Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 16700
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Misraq » 27 Jul 2024, 14:37

በለው ቂጥ አላላስህ አስደማሚ ነው። I guess it is natural for the vanquished to l!ck the victor as you do. የኛንም ለመላስ እንድትችል ለአሁኑ ቀነስ ብታደርገው። እየመጣን ስለሆነ። :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Abere » 27 Jul 2024, 14:45

እግዚኦ!

የህግ ባለሙያ ጠበቃ፤ የህግ ምሩቅ ሁና ነው ተሳስቷት እንኳን የተስተካከለ አረፍተ-ነገር በእንግሊዘኛ ቃለ መጠየቅ መስጠት ያልቻለችው። እኔ እኮ የድፕሎማ ወይም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት የፈጸመች ብቻ መስሎኝ ነበር። A college graduate is expected at least to express him/her self with limited level of fluency - but can address the message intended.

I guess, if Taitu were alive today, she would be mad and angry at Adanecth.

Axum, your moral scale is dysfunctional. You are swinging like a pendulum to get your Abay Tigray Republic - everyone knows that.

Keep dancing your NIKO before Orommuma :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 27 Jul 2024, 15:41

Abere learn to give credit to those who deserve it !

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 30 Jul 2024, 03:19

እርግጥ ነው

ምንም እንኳን ከንጹሓን ኤርትራዉያን በተዘረፈ ሃብት ኣማካኝነት ቢሆንም እንኳ፡ የህዳሴውን ግድብ የመሰረት ድንጋይ በማስቀመጥ ነፍስኄር ኣቶ መለስ ዜናዊን

የአዲስ ኣበባን ከተማ ገጽታ በመቀየር ደግሞ ዶ/ር ኣርከበ ዕቁባይንና የአሩሲዋን ንግሥት ወ/ሮ አዳነች አበቤን ኣመራር ኣለማድነቅ ኣይቻልም።

“ይህ በእንዲህ እንዳለ” . . . .

የአዲስ አበባ ህዝብ የንጹህ ውሃ ኣቅርቦት ችግር እዬተቀረፈ ነውን?

የሸገር ህዝብ የኤሌክትሪክ ሃይል ቅርቦት ችግር እየተፈታ ነውን?

የፍንፍኔ ህዝብ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ችግር እየተሻሻለ ነውን?

የበራራ ህዝብ ከቤቱ ኣለአግባብና በግድ እዬተፈናቀለ ነውን? በሚገባስ እዬተካሰ ነውን? ብሎ መጠዬቅ የወግ ነው።

ብዙ ያፍሪካ ሃገራት መዲኖች እነ የአሩሲዋ ንግሥት እነ ወ/ሮ ኣዳነች ኣበቤ እያስመዘገቡት ያለውን የሚጨበጥ የሚታይና የሚዳሰስ ድል እንደሚናፍቁ ዜጎቻቸው አፍ አውጥተው ቢናገሩ ኃጥያት ኣይደለም።

ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድም በታሪካዊዋ ጎርጎራ ላይ ያደረጉትን ስራ ኣይተን እጅግ አድንቀናል።

የጣና ሃይቅ የእንቦጭ ጉዳይስ የት ደርሶ ይሆን? እስቲ ውስጥ ኣዋቂዎች ሹክ በሉን!

እኛ ኤርትራውያን የመሀልና የመስመር ዳኞች መቼም ስለ ኤርትራችን ብቻ ሳይሆን ስለ ጎረቤቶቻችን በሙሉ መልካም መልካሙን መመኘት ኣምላክ የቸረን መለያችንና ባህርያችን ነው።፡ ከሁሉም ጎረቤቶቻችን መልካም ተግባር ትምህርት መቅሰም፡ ከስህተቶቻቸው መማር ወዘተ ደግሞ መብታችን መሆኑን ስናሳውቅ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።

እስቲ ለጨዋታ ያህል

የአሩሲዋ ንግሥት ወ/ሮ ኣዳነች ኣበቤ አዲስ አበባን ለማስዋብ ደፋ ቀና በማለታቸው ብቻ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር ለማመሳሰል የተሞከረ ይመስላል

ለመሆኑ ወ/ሮ ኣዳነች አበቤ እንደ እቴጌ ጣይቱ ኣንደኛና ሁለተኛ ባለቤት ተብሎ የሚገለጽ የትዳር ታሪክ ኣላቸውን?

ለመሆኑሳ ወ/ሮ ኣዳነች አበቤ ከባለቤታቸው በዕድሜ ይበልጣሉን?

እርግጥ ነው እቴጌ ጣይቱ ከአጤው ጤንነት መጓደል በኋላ፡ ፈላጭ ቆራጭ ለመሆን ዳድቷቸው ነው መሰል ጐንደሬ ዘመዶቻቸውን ወደ አዲስ አበባ እያስጠሩ በዙሪያቸው ለማደራጀት ጥረት በማድረጋቸው ከሸዋ መኳንንትና መሳፍንት ጥርስ ውስጥ በመግባት በወጥመድ ለመያዝ ተገደዋል። የአሩሲዋ ንግሥትም የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑበት ሂደት ያልተስማማቸው አካላት ተቃውሞ አድርገውባቸው እንደነበር እናውቃለን።

በነገራችን ላይ ዋናው ቁምነገር እኝህ የአሩሲዋ ንግሥት ጦቢያን ከውስጥ ወራሪ ለማዳን ምን ሚና ኣበርክተዋል? ጣይቱ መቼም ወራሪውን ጣልያንን በመመከት ረገድ ሁነኛ ስራ እንደሰሩ ነው ታሪክ የሚያወሳው።

የአሩሲዋ ንግሥትስ አዲስ አበባን ከውስጥ ወራሪ ታድገዋታል ወይስ ራሳቸው የአሩሲዋ ንግሥት ከህግ ውጭ በሆነ ሁኔታ የአሩሲ ዘመዶቻቸውን ኣስፍረውባታል? መልሱን ኣዋቂዎች ንገሩን!

ለማንኛውም ክብር መልካም ሰላማዊ ስራንና ልማትን ሰርተው ለሚያሳዩ የህዝብ ኣመራሮች በሙሉ!
:mrgreen:
Axumezana wrote:
27 Jul 2024, 14:33
አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 30 Jul 2024, 09:40

Ascari Meleket you are always confused with your identity ! May I remind you that you are not an Ethiopian & it is none of your business to talk about our internal issues.

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Abere » 30 Jul 2024, 10:54

ወንድም መለከተ፤

ንፅፅሩ የዱባ እና የቅል አበቃቀሉ ለየቅል አይነት ነው። ፈረንጆቹ በትረ-ሎሚ ከዘይቱን (አፕል) ፍራፍሬ ጋር ማወዳደር ነው የሚሉት? :mrgreen:

ነገርዮው አፍቃሪ ኦሮሙማ ተከፋይ ውታፍ ነቃዮች ሌሎችን ለማደናገር እና ለማሳመን የሚጠቀሙበት ( confuse and convince) አፈ-ቅቤ ሆደ ጩቤ ሙገሳ ነው።

ይህ ንፅፅር ንግስተ-ሰባ እና ዮዲት ጉድትን ማወዳደር እንጅ ጉዲት ንግስተ-ሰባ ናት ማለት ስላቅ ነው። ንግስተ-ሳባ እና ፍሬዋ የአክሱም ስልጣኔ እንድዳብር አበረክቶ ሲያደርግ፤ ዮዲት ጉዲት ደግሞ አክሱም ዘልቃ የንግስተ-ሳባ አሻራ ማጥፈት ነበር። እንድሁም እቴጌ ጣይቱ አዲስ አበባን እንድትቆረቆር እና የአፍሪካ ፀሀይ እንድትሆን አበርክቶ ሲያደርጉ፤ የአሩሲዋ ዮዲት ጉዲት ( አቤቤ) ደግሞ ያንን አሻራ ማጥፋት ነው።አቤቤ የአዲስ አበባን የቤት ስም (nick name) የሆነውን ሸገርን ሰርቃ ለኦሮምያ በመሰየም በአዲስ አበባን በመቀነቷ ዙሪያ ጥምጥም እንደ ኮብራ አንቃ እየገደለች ያለች ነች። የአዲስ አበባን ክልል መሬት ካርታ ቆርሳ ለኦሮምያ የሰጠች፤ ከኦሮሞ በስተቀር ሌላው ጎሳ ዕቃህን ጠቅልለህ ውጣ በሚል ሁኔታ ነው የምትመራው።

እንግዳ መጥቶብኝ ያውም የአሩሲ ሰው፤ ያውም የባሌ ሰው፤
ያለ 3 ቪላ ቤት ያላ 4 ፎቅ ቤት የማይቀበለው።

ነው ጉዳዩ ለአዳነች ጉዲት። መቸም ኤርትራዊያን የኦሮሙማ ነገር አይሆንላችሁም ( የእነ አስምሮም ለገሰን ሆድ ያንቦጫቡጫል) እንጅ የአሩሲዋ ዮዲት ናት - ለኢትዮጵያዊያን። የመሰመር ዳኛ አይኖቹን ከፍቶ ማየት አለበት - በእነ ዳውድ ኢብሳ ናፍቆት እንባ በአይን እየሞላ መስመሩን ማደናገር የለበትም። :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Wedi » 30 Jul 2024, 12:19

:lol: :lol: :lol: :lol:

Axumezana wrote:
27 Jul 2024, 14:33

አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

https://www.google.com/url?sa=t&source= ... KUgmgPPRZg

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 02 Aug 2024, 03:55

Abere wrote:
30 Jul 2024, 10:54
ወንድም መለከተ፤
.. .. ..
ነው ጉዳዩ ለአዳነች ጉዲት። መቸም ኤርትራዊያን የኦሮሙማ ነገር አይሆንላችሁም ( የእነ አስምሮም ለገሰን ሆድ ያንቦጫቡጫል) እንጅ የአሩሲዋ ዮዲት ናት - ለኢትዮጵያዊያን። የመሰመር ዳኛ አይኖቹን ከፍቶ ማየት አለበት - በእነ ዳውድ ኢብሳ ናፍቆት እንባ በአይን እየሞላ መስመሩን ማደናገር የለበትም። :mrgreen:
ወንድም Abere

ጉዲት ከምትታወቅበት እኩይ ተግባር አንዱ፡ የአክሱምን ሃወልት መገንደሷ ነው። የኣሩሲዋን ንግሥት ከጉዲት ጋር ከማናመሳስልበት ምክንያቶች ኣንዱ፡ የኣሩሲዋ ንግሥት የኣጤ ምኒልክን ሃወልት መንከባከቻቸው ነው፤ ንግሥቷ የንጉሰ ነገሥቱን ሃውልት ተንከባከቡ እንጂ ኣልገነደሱትም። እንደሚታሙት ጸረ ጦቢያ ቢሆኑ ኖሮ ኣክራሪ ወረሙማና ወነግ ናቸው የሚባል ከሆነ ይህን ለማድረግ የሚያግታቸው አንድም ሃይል ባልነበረ። የኣሩሲዋ ንግሥት ግን ይህን ዓይነት እኩይ ተግባር ኣላየንባቸውም። ይልቅስ ቅልብጭብጭ ያለ ምርጥ ኣማርኛ እዬተናገሩ ሸገርን፡ አዲስ ኣበባን ፍንፍኔንና በራራን ሲያስውቡ ነው ያየናቸው እንጂ ኣሰላን ወይም ጂማን ኣይደለም ሲስዉቡ ያየናቸው። :mrgreen:

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች “ከሰው ሰው ቢለዩ” የሚለውን ተረት ጠንቅቀን ስለምናውቀው፡ ወረሙማ ሆነ ኣማሩማ ጉራጉማ ሆነ ወላይቱማን ትግሩማ ሆነ ሱማሉማን በእኩል ዓይን ነው የምናያቸው። ሁሉም በኣርኣያ ሥላሴ የተፈጠሩ ስለሆኑ።

ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የወሎንም ትምህርት ቀሰሙ የሚባሉት ቡሮፌሰር አስመሮም ለገሰ አርኣያችን ወይ ሞዴላችን ሆነው ኣያውቁም። ከ3-4 ዓመት ግድም በፊት እንኳ ከኣንድ ምሁር ዬማይጠበቅ ተራ የካድሬ ቢጤ ዲስኩር ሲደሰኩሩ ታዝበናቸዋል። ይህ ሲባል ግን በትግራይ ወያኔዎች ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራውያን ላይ ያደረሰውን ግፍ በጥናት በተደገፈ መልኩ ታሪኹን በመሰነዳቸው እናመሰግናቸዋለን። ከዚህ ባሻገር ግን ኣስመሮም ለገሰ ሞዴልነታቸው ለነ ዳውድ ኢብሳ እንጂ ለኛ ለኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዳልሆነ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናስገነዝብህ እንወዳለን።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
30 Jul 2024, 09:40
Ascari Meleket you are always confused with your identity ! May I remind you that you are not an Ethiopian & it is none of your business to talk about our internal issues.
ወዳጃችን Axumezana ስለኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምነንትና ማንነት ግምትዎን ሰምተናል፡ የእርስዎን ኣዅሱም ላይ ማእከሉን ያደረገውን ኢትዮጵያዊ የእንግዴልጅ ማንነትም ከዚህ በፊት ኣካፍለውናል። .. .. .. እድሜ ለቴክኖሎጂ ዓለም ወደ ኣንድ ማእከል በጠበበችበትና በተናበበችበት ዘመን፡ የዓለምን ቴክኖሎጂ እዬተጠቀሙ የውስጥ ጉዳዬ የውጭ ጉዳዬ የሚባል ፈሊጥ እንደማይሰራ እዛ የወያኔ ካድሬ ትምህርት ቤት ውስጥ አላስተማሩዎትምን ብለን ኣንዘብትብዎትም። :mrgreen:

ይሄው የእርስዎ “የከበረ” ማንነት
viewtopic.php?f=2&t=280152

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 02 Aug 2024, 04:16

ደብተራ መለከት፥

የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆንህ፥ ከተረጋገጠ ቆይተዋል። ጣልያን የመሰረታትን ኤርትራ ጠበቅ አድርገህ ያዝ፤ መቀላወጡ፥ አይጠቀምህም፤

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 02 Aug 2024, 05:33

Axumezana wrote:
02 Aug 2024, 04:16
ደብተራ መለከት፥

የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆንህ፥ ከተረጋገጠ ቆይተዋል። ጣልያን የመሰረታትን ኤርትራ ጠበቅ አድርገህ ያዝ፤ መቀላወጡ፥ አይጠቀምህም፤
ወዳጃችን Axumezana

ይህ ያስቀመጥከው መግለጫ "የመንበረ ሰላማ" ነው ወይስ ያንተ ብቻ! :mrgreen:

ደግሞስ መንበረ ሰላማ፡ ጣልያንንም ሆነ ኤርትራን ኢትዮጵያንም ጭምር ኧረ እንዲያውም ምድርን በሞላ የመሰረታት ማን እንደሆነ ኣላስተማረቻችሁምን? :mrgreen: ይህ ዓይነት ዕንጭጭ ኣስተሳሰብ ይገርማል ይገማልም. . .

ኤርትራ የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ብቸኛ ቤት መሆኗን ማመንህ ያስመሰግንሃል። "ሃገረ ትግራይን" ወይም "ኣዅሱም ማእከሏ የሆነ ኢትዮጵያን" 'እስክትመሰርት' ድረስ ደግሞ በጠኔ እንዳታልቅ፡ ከነ የኣሩሲዋ ንግሥት ኣዳነች ኣበቤ ወጥም ሆነ እንጀራ መቀላወጥህ የተጠበቀ ነውና፡ በርታ ብለንሃል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen: ይቺ የኣሩሲዋ ንግሥት ጉዳይ ነገ ከነገ ወድያ “ኣዳነች የኛ/ኬኛ” ወይም “ኣዳነሽ ናይና ኢያ” ቀደም ጐይታና ልዑል መንገሻ ኣብ ኣሩሲ ልወለዱዋ ኢያቶም ከይትብለና ንጥርጥር አሎና!
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 02 Aug 2024, 08:06

ደብተራ መለከት፥ አክሱምኢዛና ኢትዮጵያዊ ነው። You better focus on your little ascari land ! See below the right-sized map of your land. viewtopic.php?t=331166#p1425658

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 02 Aug 2024, 08:41

Axumezana wrote:
02 Aug 2024, 08:06
ደብተራ መለከት፥ አክሱምኢዛና ኢትዮጵያዊ ነው። You better focus on your little ascari land ! See below the right-sized map of your land. viewtopic.php?t=331166#p1425658
ወዳጃችን Axumezana

ኢዛናንም ሆነ ሳይዛናን ጸጋ ጥምቀት እንዲቀበሉ ያደረግነው እኛ ጣልያን መስርቷታል ያልካት ኤርትራዉያን መእመናን ካህናትና ዲያቆናት በተሳተፍንበት የመስዋዕተ ቅዳሴ ስርዓት በደብረሲና መሆኑን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልንገልጽልህ እንወዳለን። :mrgreen:

“ያንተዎቹን” እነ ኢዛናን የኛዋ ትንሺቱ ኤርትራ ዉስጥ የምትገኘው ድባርዋ ላይ ሲመተ ንግስና እንዲሰጣቸው በጎ ፍቃዳችን ሆኖ፡ ነገስታት እንዲሆኑ የሸለምንባቸውና የሾምንባቸው ስፍራ እስከ ዛሬዎ ዕለት ድረስ “ምስላም” ብለን እንደምንጠራት እኛ ኩሮዎቹ ቀብራራዎቹና ትሑቶቹ ኤርትራዉያን ትንሽ ትምህርት ቢጤ እንስጥህ ይሆንን። መንበረ ሰላማ እንደሆኑ ተገቢዉን ትምህርት የሰጡህ አይመስሉም። :mrgreen:

አቡነ ሰላማንም ቢሆን እንደምታውቀው በባህራችን ከታንኳ አውጥተን ኣቡን እንዲሆኑ ኣስችለናቸዋል ብቻ ሳይሆን ኣቡን ሆነው እንደመጡም በደብረሲና የመጀመርያውን ቅዳሴ እንዲፈጽሙ ፈቅደንላቸዋል። መቼም የኤርትራችን ትንሽነት ፍንትው ብሎ አሁን ታይቶሃል አይደል። :mrgreen: በነገራችን ላይ ትምህርታችን ላንተም ለነ የአሩሲዋ ንግሥትም ጭምር ነው።

ኣዳነች ኣበቤን ኣወድሰህ፡ ትንሺቱን ኣሩሲ መናቅ ኣይቻልም። ትንሽ የሚመስሉ ስፍራዎች ብዙ ትልልቅ ነገሮችን ያፈራሉ። ትንንሽ የሚመስሉ ሃገሮች ደግሞ ምን ያህል ትልልቅ ታሪክ እንዳላቸው ታውቅ ዘንድ ጠባይ ካደረግክ ለግንዛቤ ይረዳህ ዘንድ ቀስ ብለን ከእስራኤልና ከቫቲካን ዶክሜንቶችን እንልክልሃለን። ትልቅነት በራስ እንጂ፡ በቆዳ ስፋት ኣይደለም የሚወሰነው ለማለት ነው። በመሆኑም ለማጠቃለያነት ታላቂቱን ሳይሆን ታናሺቱን ትግራይ ለማበልጸግ ብትጥሩ ይበጃችኋል ለማለት ነው። በጥሞና ስላዳመጥከን እናመሰግንሃለን።
:mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 02 Aug 2024, 09:09

ግራ የተጋባኸው ደብተራ መለከት፥ እስቲ ኤርትራ የምትላትን አገር እዚህ ጥንታዊ ማፕ ላይ ፈልገህ አሳዬኝ፤ ብቻ የትግራይ እካል ነበረች ብለህ መራራ እውነቱን እንዳትጎነጭ!
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 02 Aug 2024, 10:28

Axumezana wrote:
02 Aug 2024, 09:09
ግራ የተጋባኸው ደብተራ መለከት፥ እስቲ ኤርትራ የምትላትን አገር እዚህ ጥንታዊ ማፕ ላይ ፈልገህ አሳዬኝ፤ ብቻ የትግራይ እካል ነበረች ብለህ መራራ እውነቱን እንዳትጎነጭ!
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg

ኣዬ ወዳጃችን Axumezana ከመሰረቱ እውነት ከሆነ መራራ ሊሆን ኣይችልም እውነት ሁሌም ጣፋጭ ነች። እውነት ካልጣፈጠችህ እውነቱን አልተቀበልክም ማለት ነው።

ኤርትራ በዬትኛው ሂሳብ ነው የትግራይ አካል የምትሆነው። እንደ እናንተ ኣባባል ጥንት የምትሉት የኣክሱም ዘመነ መንግሥትን ነው። ያኔ ኤርትራ የትግራይ ነበረች ነው ልትለን የምትፈልገው? ትንሽ ሰው ይታዘበኛል አትልም? የኢትዮጵያ ነበረች ብትል እንኳን ይሻልህ ነበር። ነገር ግን ያኔም አሁንም ለወደፊትም ኤርትራ ኤርትራ እንጂ ትግራይ ሆና ኣታውቅም ብንልህ ቅር ኣይበልህ።

ያኔ በአክሱም ዘመን “ዓሰብ” የትግራይ ክልል ነበረች ልትለን ነው? ያኔ በኣኽሱም ዘመን ዳህላክ የትግራይ ነበረች ልትለን ነው? አዬ ወዳጃችን እኛ እኮ እያል ያለነው ታሪካችን ቅድመ ኣዅሱም ነው። ምስክራችንም የመጠራ የቆሓይቶ የኣዱሊስ የኣስመራ የናቅፋ የዳዕሮ ጳውሎስ የሰምበል የማይተመናይ ገና ያልተበረበሩት በሺዎች የሚቆጠሩት መሰል ስልጣኔን የሚገልጹት “ዑናዎቻች” ናቸው። ያኔ እነዚህ ሁሉ የትግራይ ነበሩ በለና። :mrgreen:

ትግራይን እኮ ከኤርትራ ኣገር ያቀኑ ዘንድ በላክናቸው አንዳንድ ኣካላቶቻችን ኣማካኝነት የቆረቆርናት ነች። ዓድዋን ማን ነው እንዴ የቆረቆራት እስቲ ለማተብህ ብለህ መስክር ወይም የመንበረ ሰላማን “ሊቃዉንት” ጠይቅ ወዳጃችን። የጸዓዘጋው ራስ ዓንደሃይማኖት ይባላሉ የዓድዋ ቆርቋሪ! :mrgreen:

ኣንተ የ19ኛውን ምእተ ዓመት የጀርመኖች ካርታ ኣቅርበህ ኤርትራን አሳዩኝ ትለናለህ? እስቲ ኣንተው እዛው ካርታ ላይ ኢትዮጵያንና ትግራይን ኣሳየን “ትግረ”ን አላልንህም። ትግረ የኛ የኤርትራዉያን ብቸኛ ይዞታ መሆኑ አትዘንጋ። እስቲ ትግራይ ውስጥ ሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ በ”ትግረ” ቋንቋ የሚያወሩ ዜጎች ኣሏችሁን? አንዴም አስመራን ራስ ኣሉላ ናቸው የቆረቆሯትም ብለሀናል፡ ምን ዬማትለው አለህ። :mrgreen:

እስቲ ግዜ ካገኘህ Travels of Jesuit in Ethiopia የሚል መጽሃፍ ላይ የሰፈረውን ታሪካዊ ካርታ ተመልክተህ ተመለስ። "The Abissine Empire as it now is and the true source of Nile" በሚል ርእስ ስር ታገኘዋለህ። ዓንሰባ ጋሽና ባርካ የተሰኙት የኤርትራ ወንዞች የት እንደተመደቡ ፍንትው ብሎ ይታይሃል። መረብና ኣዋሳኙ ደጋማ ክፍልም TIGRE ተብሎ ተጠቅሷል ትግራይ ዬለ ኢትዮጵያ ዬለ። አስመራንም እዛ ካርታ ላይ ፍንትው ብላ ታገኛታለህ፡ ቅን ልብ ካለህ ቢለናል እኛ ኩሩዎቹና ቀብራሮቹ እንዲሁም ትሑቶቹ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ያንተው ምንጭ እንዲህ ይለናል The territorial map of Tigray (old spelling “Tigre”) ። ኣቤት ኣለማፈር ኤርትራ ውስጥ Tigre “ትግረ” የሚባል ለግዕዝ ይቀረበ ብሔር የሌለ ይመስል። ትግራይ ድሮ ትግረ ይባል ነበር ሊለን ይቃጠዋል። በል ማንም ቀጠናችንን በቅጡ ያልረገጠና ያልመረመረ “ተመራማሪ” የጣፈውን እያመጣህ ኣታጭበርብር።

ትምህርቱ ደህና ነው ኣይደል እየገባህ ነው?

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19970
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Fiyameta » 02 Aug 2024, 10:32

I approve this message! :mrgreen: :mrgreen:
Axumezana wrote:
27 Jul 2024, 14:33

አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 02 Aug 2024, 14:19

ደብተራ፥ ግራ ከገባው፥ ህዝብ ተፈጥረህ ግራ እንደገባህ ኖረህ፥ በዛው ታሸልባለህ። https://www.google.com/url?sa=t&source= ... tkDxOqgqFU

አሉላ አባነጋ፥ አታ ጎይታ ባህሪ
ስምካ አብ እሰመራ/ ዶጎአሊ/ጉራእ/ ጉንደት፥ ዘልአለም፥ ነባሪ
ፑሽኪን፥ ፑሽኪን በለ ናይጣልያን አሽካሪ
መሬትካ አምልሳ ይእቶ ናብቲ ባህሪ

viewtopic.php?t=331166#p1425658

Meleket
Member
Posts: 4809
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Meleket » 03 Aug 2024, 02:45

ከታላቁ ኤርትራዊ ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ ትንሽ ግጥምና ዜማ ቢጤ ተውሰን እስቲ እናንጐራጉር

Axumezana ንMeleket ዝጸመቕካዮ ዕረ
መሪሩካ ዶ ሓቅነት ምስ ሰዓረ
ሰታትዮ እምበር ናበይ ድሕርድሕሬ ናበይ ድሕር ድሕሬ! :mrgreen:

Meleket wrote:
02 Aug 2024, 10:28
Axumezana wrote:
02 Aug 2024, 09:09
ግራ የተጋባኸው ደብተራ መለከት፥ እስቲ ኤርትራ የምትላትን አገር እዚህ ጥንታዊ ማፕ ላይ ፈልገህ አሳዬኝ፤ ብቻ የትግራይ እካል ነበረች ብለህ መራራ እውነቱን እንዳትጎነጭ!
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg

ኣዬ ወዳጃችን Axumezana ከመሰረቱ እውነት ከሆነ መራራ ሊሆን ኣይችልም እውነት ሁሌም ጣፋጭ ነች። እውነት ካልጣፈጠችህ እውነቱን አልተቀበልክም ማለት ነው።

ኤርትራ በዬትኛው ሂሳብ ነው የትግራይ አካል የምትሆነው። እንደ እናንተ ኣባባል ጥንት የምትሉት የኣክሱም ዘመነ መንግሥትን ነው። ያኔ ኤርትራ የትግራይ ነበረች ነው ልትለን የምትፈልገው? ትንሽ ሰው ይታዘበኛል አትልም? የኢትዮጵያ ነበረች ብትል እንኳን ይሻልህ ነበር። ነገር ግን ያኔም አሁንም ለወደፊትም ኤርትራ ኤርትራ እንጂ ትግራይ ሆና ኣታውቅም ብንልህ ቅር ኣይበልህ።

ያኔ በአክሱም ዘመን “ዓሰብ” የትግራይ ክልል ነበረች ልትለን ነው? ያኔ በኣኽሱም ዘመን ዳህላክ የትግራይ ነበረች ልትለን ነው? አዬ ወዳጃችን እኛ እኮ እያል ያለነው ታሪካችን ቅድመ ኣዅሱም ነው። ምስክራችንም የመጠራ የቆሓይቶ የኣዱሊስ የኣስመራ የናቅፋ የዳዕሮ ጳውሎስ የሰምበል የማይተመናይ ገና ያልተበረበሩት በሺዎች የሚቆጠሩት መሰል ስልጣኔን የሚገልጹት “ዑናዎቻች” ናቸው። ያኔ እነዚህ ሁሉ የትግራይ ነበሩ በለና። :mrgreen:

ትግራይን እኮ ከኤርትራ ኣገር ያቀኑ ዘንድ በላክናቸው አንዳንድ ኣካላቶቻችን ኣማካኝነት የቆረቆርናት ነች። ዓድዋን ማን ነው እንዴ የቆረቆራት እስቲ ለማተብህ ብለህ መስክር ወይም የመንበረ ሰላማን “ሊቃዉንት” ጠይቅ ወዳጃችን። የጸዓዘጋው ራስ ዓንደሃይማኖት ይባላሉ የዓድዋ ቆርቋሪ! :mrgreen:

ኣንተ የ19ኛውን ምእተ ዓመት የጀርመኖች ካርታ ኣቅርበህ ኤርትራን አሳዩኝ ትለናለህ? እስቲ ኣንተው እዛው ካርታ ላይ ኢትዮጵያንና ትግራይን ኣሳየን “ትግረ”ን አላልንህም። ትግረ የኛ የኤርትራዉያን ብቸኛ ይዞታ መሆኑ አትዘንጋ። እስቲ ትግራይ ውስጥ ሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ በ”ትግረ” ቋንቋ የሚያወሩ ዜጎች ኣሏችሁን? አንዴም አስመራን ራስ ኣሉላ ናቸው የቆረቆሯትም ብለሀናል፡ ምን ዬማትለው አለህ። :mrgreen:

እስቲ ግዜ ካገኘህ Travels of Jesuit in Ethiopia የሚል መጽሃፍ ላይ የሰፈረውን ታሪካዊ ካርታ ተመልክተህ ተመለስ። "The Abissine Empire as it now is and the true source of Nile" በሚል ርእስ ስር ታገኘዋለህ። ዓንሰባ ጋሽና ባርካ የተሰኙት የኤርትራ ወንዞች የት እንደተመደቡ ፍንትው ብሎ ይታይሃል። መረብና ኣዋሳኙ ደጋማ ክፍልም TIGRE ተብሎ ተጠቅሷል ትግራይ ዬለ ኢትዮጵያ ዬለ። አስመራንም እዛ ካርታ ላይ ፍንትው ብላ ታገኛታለህ፡ ቅን ልብ ካለህ ቢለናል እኛ ኩሩዎቹና ቀብራሮቹ እንዲሁም ትሑቶቹ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ያንተው ምንጭ እንዲህ ይለናል The territorial map of Tigray (old spelling “Tigre”) ። ኣቤት ኣለማፈር ኤርትራ ውስጥ Tigre “ትግረ” የሚባል ለግዕዝ ይቀረበ ብሔር የሌለ ይመስል። ትግራይ ድሮ ትግረ ይባል ነበር ሊለን ይቃጠዋል። በል ማንም ቀጠናችንን በቅጡ ያልረገጠና ያልመረመረ “ተመራማሪ” የጣፈውን እያመጣህ ኣታጭበርብር።

ትምህርቱ ደህና ነው ኣይደል እየገባህ ነው?
እውነት ሁሌም ጣፋጭ ነች፤ ላልተቀበላት ሰው ግን ልክ እንደ ሓሞት መራራ ነች! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18491
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አዳነች አቤቤ የዘመናችን ንግስት ጣይቱ፤

Post by Axumezana » 03 Aug 2024, 03:26

የደብተራ ነገር፤

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፤
ድሃንዶ ሃዲርኩም እንጣጢእ ንዘርእ አለና፤

Post Reply