meleket wrote:
05 Aug 2024, 08:47
የኢኮኖሚክሱን ሊቀ ሊቃዉንት ከምናደንቅበት ልዩ ባህሪው መካከል እንደ ብዙሃን ‘ልሂቃንና የምላስ ኣርበኞች ’በስሜት የማይነዳና ለኅሊናው በማደሩ ነው።

አንደኛ፥- እሱ ንጹሃን ይሙቱ ኣላለም። ለጅብ ይጣሉ ኣላለም። "ስግብግብ ነጋዴዎችን በህብረት እንታገል። ይህም ክፉ ዘመን ያልፋል። የምንሻው ገንዘብ ይመጣል። ህዝባችን ብዙ ፋብሪካዎችንና ኢንዱስትሪዎችን ለመስራት ዕድሉ ይኖረዋል። ፈጣን እድገት ለማሳዬት ሁነኛውና ተስፋ ሰጪዉ መንገድ ይህ ነው። ሌላው ሁሉ ተሞክሮ እዚህ ኣዘቅት ውስጥ ጥሎናል” ነው ያለው።

ሁለተኛ፥- “ኢትዮጵያ ካንሰር ከሆነ የያዛት መስንዔዎቹ የፒፒ ካድሬዎችና የኤርሚያስ ዓይነት ስግብግብ ምሁሮችና ነጋዴዎች ናቸው።” እዬተባለ ነው። አቤት ላለፉት ጨቋኝ ስርዓቶች ለነ ወያኔና ለነደርግ ወዘተ ምሕረት ተደርጓል ማለት ነውን? :mrgreen: ካንሰር ከሆነ እኮ የያዛት ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። እንዲሁ 4ተኛ ደረጃ ላይ ከመቅጽበት መጥቶ ፍጢጥ ኣይልም። የዘመናት ህመም ነው።

ሶስተኛ፥- ኤርምያስማ የተማረውን ሙያ ሃገሩ ላይ ለማዋል ወደ ሃገሩ የገባ። የአሜሪካን ዜግነት ዬተጠየፈ፡ ኩሩ ያገሩ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነው። እንደ የበርገርና የምላስ አርበኞች በአሜሪካና በእንግሊዝ ዜግነት ለመኖር ኅሊናው ያልፈቀደለት ያገሩ ጀግና። ደሞስ ኣባቱ ምን በበደሉ ነው የታባቱ ዬሚባለው። ኣባቱ ለሃገራቸው በሙያቸው በርካታ ተግባርን ያከናወኑ መሆኑን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናውቃለን። እሱም ቢሆን በወያኔና በፒፒ ጭምር “በረባ ባልረባ ምክንያት” ማእከላዊ ውስጥ ሲንገላታ ዬኖረ፡ የሰው ዕንቁ።፡ የዓላማ ጽናት ተምሳሌት፡ የማይሰበረው የኢትዮጵያ ፈርጥ መሆኑን ተገንዝበናል።

ኣራተኛ፥- ልኂቅ መምሰል፡ ነጭ ጥቁር እያሉ የዓለም ህዝቦችን በተራ የቆዳ ቀለም ለመከፋፈል መሞከር ትዝብት ውስጥ ያስገባል። በዘረኝነትና በብሄርተኝነት ሰዎችን እዬከሰሱ፡ ከዚያ ባልተናነሰ ሁኔታ ለርካሽ የፖለቲካ ፍጆታ በአርአያ ስላሴ የተፈጠሩ ሰዎችን በቆዳና በዓይን ቀለም ለመከፋፈል መሞከር እንጭጭነት ነው። ሃሳብን በሃሳብ መሞገት ሲያቅተን፡ ወደ ቆዳ ቀለም ወደ ያይን ቀለም ወደ ስድብ ለምን እንሮጣለን። ወላጆችን ሳይቀር መወረፍ ምን ዬሚሉት ባህሪ ነው። በእርግጠኝነት ለመናገር ኣንዲህ ዓይነት ባህርያ ኢትዮጵያዊ ባህርይ ኣለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Horus » 05 Aug 2024, 13:31

አህያና ጊደር አብረህ ተንደርደር! የኢ አር ፎረም የዌልፌር መሳፍንት ፋንዲያ መሃይሞች ስላምና የቀሩት እበቶች አፈር ላይ ወደቀው ቢሆን ማዳበሪያ ይሆኑ ነበር! አለት የተጣለ ያህያ ፍናዲያ ቢበዛ አገር ከማግማት ያለፈ ክርፋት አያመጣም! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ! የፈረንጅ ዌልፌር ላይ እየተሰለፍ እድሜ ላሮጌ ኮምፒዩተር በቀይ ቀለም በአፍህ ስታራ የምትውል ወራዳ!! ኤርምያስ እንኳን ያንተን እበት ሊያነብ ባጠቀቡ እንደ ሰው አትቆምም! ዋጋቢስ ፋንዲያ እንኳን ለአገር ለራስህ ያልበቃህ 24/7 ኢ አር ላይ ባፍህ ስትቀዝን ጸሃይህ ጠልቃ ጸጥ ትላለህ! እስቲ የሚቅጥለውን ትውከትን ትፋው! ቆሻሻ!

Right
Member
Posts: 4235
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Right » 05 Aug 2024, 14:18

የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ
Exactly. Or look in the mirror.
You are the main resident and the face of ER.
Don’t take it personal.
What ever you said or behaves doesn’t change the fact that ERMIAS AMELGA IS A BLOODY COLD STONE CROOK.
birds of the same feather flock together, seeing Ermias, Abiye and the face of ER forum Horous together in one sentence is a truthful statement.

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by wubebereha » 05 Aug 2024, 15:18

Horus wrote:
05 Aug 2024, 13:31
አህያና ጊደር አብረህ ተንደርደር! የኢ አር ፎረም የዌልፌር መሳፍንት ፋንዲያ መሃይሞች ስላምና የቀሩት እበቶች አፈር ላይ ወደቀው ቢሆን ማዳበሪያ ይሆኑ ነበር! አለት የተጣለ ያህያ ፍናዲያ ቢበዛ አገር ከማግማት ያለፈ ክርፋት አያመጣም! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ! የፈረንጅ ዌልፌር ላይ እየተሰለፍ እድሜ ላሮጌ ኮምፒዩተር በቀይ ቀለም በአፍህ ስታራ የምትውል ወራዳ!! ኤርምያስ እንኳን ያንተን እበት ሊያነብ ባጠቀቡ እንደ ሰው አትቆምም! ዋጋቢስ ፋንዲያ እንኳን ለአገር ለራስህ ያልበቃህ 24/7 ኢ አር ላይ ባፍህ ስትቀዝን ጸሃይህ ጠልቃ ጸጥ ትላለህ! እስቲ የሚቅጥለውን ትውከትን ትፋው! ቆሻሻ!
why don't you go hang yourself :lol: everyone knows you are too cheap to buy the rope so I will do you a favor and get you one :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Horus » 05 Aug 2024, 15:28

wubebereha wrote:
05 Aug 2024, 15:18
Horus wrote:
05 Aug 2024, 13:31
አህያና ጊደር አብረህ ተንደርደር! የኢ አር ፎረም የዌልፌር መሳፍንት ፋንዲያ መሃይሞች ስላምና የቀሩት እበቶች አፈር ላይ ወደቀው ቢሆን ማዳበሪያ ይሆኑ ነበር! አለት የተጣለ ያህያ ፍናዲያ ቢበዛ አገር ከማግማት ያለፈ ክርፋት አያመጣም! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ! የፈረንጅ ዌልፌር ላይ እየተሰለፍ እድሜ ላሮጌ ኮምፒዩተር በቀይ ቀለም በአፍህ ስታራ የምትውል ወራዳ!! ኤርምያስ እንኳን ያንተን እበት ሊያነብ ባጠቀቡ እንደ ሰው አትቆምም! ዋጋቢስ ፋንዲያ እንኳን ለአገር ለራስህ ያልበቃህ 24/7 ኢ አር ላይ ባፍህ ስትቀዝን ጸሃይህ ጠልቃ ጸጥ ትላለህ! እስቲ የሚቅጥለውን ትውከትን ትፋው! ቆሻሻ!
why don't you go hang yourself :lol: everyone knows you are too cheap to buy the rope so I will do you a favor and get you one :lol: :lol: :lol:
ውቤ በረሃ ሰላም ሁን :idea: :idea:

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Selam/ » 05 Aug 2024, 17:22

አንተ ዘባራቂ ሽማግሌ - አምሳ ዓመት ሙሉ በስደት ሻግተህ ስታበቃ ስለ ዌልፌር ስታወራ አታፍርም?

ኢትዮጵያ ውስጥ በመጀመሪያ ስደት ያመጣው ማነው? እናንተ ቅንቅናም የሌኒን ርዕዮተ ዓለም አቀንቃኞች አይደላችሁም እንዴ?

አፈር ብላና - በስተርጅና ኮምፒውተር ላይ ተለጥፈህ የእረኛ ስድብ ከምትሳደብ፣ ለምን ሄደህ ለሃገርህ አትሰራም? የኪኒንና ዳይፐር ፍጆታህን እኔ እሸፍንልሃለሁ። ልፋጭ!
Horus wrote:
05 Aug 2024, 13:31
አህያና ጊደር አብረህ ተንደርደር! የኢ አር ፎረም የዌልፌር መሳፍንት ፋንዲያ መሃይሞች ስላምና የቀሩት እበቶች አፈር ላይ ወደቀው ቢሆን ማዳበሪያ ይሆኑ ነበር! አለት የተጣለ ያህያ ፍናዲያ ቢበዛ አገር ከማግማት ያለፈ ክርፋት አያመጣም! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ! የፈረንጅ ዌልፌር ላይ እየተሰለፍ እድሜ ላሮጌ ኮምፒዩተር በቀይ ቀለም በአፍህ ስታራ የምትውል ወራዳ!! ኤርምያስ እንኳን ያንተን እበት ሊያነብ ባጠቀቡ እንደ ሰው አትቆምም! ዋጋቢስ ፋንዲያ እንኳን ለአገር ለራስህ ያልበቃህ 24/7 ኢ አር ላይ ባፍህ ስትቀዝን ጸሃይህ ጠልቃ ጸጥ ትላለህ! እስቲ የሚቅጥለውን ትውከትን ትፋው! ቆሻሻ!
Last edited by Selam/ on 05 Aug 2024, 22:02, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Selam/ » 05 Aug 2024, 17:27

የመሃል ዳኞቹ አይ ኤም ኤፍን ወደ ኤርትራ ድርሽ እንዲል አይፈልጉም፣ ለኢትዮጵያ ሲሆን ግን ዋና መፍትሄ ነውና ብድሩን መዥርጡት ይሉናል።
Meleket wrote:
05 Aug 2024, 08:47
የኢኮኖሚክሱን ሊቀ ሊቃዉንት ከምናደንቅበት ልዩ ባህሪው መካከል እንደ ብዙሃን ‘ልሂቃንና የምላስ ኣርበኞች ’በስሜት የማይነዳና ለኅሊናው በማደሩ ነው።

አንደኛ፥- እሱ ንጹሃን ይሙቱ ኣላለም። ለጅብ ይጣሉ ኣላለም። "ስግብግብ ነጋዴዎችን በህብረት እንታገል። ይህም ክፉ ዘመን ያልፋል። የምንሻው ገንዘብ ይመጣል። ህዝባችን ብዙ ፋብሪካዎችንና ኢንዱስትሪዎችን ለመስራት ዕድሉ ይኖረዋል። ፈጣን እድገት ለማሳዬት ሁነኛውና ተስፋ ሰጪዉ መንገድ ይህ ነው። ሌላው ሁሉ ተሞክሮ እዚህ ኣዘቅት ውስጥ ጥሎናል” ነው ያለው።

ሁለተኛ፥- “ኢትዮጵያ ካንሰር ከሆነ የያዛት መስንዔዎቹ የፒፒ ካድሬዎችና የኤርሚያስ ዓይነት ስግብግብ ምሁሮችና ነጋዴዎች ናቸው።” እዬተባለ ነው። አቤት ላለፉት ጨቋኝ ስርዓቶች ለነ ወያኔና ለነደርግ ወዘተ ምሕረት ተደርጓል ማለት ነውን? :mrgreen: ካንሰር ከሆነ እኮ የያዛት ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። እንዲሁ 4ተኛ ደረጃ ላይ ከመቅጽበት መጥቶ ፍጢጥ ኣይልም። የዘመናት ህመም ነው።

ሶስተኛ፥- ኤርምያስማ የተማረውን ሙያ ሃገሩ ላይ ለማዋል ወደ ሃገሩ የገባ። የአሜሪካን ዜግነት ዬተጠየፈ፡ ኩሩ ያገሩ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነው። እንደ የበርገርና የምላስ አርበኞች በአሜሪካና በእንግሊዝ ዜግነት ለመኖር ኅሊናው ያልፈቀደለት ያገሩ ጀግና። ደሞስ ኣባቱ ምን በበደሉ ነው የታባቱ ዬሚባለው። ኣባቱ ለሃገራቸው በሙያቸው በርካታ ተግባርን ያከናወኑ መሆኑን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናውቃለን። እሱም ቢሆን በወያኔና በፒፒ ጭምር “በረባ ባልረባ ምክንያት” ማእከላዊ ውስጥ ሲንገላታ ዬኖረ፡ የሰው ዕንቁ።፡ የዓላማ ጽናት ተምሳሌት፡ የማይሰበረው የኢትዮጵያ ፈርጥ መሆኑን ተገንዝበናል።

ኣራተኛ፥- ልኂቅ መምሰል፡ ነጭ ጥቁር እያሉ የዓለም ህዝቦችን በተራ የቆዳ ቀለም ለመከፋፈል መሞከር ትዝብት ውስጥ ያስገባል። በዘረኝነትና በብሄርተኝነት ሰዎችን እዬከሰሱ፡ ከዚያ ባልተናነሰ ሁኔታ ለርካሽ የፖለቲካ ፍጆታ በአርአያ ስላሴ የተፈጠሩ ሰዎችን በቆዳና በዓይን ቀለም ለመከፋፈል መሞከር እንጭጭነት ነው። ሃሳብን በሃሳብ መሞገት ሲያቅተን፡ ወደ ቆዳ ቀለም ወደ ያይን ቀለም ወደ ስድብ ለምን እንሮጣለን። ወላጆችን ሳይቀር መወረፍ ምን ዬሚሉት ባህሪ ነው። በእርግጠኝነት ለመናገር ኣንዲህ ዓይነት ባህርያ ኢትዮጵያዊ ባህርይ ኣለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ውታፍ ነቃይ ኤርሚያስ አመልጋ - ካንሰሩ እኮ መንግስት ነው። ካንሰር ካንሰርን አያድንም!

Post by Meleket » 06 Aug 2024, 03:58

Selam/ wrote:
05 Aug 2024, 17:27
የመሃል ዳኞቹ አይ ኤም ኤፍን ወደ ኤርትራ ድርሽ እንዲል አይፈልጉም፣ ለኢትዮጵያ ሲሆን ግን ዋና መፍትሄ ነውና ብድሩን መዥርጡት ይሉናል።
አንድ ሃገር ሰላሟ ዋስትና ካለው፣ ህዝቧ ትልቅ የስራ መነሳሳት ካለው፣ የተፈጥሮና ሰባዊ ሃብት ካላት፣ የቁጠባ ፖሊሲዋ ግሩም ከሆነ፣ ቁጠባዋ የማያድግበት ምክንያት ሊኖር ኣይገባውም።

ኤርትራን እንደ ኣብነት ከወሰድን፡ ላለፉት 30 ዓመታት ከነበራት የሰላም እክል ማለትም በወያኔ በምትመራው ኢትዮጵያ ልዑላዊ መሬቷ ተይዞ በመቆየቱ፡ የቁጠባው ጉዳይ ይሄ ነው ዬሚባል ጉልህ እድገት አላሳየም። ምክንያቱም ሙሉ ዓቕሟ ሃገር መከላከል ላይ ለማዋል ስለወሰነች።

በመሆኑም የሃይል ኣቅርቦቷ እጅግ በጣም ጥቂት ነው። ሃብቱ ግን ኣላት እንደ ብረዚደንታችን ኣባባል “የተሃዳሲ ሃይል ኣቅርቦት ማለት የንፋስና የሶላር በተጨማሪም የጂኦተርማል ሃብትም ኣላት።” ታዲያ እነዚህ ሃብቶቿን በተግባር ካዋለች በተወሰነ መልኩ ችግሯን ሊያቃልላት ይችላል። የተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅም በቅጡ ከተጠና ሊኖራት ይችላል። እንዳላት እንኳ ብዙ ፍንጮች ኣሉ። ያም ሆኖ ግን ብዙ ኢንቨስተሮች በዚህ ዘርፍ ላይ ኣልተሰማሩም። ለምን? ከተባለ መልሱን ለማግኘት ጥናት ይጠይቃል።

የዓሳ ሃብቷ ተዝቆ የማያልቅ ሃብት ነው። እንደ ብረዚደንታችን ኣገላለጽ፡ በጥናት የተረጋገጠ በዓመት ከ80-120 ሺ ቶን ዓሳ ኣስግራ ለገበያ የማቅረብ የሚያስችል የባህር ጸጋ ኣለን። ነገር ግን ላለፉት 20 ዓመታት በዓመት ከ10ሺ ቶን በላይ ዓሳ ለገበያ ለማቅረብ ኣልቻልንም። ለምን? ሳይባሉም ችግራችን የሰው ሃይል፡ የኤሌትሪክ ሃይል የመሳርያዎችና የቴክኖሎጂ ኣለመኖር እያሉ ምክንያቶችን ደርድረዋል። ይህ ግን ለኤርትራ ህዝብ ቁርስም ምሳም እራትም ኣይሆነውም። በድፍረት ችግሩ የፖሊሲ ሊሆንም ይችላል ለማለት ኣልቻሉም። በመሆኑም እኛ እስከሚገባን ድረስ ችግሩ ኣልተቀረፈም።

ወደቦቹንም እናዘምናለን የዓሳ ማስገርያ ጀልባዎችን እናበዛለን ቴክኖሎጂውም ቀስ በቀስ ወደ ሃገር እንዲገባ እናደርጋለን ከተባለ ዘመናት ተቆጥረዋል። ነገር ግን አሁንም በዓመት 10 ሺ ቶን ብቻ ነው ለገበያ ከቀረበ። እሱም የውስጥ ፍጆታን ኣያሟላም ብለውናል። በመሆኑም በሺ ኪሎሚትር ስኵር የሚቆጠር ባህር ውስጥ እየተኖረ፡ የዓሳ ኣቅርቦት ግን እጅግ በጣም ጥቂት ነው። እንግዲህ ምክንያቱ ምን እንደሚሆን ገምት?

ወደቦቻችን እነ ምጽዋ የቀይ ባህር ፈርጥ ይባሉ ነበር ኣሁን ግን ኣሉ ለማለት አንችልም ብለው ራሳቸው ብረዚደንታችን ነግረውናል። ለምን ሲባሉ ምክንያታቸው የታወቀ ነው።

የጨው ሃብትንም በተመለከተ እንደ ብረዚደንታችን ኣገላለጽ ጨውን ለአገር ውስጥ ፍጆታ የሚሆን ለማቅረብም አልበቃንም። በኢንዱስትሪ ደረጃ የሚጠቀስ የጨው ማምረቻ የለንም። ወዘተወዘተ ብለውናል፡ ምክንያቶቹን ሲጠቅሱ ኣሁንም የሃይል ኣቅርቦት የቴክኖሎጂ ኣለመኖር ወዘተ ወዘተ የሚል ነው።

ሲቀጥል በእርሻው ዘርፍም፡ እርግጥ ነው በርካታ ግድቦች በተለያዩ ያገራችን ቀጠናወች ተሰርተዋል። በርካታ መጠን ያለው ውሃም ለማከማቸት ተችሏል። ታድያ ይህ የተከማቸው የውሃ ሃብት፡ በሚገባ ለእርሻ ውሏል ወይ ብለን ከጠየቅን የብረዚደንታችን መልስ “በሚገባ ለልማት አልዋለም የሚል ነው” ምክንያት ሲባሉ ኣሁንም የሚያቀርቡት የገንዘባዊ ኣቅም የሃይል ኣቅርቦት እጥረት የቴክኖሎጂ እጥረት ወዘተ ብለው ነው።

የመኖርያ ቤቶች ግንባታ ኤርትራ ውስጥ በመመርያ ይሁን በህግ እንዲቆም ከተወሰነ ዓመታት ተቆጥረዋል። በብሮጀክት ደረጃ የሚገነቡት አንዳንድ በልዩ ፍቃድ የሚሰሩ የመኖርያ ቤት ግንባታዎች እጅግ ሞዛዛ ሊባል በሚችል ኣካሄድ ከ10 ዓመታት በላይ ከተጀመሩ እኛ እስከምናውቀው እስከ አሁን ድረስ ገና ያልተገባደዱ ናቸው። ለምን? ሲባል መልሱ ኣሁንም ያው ነው።

ኤርትራ በርካታ ፋብሪካዎች እንደነበሯት በታሪክ ይታወቃል፡ በአሁኑ ወቅት እነዚህ ፋብሪካዎች ይሰራሉን? ብለን ከጠየቅን መልሱ እጅግ በጣት የሚቆጠሩት ብቻ ናቸው የሚሰሩት። ለምን ከተባለ አሁንም የላይኞቹ ምክንያቶች ናቸው የሚቀርቡት።

ታዲያ በየአመቱ ተመሳሳይ ምክንያት የሚቀርብ ከሆነ፡ ችግሩ ተቀርፏል ወይ? አልተቀረፈም። እንዲያ ከሆነ ታዲያ የፖሊሲ ችግርም ሊሆን ይችላል ብሎ መጠርጠር ያባት ነው። ምንም እንኳ ሃገር በማዳን ወራሪን በመከላከል ረገድ ሙሉ ኣቅማችንን ኣሰማርተን ብንቆይም፡ እስከ አሁን በቁጠባ ረገድ እመርታን ኣላሳዬንም። እንደኛ እንደ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታና ኣረዳድ፡ ያገራችን ችግር የሚቀረፉት በሚከተለው አኳሃን ይመስለናል።

1) ከጦብያ ጋር ያለንን የደንበር ውዝግብ በህጋዊ መንገድ ይግባኝ ዬሌለው ፍርድ እንዳስወሰንን ሁሉ መሬቱ ላይ ዲማርኬሽን በማከናወን በህጋዊ መንገድ ማገባደድና መቋጨት። የመንግስታችን ቦሊስ ግን የዚህ ኣስፈላጊት ኣይታየው ይሆናል፡ ይህ የኛ ነጻ እይታ ነው።

2) ብረዚደንታችን ከዓመታት በፊት በገዛ አንደበታቸው በቴሌቭዥን መስኮት ለመላው ህዝብ እያስጻፍኩት ነው ያሉትን ህገመንግስት ህዝብ እንዲመክርበት ማቅረብና መተግበር። ይህም የኛ ነጻ እይታ ነው።

3) ከአይ ኤም ኤፍ ሆነ ከማንኛውም ዓለም ዓቀፋዊ ተቋም ጋር ውል በማድረግ በዓለም ዓቀፋዊ ህግ ጥላ ስር፡ የሚገኝን የኢኮኖሚ እርዳታ ሆነ ብድር፡ የሃገራችንን ህዝብ በሚጠቅም ሁኔታ እላይ ብረዚደንታችን ያቀረቧቸውን ምክንያቶችና እክሎች ሁሉ በተገቢው ሁኔታ ሊመልሱ የሚችሉ እርምጃዎችን መውሰድ። (እርዳታ ኣንፈልግም እንዳይባል ወራሪዋ ራሻ ለኤርትራ ስንዴ ለግሳለች የሚል ዜና ሰምተን ነበር። ለጨዋታ ያህል ነው።)

4) መንግስት ይህን ሂደት በሚገባ እየተቆጣጠረና ምንም ክፍተት በማያስገባ የሃገራችንን ደህንነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ በማያስገባ ሁኔታ መካሄዱን በሙሉ ዓቅሙ እንዲቆጣጠር ማድረግ።

በቃ ይሄው ነው። የኤርትራ ችግር የሚቀረፈው፡ እንደ ኢትዮጵያ የቦሊሲ ለውጥም በመሞከር ሊሆን ይችላል፡ ይህን ግን በቅጡ የሚገመምግሙትና የሚያውቁት እንደ ኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋ በኢኮኖሚ ሙያ የተካኑ በዘርፉ የተሰማሩ ዜጎቻችን ናቸው። እነሱ ሲያወሩ ብንሰማ ደስ ባለ ነበር። ካልሆነ ግን ባለህበት ሂድ “እንተዘይሞትክን ጥዕና ኣለኽን።” ነው የሚሆነው ነገሩ።

ይሀው ነው በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና የምናቀርነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ ምልከታ። በመሆኑም ኣይ.ኤም.ኤፍን ከኤርትራችን እንዲወገድ ኣንፈልግም ይልቅስ በዬትኛው ዘርፍ በምን ኣኳሃን በጋራ መስራት እንችላለን ብለን በሰለጠነ መንገድ በኤርትራዊ ጭዋነት በድፍረትና በብቃት እንጠይቃለን እንጂ።

ሃገራችን ኤርትራ እንደ ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ የመሰሉ ጦርነትን ዬሚጠየፉ ልማትን የሚናፍቁ የቁጠባ ምሁራን ቢኖሩሽ ምንኛ መልካም ነበር። ካላችሁ ደግሞ እስቲ እንስማችሁ! "ኣለን" በሉን፡ ሙያዊ ገለጻችሁን አሰሙን።

ለኢትዮጵያውያንም ቢሆን ብድሩን መዥርጡት ኣንልም፡ ይልቅስ ከተደበራችሁ አደራ በጠቃሚ ስራ ላይ ኣውሉ፡ ህዝቡን የሚጠቅም ስራ ስሩበት ብድር መመለሱን ደግሞ አትርሱ ብለን ነው የምንመክራችሁ፡ ከኛ ምክር ይልቅ ግን የነ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋን ምክር መቀበል ይበጃችኋል፡ ምክንያቱም ሙያቸው ነውና።

ምራቂ፥- ከነጣ እይታዎቻችን
viewtopic.php?f=2&t=291645&start=200
viewtopic.php?f=2&t=302194&start=80

Post by Selam/ » 06 Aug 2024, 08:04

አፍሪካ በሙሉ በተፈጥሮ ፀጋ የተለገሰች አህጉር ነች። እስከአሁን ግን ዕድገቷ ወደ ኋላ እንጂ ወደፊት ሄዶ አያውቅም። ለዚህም ዋናው ምክንያቱ ድንቁርናና ራስን ያለመሆንና የሞግዚትንት አስተሳሰብ መንሰራፋት ነው።

መማር ክፍል መቁጠርና ከመፅሐፍ ላይ እንደወረደ ገልብጦ ስዎች ላይ አስገዶ መጫን ማለት አይደለም። መሬት ላራሹን የኮረጀው ምሁር፣ ፋብሪካንና የጭቃ ቤትንም ከሰዎች ላይ ቀምቶ ወስዷል። በነፃ ገበያ የተቅበዘበዘውም ትውልድ፣ ድሃውን ደፍጥጦ አየር በአየር ስልጣኔ ላይ በአቋራጭ ለመፈናጠጥ እንጂ፣ ከስር ወደላይ ለማደግ ጅማቱም ዕውቀቱም የለውም። ከላይ የሚጫን ዕድገት፣ ፌክ ነው፣ መሰረት የለውም።

ስለ ኤርሚያስ አጭበርባሪነት ንብረታቸው የተበላባቸው ሰዎች ይናገሩ፦

Meleket wrote:
06 Aug 2024, 03:58

Post by DefendTheTruth » 06 Aug 2024, 08:12

ዉድ ወንድማችን መለከት፣ እህታችን በለማለቴ ይቅርታ ይደረግልኝ፣ ይሆናሉ ብዬ ስለገመትኩኝ ነዉ።

ቅን አስተሳሰብ ያሎት ስለምመስሉን እና ቅን አስተሳሰብ በዚህ ፎረም ላይ በማካፈል ስለምታወቁ፣ እኛም የአቅማችንን ና የመሰለንን ቅን አስተሳሰባችንን (ምልከታችንን) ልናጋረዎ ወደድን፣ ፍቃዶ ሆኖ ከሰሙን።

ኤርትሪያ እደገት የምባል ነገር ያጣችዉ አገሯን ከወረረ ለመጠብቅ ብላ ነዉ ብሎናል፣ ወረረዉም ደግሞ ከሌላ አካል ሳይሆን፣ ከራሱ ከ30 አመት በፊት አገርዎ ነፃ ሆንኩኝ ከምትለዉ አገር ወይም አካል መሆኑን እርሶም አልሸሸጉም፣ የተሳሳትን ነገር ከለ አርሙን በደስታ እንቀበላለን።

አገሮትን ነፃ አዉጥቶ 20 አመት ና ከዚያ በላይ ነፃ ከወጡበት አከል ራሱ መልሶ አገሮዎትን ስጠብቁ ኖሩ ማለት እንዴት ነፃ ወጡ ለማለት ያስደፍራል? ነፃ መዉጣት ራስን ከስጋት ነፃ መድረግን አይጨምርም ማለት ነዉን?

የሆነ ነገር ግልፅ አይደለም እዚህ ላይ።

የለበለዚያ ነፃነቱ ሙሉ ሳይሆን የጎደለ መሆን አለበት፣ እንደ ቅን አስተሳሰባችን።

ይህ ጉድለት መቼ ነዉ የምነሰዉ ና ኤርትሪያ ወደ የተሟላ የእድገት ጎዳኗዋ የምትገበዉ? ለዚያስ ምን ዋስትና አለ? እርሶ ያሉት ዲማርኬሽን ነዉ? እኔ እንደ ቅን አስተሳሰቤ ያ ዋስትና የምሆን አይመስለኝም። ጥርጣሬ አለኝ። የተዘባ ነገር የለ ይመስለኛል። እሱ ከልተስተካከለ የኤርትሪያ ስጋት የምቀጥል ይመስለኛል፣ አሁን ለለፉት የበከኑ 20 አመታት እንቆጫለን፣ ከ20 አመት ቦኋላም እንዲሁ ለለፉት 40 አመታት ብለን እንዳንቆጭ ምን ዋስትና አለን?

እርሶ እንደ አስታዋይ ሰዉ፣ የበሽታዉን ምልክቱን ትቶ ለምንድነዉ መንስዔዉን የማያክሙት? ለእርሶ እዉቀት ይህ ነገር የምከብድ አይመስለንም። ስምፕተሙን ትሪዕት እያደረጉ ከመኖር ጨክኖ መንስዔዉን ፈልጎ መስወገድ የተሻለ ብልህነት ይመስለናል፣ በእኛዉ በኢትዮጵያዊያን የመሓል ና የመስመር ዳኞች ምልከታ ና ጨዋነት። ለስህተታችን አስቀድመን ይቅርታ እየጠየቅን፣ ከስህተታችን እንደምንማር አስቀድመን ቃል እንገባለን።

እስከዚያዉ ድረስ እርሶን ና የተቀረዉን ወንድም ና እህት የኤርትሪያ ሕዝብ (ከሻቦች በስተቀር) ይመቾት እንላለን!

Post Reply