Please wait, video is loading...
ለዘመናት ተደብቆ የነበረውን ቪድዮ የለቀቀው ግለሰብ የትግራይ ተወላጅ ሆኖ ፣ በትግራይ ለፖለቲካ መጠቀሚያ ሲባል ታሪክን መጠምዘዝ የተለመደ መሆኑን በመግለፅ ፣ እውነተኛውን የትግራይ ታሪክ ከልቦለዱ ለመለየት እንዲያስችል እና የትግራይ ህዝብ ታሪኩን በሚገባ እንዲያውቅ፣ ካለፈው እንዲማርና ለወደፊቱ እንዲጠነቀቅ ይረዳው ዘንድ ቪድዮውን መልቀቅ ተገቢ ሆኖ እንደታየው ግለሰቡ ገልጿል። 

