እኔ ለማለት የፈለግሁት የአባት የእናት ትውልድ ቦታቸው ወልዲያ አካባቢ ነው፤ ከአማራ ክልል ነው ለማለት እንጅ ድፍን ኢትዮጵያ የኦሮሞውም የትግሬውም የአማራው ወዘተ አገሩ ነው። አንድ ሰው ከየትኛም ልሳነ-ጎሳ ይገኝ ክቡር ነው። ሁሉም ልሳነ-ጎሳ የሚያኮራ ብሄራዊ ጸጋ ነው። ለእኔ ሁሉም ልሳነ-ጎሳዎች አኩል ናቸው። የ misraq ሴራ አንዱን ከፍ፤ሌላውን ዝቅ በማድረግ ግጭት እንድቀጣጠል ነው። እንድህ አይነት አገር ሊኖር አይችልም - አገር እንዳይኖር የሚፈልግ መሰሪ ነው። ይህ መሰሪ ሃይል ደግሞ ከየት እንደ መጣ ይታወቃል። አንድም ከኦሮሙማ-ብልጽግና ነው፤፤ ከወያኔ ወይ ከሻዕብያ ነው። እነኝህ እኩይ ሃይሎች ኢትዮጵያ ቢቻል ፈርሳ ባይቻል ደክማ ማየት ይፈልጋሉ። የመገንጠል እና የማስገንጠል ስትራቴጅ የእነርሱ ነው። ለ misraq "አፍራሳ" የሚል ስም ወንጀል ነው። ምክንያቱም እርሷ አማራ የሚባል ጎሳ የለም ብለው ከሚያምኑት ስለሆነች።
Re: ሃብታሙ አያሌው አፍራሳ
sarcasm,