Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
No one hates modernization of a city or town carried out by any government. But, technical, priority and ethical questions questions remain unanswered.
For example, before going for glitters, basic needs of the citizens of Addis such as
1. Adequate length of time to find a suitable rental house or to buy a house
2. At least if not more than market-value compensation for home and land owners
3. electricity and internet
4. drinking water supply and waster water disposal infrastructures
5. Ethiopia of 120 million people has only 130, 000 cars; 1 in 1000 own a car. 4 lane roads in one direction, what car density justified it?
7. First obtain tenants who will rent or own apartments or the whole building
Also, the return on 33 billion birr borrowed from the Chinese is believed to be influx of millions of tourists enjoy sights and scenes of the glittering bulbs hung on high poles and water fountains. No basic cost-benefit analysis
Ethiopia suffers from shortages of
1. medicines and hospital equipments: distressing shortages due to which some patients die
2. Libraries, books and laboratories: crippling shortages which lower the standards of graduates' skills

Last edited by Dama on 30 Jul 2024, 09:00, edited 3 times in total.
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
Dama,Dama wrote: ↑29 Jul 2024, 23:11No one hates modernization of a city or town carried out by any government. But, technical, priority and ethical questions questions remain unanswered.
For example, before going for glitters, basic needs of the citizens of Addis such as
1. Adequate length of time to find a suitable rental house or to buy a house
2. At least if not more than market-value compensation for home and land owners
3. electricity and internet
4. drinking water supply and waster water disposal infrastructures
5. Ethiopia of 120 million people has only 130, 0000 cars; 1 in 1000 own a car. 4 lane roads, what car density justified it?
7. First obtain tenants who will rent or own apartments or the whole building
Also, the return on 33 billion birr borrowed from the Chinese is believed to be influx of millions of tourists enjoy sights and scenes of the glittering bulbs hung on high poles and water fountains.
Ethiopia suffers from shortages of
1. medicines and hospital equipments: distressing shortages due to which some patients die
2. Libraries, books and laboratories: crippling shortages which lower the standards of graduates' skills
At least it is good that you have finally let the Gurages have their peace. And, let me tell you that you can't teach me how to oppose regimes. I probably have done it longer than you have.
Let me tell you one tragic fact- the blind and reactionary opposition to everything the regime does has rendered the so called opposition and the separatist 'ethnic liberators' totally purposeless, clueless and defeated. People opposed the sheger demolitions by Shimels. The Piazza demolition - people actually appreciated it. If you are a true politician who listens to the opinion of the people, then listen to those who were removed from central Addis and those who are enjoying the Piazza.
Those who blindly and illogically oppose every progress that is taking place are being left behind history and rejected by the march of time. You don't have to be supporter or advocate of the regime - I am not - but you must admit and appreciated when Ethiopian enjoy some good life.
This is not about you and about me. We don't live there. When you tell those in Piazza that what they see is false and evil, you are insulting their intelligence. Actually, it proves how toxic, useless and purposeless the reactionary opposition has become.
Human beings love progress. Only the sick advocate a shanty town so that he proves himself to be a permanent opposition!!!
So, I Horus have many times stated I support Ethiopia's quest for Sea coast and a Naval base, I support the reconstruction of Addis Abeba and any other city, I support our Nile Dam, I support the total Greening of Ethiopia and any kind of modern agriculture aiming at Ethiopia's food self-sufficiency.
I will never advocate or vote for this Oromo dominated regime and until a democratic regime becomes a reality. You folks also do the same. When you do that the people will understand what you stand for and what you oppose. When you oppose everything, you become a loser!
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት፧፦
ይኸ በመሠረቱ የተሳሳተ statement ነው። ምክንያቱም እስከ ዛሬ ምንም ለውጥ እንደሌለና የብልፅግናው ዓብዮት ብቻ የህዳሴውን ቁልፍ መድሃኒት እንዳገኘልን ያመላክታል። ይኸ ሥር ነቀል ለውጥ የሚባል በሽታ ደግሞ ለኢህአፓም አላዋጣም። ስንት ሸጋ ምሁራንን አስበልቶ፣ የአንተ ዓይነቱን ጉፋያ ጠንቋይ ብቻ አተረፈልን።
በእኔ አመለካከት ለውጥ ቆሞ አያውቅም። የመጀመሪያው የባቡር መንገድ ሲዘረጋ ለውጥ ነበር፣ አውቶሞቢልና ሰቸንቶ ወደ ሃገራችን ሲመጣ ለውጥ ነበር፤ የአባይ ግድብ ፅንሰ ሃሳብ ሲነደፍና የማዕዘን ድንጋይ ሲቀመጥ ለውጥ ቀጠለ እንጂ አልተጀመረም። በተፃራሪው የኢህአፓ እንክርዳዶች የጎሣ ፖለቲካን ሲዘሩ፣ ወያኔና ሻቢያም በስራ ላይ ሲያውሉት ለውጥ ነበር፣ ግን የመጨረሻ መጥፎ ለውጥ። ህዝብን እርስ በእርስ የሚያባላ አሰራር ስታራምድ ፣ አንዱን ህዝብ ክልል ብለህ ሌላውን በሞግዚትነት ስትቆልፈው አስፀያፊ ለውጥ ነው።
አንተ የምትለው ለውጥ ከኩል መኳኳልና የአመበሬ ጭቃ ከመለጣጠፍ ያለፈ አይደለም። ትክክለኛ ለውጥ ቅደም ተከተልን priorities ያልያዘ ከሆነ፣ የማንም ፍንዳታ የዓረብ ሃገርንና እስያን ሲጎበኝ እየኮረጀ የሚያመጣው የውራጅ ውራጅ ለውጥ ነው የሚሆነው። ጥያቄህን እራስሁ ለመመለስ እንድትችል በቅድሚያ ምንድነው የኢትዮጵያ ህዝብ በዋናኛነት የሚፈልገው ብለህ ቅደም ተከተል priorities አውጣ። ከመፅሃፍ ያነበብከውን እንደወረደ ገልብጠህ አትፃፍ።
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
ሆረስ፤
በመሰረቱ የኢትዮጵያን ዕድገት እና ብሩህ ተስፋ ከሚመኙት መካከል ነኝ። ሥር ወይም ጥልቅ መሰረት ላይ የተመረኮዘ የማያወላዳ ዕድገት አስተማማኝ ነው። በሌላ መልኩ በችኮላ፤ አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ፤ የሚደረግ ለውጥ ተንጋለው ቢተፉ... ወይም ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ነው።
የኦሮሙማው ስርዐት እስከ አሁን አገሪቱን በማተራመስ እና ምስቅልቅሏን በማውጣት ላይ እንጅ የጠራ በጎ ራዕይ የለውም ( ያለው ራዕይ ኦሮምያ የምትባል ምትሃታዊ አገር መፍጠር ነው)። ህዝብን ማደናገሪያ በተግባር ያልተገለጠ ስም ለእራሱ የፓለቲካ ንግድ ፍቃቅ መለዮ ያደረገው ነገር ቢኖር "ብልፅግና" የሚል ነው - መሬት ላይ ያለው ገሃዳዊ ሁኔታ ግን ቁርቁዝና ነው። ኢትዮጵያ እያደር ጥጃ ነው እየሆነች ያለች - ምክንያቱም ኦሮምያ መፍጠር እንጅ ኢትዮጵያን መገንባት አይደለም። ኦሮሞ ያልሆኑት ከአዲስ አበባ ቤታቸው ፈርሶ ንብረታቸውን ተሸክመው እየተሰደዱ ባሉበት ስለ ዕድገት ማውራት አስቸጋሪ ያደርገዋል። ዕድገት ዙሪያ መለስ አሳታፊ እንጅ አንድ ጎሳ የሌሎችን ጎሳ ነጥቆ ያለፈራውን መቀራመት አይደለም።
ሌላው መሰረታዊ ጉዳይ ለውጥ የግደታ መጀመር አለበት ሲባል አዋጭ እና ለሁሉም ቁልፍ አበርክቶ ( multiplier effect) ካላቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። የትናንት ባህርይ የዛሬ እና የነገን አመላካች ነው። ኦሮሙማ እስከ አሁን ለእራሱ የፓለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው ያተኮረው፡ ትናንት ያለውን ዛሬ ይሽራል።
የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ችግሮች ለመፍታት አንኳር አንኳር ጉዳዮች ላይ ማተኮር ነው። ለምሳሌ "በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ መግባት የለባቸውም፤ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ብቻ ነው የተፈቀደ ሲባል- የአካባቢ ብክለት ለመከላከል ይሉሃል።" አሁን ይህ አይገርምህም። I think they changed that policy nowብዙ የአዲስ አበባ ኗሪዎች በጨለማ እየኖሩ፤ ለመኪና ኤሌክትሪክ አለ ሲባል።
እንደዚህ አይነቱ ለውጥ ለመጀመር ሲባል ከእንደዚህ አይነት መጀመር አለበት? የለበትም። መጀምሪያ ቤቶቹ መብራት ካገኙ በኋላ መኪናዎቹ ይበራላቸዋል። ለአብነት ነው ያነሳሁት። በሙሉ የኦሮሙማ ፕሮጀክቶች የኪሳራ ፕሮጀክቶች ግብታዊ - እነርሱን እንደገና አፍርሶ ለመስራት ሌላ ተጨማሪ ወጭ የሚያመጡ ናቸው። በጥናት፤ በህዝባዊ አሳታፊነት፤ በኢኮኖሚ አዋጭነት፤ ቁልፍ ሚና አበርክቶነት፤ ማህበራዊ መስተጋብር ባሳለጠ መልኩ መሆን ለዘላቂ እድገት አስፈላጊ ነው።

Pagan Horus,
You make big mistakes in refusing to recognize your mistake in clapping for every move PP makes. One such mistake is your support for disunity of Gurage.
I have seen many good reasons enumerated against PP for you to consider. You keep blindly blowing your trumpet. Most are now tired of your bleeding-nose political wizardry. Foolhardy enjoying his own failure! Mamo Kilo. You're becoming a lonely outcast here.

-
- Senior Member
- Posts: 11821
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
The problem is that all those positive developments shouldn't be brought about under the leadership of the Oromos (which is now given the name "black Nazi", no more Oromumma or something like that).Horus wrote: ↑30 Jul 2024, 00:37Dama,Dama wrote: ↑29 Jul 2024, 23:11No one hates modernization of a city or town carried out by any government. But, technical, priority and ethical questions questions remain unanswered.
For example, before going for glitters, basic needs of the citizens of Addis such as
1. Adequate length of time to find a suitable rental house or to buy a house
2. At least if not more than market-value compensation for home and land owners
3. electricity and internet
4. drinking water supply and waster water disposal infrastructures
5. Ethiopia of 120 million people has only 130, 0000 cars; 1 in 1000 own a car. 4 lane roads, what car density justified it?
7. First obtain tenants who will rent or own apartments or the whole building
Also, the return on 33 billion birr borrowed from the Chinese is believed to be influx of millions of tourists enjoy sights and scenes of the glittering bulbs hung on high poles and water fountains.
Ethiopia suffers from shortages of
1. medicines and hospital equipments: distressing shortages due to which some patients die
2. Libraries, books and laboratories: crippling shortages which lower the standards of graduates' skills
At least it is good that you have finally let the Gurages have their peace. And, let me tell you that you can't teach me how to oppose regimes. I probably have done it longer than you have.
Let me tell you one tragic fact- the blind and reactionary opposition to everything the regime does has rendered the so called opposition and the separatist 'ethnic liberators' totally purposeless, clueless and defeated. People opposed the sheger demolitions by Shimels. The Piazza demolition - people actually appreciated it. If you are a true politician who listens to the opinion of the people, then listen to those who were removed from central Addis and those who are enjoying the Piazza.
Those who blindly and illogically oppose every progress that is taking place are being left behind history and rejected by the march of time. You don't have to be supporter or advocate of the regime - I am not - but you must admit and appreciated when Ethiopian enjoy some good life.
This is not about you and about me. We don't live there. When you tell those in Piazza that what they see is false and evil, you are insulting their intelligence. Actually, it proves how toxic, useless and purposeless the reactionary opposition has become.
Human beings love progress. Only the sick advocate a shanty town so that he proves himself to be a permanent opposition!!!
So, I Horus have many times stated I support Ethiopia's quest for Sea coast and a Naval base, I support the reconstruction of Addis Abeba and any other city, I support our Nile Dam, I support the total Greening of Ethiopia and any kind of modern agriculture aiming at Ethiopia's food self-sufficiency.
I will never advocate or vote for this Oromo dominated regime and until a democratic regime becomes a reality. You folks also do the same. When you do that the people will understand what you stand for and what you oppose. When you oppose everything, you become a loser!
How many times should I try to teach this idiot! Yesterday this character was talking about Birr slumped to 125 a US Dollar, today he didn't say a word about it, admitting one's error is for those who understand something. Idiots can never admit their failure.
Here he applauds many of the policies of the current government and then turn around to tell us he is against "Oromo dominated regime", even in the face of the remarkable achievements of the government he listed here and many others.
If we were to ask back about how the government is "Oromo dominated regime" there is no answer we could get, the only answer is Oromos are just for herding cattle, shouldn't be in the business of government responsibilities, blabbering and hate.
Helpless idiot!
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>Abere wrote: ↑30 Jul 2024, 09:31ሆረስ፤
በመሰረቱ የኢትዮጵያን ዕድገት እና ብሩህ ተስፋ ከሚመኙት መካከል ነኝ። ሥር ወይም ጥልቅ መሰረት ላይ የተመረኮዘ የማያወላዳ ዕድገት አስተማማኝ ነው። በሌላ መልኩ በችኮላ፤ አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ፤ የሚደረግ ለውጥ ተንጋለው ቢተፉ... ወይም ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ነው።
የኦሮሙማው ስርዐት እስከ አሁን አገሪቱን በማተራመስ እና ምስቅልቅሏን በማውጣት ላይ እንጅ የጠራ በጎ ራዕይ የለውም ( ያለው ራዕይ ኦሮምያ የምትባል ምትሃታዊ አገር መፍጠር ነው)። ህዝብን ማደናገሪያ በተግባር ያልተገለጠ ስም ለእራሱ የፓለቲካ ንግድ ፍቃቅ መለዮ ያደረገው ነገር ቢኖር "ብልፅግና" የሚል ነው - መሬት ላይ ያለው ገሃዳዊ ሁኔታ ግን ቁርቁዝና ነው። ኢትዮጵያ እያደር ጥጃ ነው እየሆነች ያለች - ምክንያቱም ኦሮምያ መፍጠር እንጅ ኢትዮጵያን መገንባት አይደለም። ኦሮሞ ያልሆኑት ከአዲስ አበባ ቤታቸው ፈርሶ ንብረታቸውን ተሸክመው እየተሰደዱ ባሉበት ስለ ዕድገት ማውራት አስቸጋሪ ያደርገዋል። ዕድገት ዙሪያ መለስ አሳታፊ እንጅ አንድ ጎሳ የሌሎችን ጎሳ ነጥቆ ያለፈራውን መቀራመት አይደለም።
ሌላው መሰረታዊ ጉዳይ ለውጥ የግደታ መጀመር አለበት ሲባል አዋጭ እና ለሁሉም ቁልፍ አበርክቶ ( multiplier effect) ካላቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። የትናንት ባህርይ የዛሬ እና የነገን አመላካች ነው። ኦሮሙማ እስከ አሁን ለእራሱ የፓለቲካ ፍጆታ ብቻ ነው ያተኮረው፡ ትናንት ያለውን ዛሬ ይሽራል።
የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ችግሮች ለመፍታት አንኳር አንኳር ጉዳዮች ላይ ማተኮር ነው። ለምሳሌ "በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ መግባት የለባቸውም፤ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ብቻ ነው የተፈቀደ ሲባል- የአካባቢ ብክለት ለመከላከል ይሉሃል።" አሁን ይህ አይገርምህም። I think they changed that policy nowብዙ የአዲስ አበባ ኗሪዎች በጨለማ እየኖሩ፤ ለመኪና ኤሌክትሪክ አለ ሲባል።
እንደዚህ አይነቱ ለውጥ ለመጀመር ሲባል ከእንደዚህ አይነት መጀመር አለበት? የለበትም። መጀምሪያ ቤቶቹ መብራት ካገኙ በኋላ መኪናዎቹ ይበራላቸዋል። ለአብነት ነው ያነሳሁት። በሙሉ የኦሮሙማ ፕሮጀክቶች የኪሳራ ፕሮጀክቶች ግብታዊ - እነርሱን እንደገና አፍርሶ ለመስራት ሌላ ተጨማሪ ወጭ የሚያመጡ ናቸው። በጥናት፤ በህዝባዊ አሳታፊነት፤ በኢኮኖሚ አዋጭነት፤ ቁልፍ ሚና አበርክቶነት፤ ማህበራዊ መስተጋብር ባሳለጠ መልኩ መሆን ለዘላቂ እድገት አስፈላጊ ነው።
It is a farce. There is no change. There is wealth and power transfer in the name of change. Remember when TPLF was in power? Trucks, diggers, excavators were moved to Tigray from the south day and night. NGOs were told to begin to do good Samaritan work beginning in Tigray. Any startup was shown to go to Tigray. Scaffoldings rose in Addis. There rose unfinished building. There rose some fascinating marble buildings and hotels. We started to see new names for buildings. Axum building, Warit building, hiwot building, Ezana trading........You know where those tribal names were. The same now. You have ethnic banks to discriminate. The taller will insult you for not speaking Oromifa when you request their service. The biggest is Oromia bank. All Oromos with dollar capacity are informally or formally asked to invest in Ethiopia. We know of friends of that kind with dollar capability going to Addis, borrowing hassle free money investing in buildings, exports...simply because it is that ethnics time and those in key positions speak their language and their way. Addis is made to glitter firstly to confuse the public and the misguided to serve a propaganda to say Ethiopia is changing. Secondly, it is part of Oromia. Through "change" they cause demographic shift. They destroy the identity of the people and the culture (called domicide, urbicide) and replace it with theirs or destroy the memory they don't like from history shelf. Basically, they may construct a dam or something in Amhara region simply for propaganda reason to show that Amhara is developing under Oromuma but the anti-development is Fano. There is not much, most investment is in the ethnic Ghetto called Oromia-anyone can take time to compile a document on the pattern of development, power distribution, office holders etc. in the country and show if it is done in equitable way or fair way. The military is an ethnic military dominated by one ethnic/Oromo-Oromuma committing atrocities on ethnics it does not represent.
We remember the Derg/Mengistu regime was doing the city decoration with good intent. Addis was filled with fountains, art works, statues, shining lights even better than now. There were parks. All that was the government wished development and gone with them. Government initiated development does not go anywhere. It is for corruption, usually there is something behind it. It is not sustainable, like the new railroad we hear struggling now. That is why government must be staked in policy making and regulating not investing by itself because of the unsustainability and corruption. If it invests, it should contract like roads, dams etc. to private agencies.
THERE WILL NEVER BE CHANGE IN ETHIOPIA WITHOUT PEACE, WITHOUT GOOD PLICIY, WITHOUT CITIZIN BASED POLITICS, WIHTOUT REMOVING ETHNIC BASED POLITICS AND CONSTITUTION, WITHOUT PRIVATIZATION, WITHOUT GOVERNEMENT REMOVING ITS HAND IN LAND OWENERSHIP, HOUSING ETC.
Without opening the country to outside investors (although Ethiopians should get upper hand).
The money they borrow is to share among themselves, there ethnics and prop up their power. Period. PP is an extremist Oromo party. A copycat of TPLF. TPLF was falsely painting the country was growing to middle income country simply by working for foreign governments; it will get money donation/borrowing and share among themselves while the foreign govts offer a propaganda while TPLF working for them. Now PP comes in, they are dividing what they have among themselves.
There is no change in the country, just substituting one ethnic with another ethnic hegemony and exploitation.
No real gov representing the country came to power after Mengistu, despite his shortcoming. In the past 40 years the name Ethiopia has different meaning depending on who uses the name, and it was used for robbing by people in power who in fact hate the country and the people outside their ethnics.
Where are the past leaders of the country and the family? Mostly live outside the country on their stolen money. The same is happening now, nothing has changed. Why are the generals killing the people and why are the political powerheads waging a civil war they will never win? it is power and money. It is not for the love of the country.
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
Very well explained. I could not have said any better than this you eloquently articulated - you nailed it. Thanks!
Odie wrote: ↑30 Jul 2024, 11:06
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>

አበረ፣
በዚህ ሃረግ ላይ ሃሳባቸውን የሰጡ ሰዎች ሁሉም የራሳቸውን አመለካከት አስፍረዋል፣ መብታቸው ነው ። እኔ የኢትዮጵያ መለወጥ አንድ ቦታ መጀመር አለበት ብያለሁ ፣ያ የእኔ አመለካከት ነው ። ኢትዮጵያ ምን አይነት ለውጥ ታድርግ? ይህን ለውጥ ማን ያምጣው? ከየትና ምን ላይ ይጀመር? በሚለው ላይ ሁሉም የራሱን ሃሳብ ያቅርብ መብቱ ነው ።
እኔ የአጠቃላይ አብስትራክት ህሳቤ አልከተልም ። አንድን ነገር (ሪያሊቲ) ለይቼ በዚያ ነገር ላይ ነው ም ክ ን ያታዊ አቋም ለመውሰድ የምጥረው ። በዚህ ሃረግ ላይ የምደግፋቸውን ለውጦች አንድ ሁለት ብዬ አስፍሬያለሁ ።
(1) የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ግምባታን እደግፋለሁ
(2) ኢትዮጵያ የባህር በርና የባህር ኃይል እንዲኖራት እደግፋለሁ ።
(3) አዲስ አበባ የሽንትና ቆሻሻ ከተማ ሳይሆን የምድር ውስጥ ሲወር ሲስተምና የፈሰስ ቱቦ ድሬይንኤጅ ሲስተም መሰረተ ልማት ያላት ከተማ መሆኗን እደግፋለሁ (ከብልጭልጩም በላይ)
(4) መላ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ እጸዋት የተሸፈነች አገር መሆኗን እደግፋለሁ ። (ይህ መብለጭለጭ አይደለም፣ የሕይወት መሰረት ነው)
(5) ኢትዮጵያ ከበሬ ግምባር ማሳ (የገበሬ ልጅ ስለሆንኩኝ፣ ስለማውቀው) ወደ ሰፊ ሜካናይዘድ እርሻ በየትም ቦያ ስትሻገር እደግፋለሁ ።
ይህ ነው የእኔ ጥርት ያለ የተቆጠረ ፣ምክኛታዊ ህሳቤና አቋም ። ይህም አቋሜ ከራሴ የኢትዮጵያ ማኒፌስቶር የመነጨ ነው ።
ሰላም ዋሉ
enjoy your discussions

አይ ሆረሱ - የትክክለኛ ለውጥ ሂደት አንተ መራርጠህ እንዳስቀመጥከው በሶስትና አራት ለወሬ ፍጆታ በሚያመቹ ዓርፍተ ነገሮች ተቀናንሶ የሚቀመጥ ቢሆን ኖሮ፣ ‘መሬት ላራሹም’ የኢትዮጵያን ገበሬ ያበለፅገው ነበር፤ ‘ተፈጥሮን በቁጥጥራችን ስር እናደርጋለን’ ኢትዮጵያን እንደ lost in the Swedish woods ጫካ በጫካ ያደርጋት ነበር፣ ‘የቅይጡ ኢኮኖሚ ፕሮፓጋንዳም ጠግበን በልተን በቁንጣን እንድንሰቃይ ያደርገን ነበር።
ተጣድፈህ ገብተህ ተጣድፈህ ሹልክ ብለህ ከመውጣህ በፊት፣ አንተ የምትደግፈውን ብቻ ሳይሆን፣ በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ህዝብ በአጣዳፊ የሚያስፈጉትን ሶስት ነገሮች ብቻ ጥቀስልኝ።

Horus wrote: ↑30 Jul 2024, 12:14አበረ፣
በዚህ ሃረግ ላይ ሃሳባቸውን የሰጡ ሰዎች ሁሉም የራሳቸውን አመለካከት አስፍረዋል፣ መብታቸው ነው ። እኔ የኢትዮጵያ መለወጥ አንድ ቦታ መጀመር አለበት ብያለሁ ፣ያ የእኔ አመለካከት ነው ። ኢትዮጵያ ምን አይነት ለውጥ ታድርግ? ይህን ለውጥ ማን ያምጣው? ከየትና ምን ላይ ይጀመር? በሚለው ላይ ሁሉም የራሱን ሃሳብ ያቅርብ መብቱ ነው ።
እኔ የአጠቃላይ አብስትራክት ህሳቤ አልከተልም ። አንድን ነገር (ሪያሊቲ) ለይቼ በዚያ ነገር ላይ ነው ም ክ ን ያታዊ አቋም ለመውሰድ የምጥረው ። በዚህ ሃረግ ላይ የምደግፋቸውን ለውጦች አንድ ሁለት ብዬ አስፍሬያለሁ ።
(1) የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ግምባታን እደግፋለሁ
(2) ኢትዮጵያ የባህር በርና የባህር ኃይል እንዲኖራት እደግፋለሁ ።
(3) አዲስ አበባ የሽንትና ቆሻሻ ከተማ ሳይሆን የምድር ውስጥ ሲወር ሲስተምና የፈሰስ ቱቦ ድሬይንኤጅ ሲስተም መሰረተ ልማት ያላት ከተማ መሆኗን እደግፋለሁ (ከብልጭልጩም በላይ)
(4) መላ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ እጸዋት የተሸፈነች አገር መሆኗን እደግፋለሁ ። (ይህ መብለጭለጭ አይደለም፣ የሕይወት መሰረት ነው)
(5) ኢትዮጵያ ከበሬ ግምባር ማሳ (የገበሬ ልጅ ስለሆንኩኝ፣ ስለማውቀው) ወደ ሰፊ ሜካናይዘድ እርሻ በየትም ቦያ ስትሻገር እደግፋለሁ ።
ይህ ነው የእኔ ጥርት ያለ የተቆጠረ ፣ምክኛታዊ ህሳቤና አቋም ። ይህም አቋሜ ከራሴ የኢትዮጵያ ማኒፌስቶር የመነጨ ነው ።
ሰላም ዋሉ
enjoy your discussions
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
What is The Ethiopian Agenda?
የኢትዮጵያ አጀንዳዎች 4 ናቸው።
ኢትዮጵያ በእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ከተደራጀችና ከተመራች ያላት ብሄራዊ አጀንዳ፣ ያላት ብሄራዊ ፋይዳና ፐርፐዝ በጣም ቀላልና ግልጽ ነው ። ልብ በሉ ይህ የማንም ጎሳ፣ ቡድን ፣ ኃያል ሆነ ደካማ፣ ትንሽ ሆነ ትልቅ ዘውግ ፍላጎትና ህልም አይደለም ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ተልዕኮ ማለት ነው ።
1
ኢትዮጵያ የምትባለው ሕዝብና አገር ብሄራዊ አንድነቷ የጸና፣ ጠንካራና የተረጋጋች (እስቴብል) አገር መሆን አለባት፣ መሆን ነው አላማዋ ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር አንድ ነው ። ከዚህ አጀንዳ ውጭ የሚያስብ ሁሉ ኢትዮጵያዊ አይደለም፣ እራሱን በፈለገው ስምና ቅጽል ቢጠራ ።
ለምሳሌ የኢትዮጵያ የባህር በርና ወደብ ጥያቄ የጠንካራ ኢትዮጵያ አጀንዳ ነው፤ ብሄራዊ አጀንዳ ነው። የህዳሴ ግድብ የኢንዱስትሪና እርሻ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የጠንካራ ኢትዮጵያ አጀንዳ ነው
2
ኢትዮጵያዊ የተባለው ሕዝብ እንደ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ (Political Community) ፍትህ (እኩልነት)፣ ነጻነት እና ዴሞክራሲ መፈለግ ብቻ አይደለም፤ ያለ ፍትህ፣ ነጻነትና ዴሞክራሲ መኖር አይችልም። ሰላም የሚባል ነገር እስከ አለም ፍጻሜ አያገኝም። ስልጣኔም ሆነ እድገት የሚባል ነገር አይኖሩትም ። ስለዚህ 2ኛው የኢትዮጵያ ፋይዳ፣ የኢትዮጵያ አላማ፣ የኢትዮጵያ ፐርፐዝ ዴሞክራሲ፣ ፍትህና ነጻነትን መወለድና ማሳደግ፣ ማለትም ነጻና ፍትሃዊ ሕዝብ መሆን ነው ። ይህን የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ያልገባቸው ወይም የማይቀበሉ ጸረ ኢትዮጵያ ስብስቦች ናቸው የዚህ ሁሉ መከራና ድቀትት ምክንያቶች ።
3
3ኛው የኢትዮጵያ አጀንዳ ኢትዮጵያዊያን የሚባሉት ሕዝብን፣ ዜጋዎችን የበለጸጉ፣ ያደጉ፣ የለሙ፣ የተማሩ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ሕዝብ፣ ዚጋ ማድረግ ነው 3ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳና ፋይዳ ። ኢትዮጵያ እንደ አንድ አገር፣ እንደ አንድ ሕዝብ፣ እንደ አንድ ማህበር፣ እንደ አንድ ሲስተም አላማ፣ ፋይዳ አላት ። ይህን ፋይዳ ለመተግበር ነው ህያው ሆና ምትቀጥለው ። የኢትዮጵያ አጀንዳን አንድ ሁለት ብለው መቁጠር የማይችሉ መሃይም የጎሳ ጥርቃሞዎች ናቸው የዚህ ሁሉ ሰቆቃ ምክንያቶች ።
ለምሳሌ ዘመናዊ እርሻና የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት የአጀንዳ 3 አካል ናቸው። Sewer & drainage system ያላት አዲስ አበባ የሕዝብ ጤንነት አጀንዳ አካል ነው። የት/ሚኒስቴር የትምህርት ጥራት ጥረት የተማሩ ዜጋዎች አጀንዳ ነው ።
4
በመጨረሻም 4ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ የሚፈጥር፣ ችግር የሚፈታ፣ የሚራመድ፣ ከከባቢውና ኢኮሎጂው ጋር የታረቀ፣ አፈሩን። ዉሃውን፣ እንሳሳውን፣ እጸዋቱን፣ አየሩን በሃላፊነት የሚንከባከብ ፣ መንፈሳዊ ፣ በፈጣሪ ኃይል የሚያምን በሞራልና ስነ ምግባር ምርሆዎች የተለጎመ ካልቸር መፍጠር፣ መገንባት እና መጠበቅ ነው የመጨረሻው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ካልቸር ምንድን ነው? ምን መሆን አለበት ብለው መጠየቅ የማይችሉ ቀድሞ ነገር እራሳቸው ካልቸር አልባ የሆኑ ከብቶች ናችው በዚህ ታላቅ ሕዝብና ታላቅ አገር ጫንቃ ላይ ተቀምጠው ያለም ማፈሪያ የሆኑት ። የኢትዮጵያ መፍትሄ ይህ ብቻ ነው ።
ለምሳሌ የአረንጓዴ ኢትዮጵያ ዘመቻ የአጀንዳ 4 አካል ነው።
ከዚህ ውጭ ያሉት በሙሉ ተፈራራቂ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው ። እነዚህ 4 ቀላል ግቦች እንዳይሳኩ ሌት ተቀን የሚባክኑ መሃይሞች፣ እረኞች፣ አረመኔዎችና የውጭ ጥላት አሽከሮች ናቸው ኢትዮጵያን በዚህ መከራ ውስጥ ይዘዋት ያሉት ።
** በማንኛውም የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ትክከለኛ ኢትዮጵያዊ አቋም ለመያዝ አንድ ሰው ይህን መሰል ብሄራዊ አጀንዳ እንዲኖረው የግድ ነው ። ያ ካልሆነ ምን እንደ ሚደግፍና ምን እንደ ሚቃወም ለመለየት አይችልም

Last edited by Horus on 30 Jul 2024, 14:50, edited 1 time in total.
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
ወንድሜ ሆረስ፤
አንተ ያነሳኻቸው ነጥቦች፥ ለምሳሌ ኢትዮጵያ
1) የባህር በር ባለቤት ሁና ማያት
2) የታላላቅ ግድቦች ( አባይ ወንዝ ጨምሮ)
3) የተረጋጋች ሉዋላዊት አገር
4) የመሰረተ ግልጋሎት ተዳርሶ ( ንጹህ ውሃ፤ መብራት፤ ወዘተ)
5) ሀገር ወዳድ ዜግነት
.
.
. ወዘተ
ሁሉም (ብዙሃኑ) የሚጋራው ጉዳይ ነው። በንድፈ ሃሳብ ደረጃ ትክክል ነው። ችግሩ አሁን ያለው የኦሮሙማ ስርዐተ-ጎሳ ለተጠቀሱት እና ለመሳሰሉት ጉዳዮች እንቅፋት ነው። ለኦሮሙማ የተፈጠረን ሶፍትዌር ለኢትዮጵያ ላይ ገጥሞ ኦፕሬት ማድረግ አይቻልም። ለጎሳ በተሰራ አስፋልት ጎዳና የዜግነት ህገ-መንግስት እና ፓርቲ ሊሄድ አይችልም። የበቅሎ ኮርቻ አይሆንም ለፈረስ ፤ እስከዛው ነው እንጅ እስከ ጊዜው ደረስ እንኳን አይገልጸውም። የበቅሎ ኮርቻ ለፈረስ ይሰራል- ኦሮሙማ ግን ለኢትዮጵያ በፍጹም አይሰራም።
አንተ ያልካቸውን ለመተግበር ኦሮሙማን ከምድረ ኢትዮጵያ መደምሰስ አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ ነው።

Suddenly now you are the author of the blue print of the current change, yeah?Horus wrote: ↑30 Jul 2024, 13:54What is The Ethiopian Agenda?
የኢትዮጵያ አጀንዳዎች 4 ናቸው።
ኢትዮጵያ በእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ከተደራጀችና ከተመራች ያላት ብሄራዊ አጀንዳ፣ ያላት ብሄራዊ ፋይዳና ፐርፐዝ በጣም ቀላልና ግልጽ ነው ። ልብ በሉ ይህ የማንም ጎሳ፣ ቡድን ፣ ኃያል ሆነ ደካማ፣ ትንሽ ሆነ ትልቅ ዘውግ ፍላጎትና ህልም አይደለም ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ተልዕኮ ማለት ነው ።
1
ኢትዮጵያ የምትባለው ሕዝብና አገር ብሄራዊ አንድነቷ የጸና፣ ጠንካራና የተረጋጋች (እስቴብል) አገር መሆን አለባት፣ መሆን ነው አላማዋ ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር አንድ ነው ። ከዚህ አጀንዳ ውጭ የሚያስብ ሁሉ ኢትዮጵያዊ አይደለም፣ እራሱን በፈለገው ስምና ቅጽል ቢጠራ ።
ለምሳሌ የኢትዮጵያ የባህር በርና ወደብ ጥያቄ የጠንካራ ኢትዮጵያ አጀንዳ ነው፤ ብሄራዊ አጀንዳ ነው። የህዳሴ ግድብ የኢንዱስትሪና እርሻ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የጠንካራ ኢትዮጵያ አጀንዳ ነው
2
ኢትዮጵያዊ የተባለው ሕዝብ እንደ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ (Political Community) ፍትህ (እኩልነት)፣ ነጻነት እና ዴሞክራሲ መፈለግ ብቻ አይደለም፤ ያለ ፍትህ፣ ነጻነትና ዴሞክራሲ መኖር አይችልም። ሰላም የሚባል ነገር እስከ አለም ፍጻሜ አያገኝም። ስልጣኔም ሆነ እድገት የሚባል ነገር አይኖሩትም ። ስለዚህ 2ኛው የኢትዮጵያ ፋይዳ፣ የኢትዮጵያ አላማ፣ የኢትዮጵያ ፐርፐዝ ዴሞክራሲ፣ ፍትህና ነጻነትን መወለድና ማሳደግ፣ ማለትም ነጻና ፍትሃዊ ሕዝብ መሆን ነው ። ይህን የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ያልገባቸው ወይም የማይቀበሉ ጸረ ኢትዮጵያ ስብስቦች ናቸው የዚህ ሁሉ መከራና ድቀትት ምክንያቶች ።
3
3ኛው የኢትዮጵያ አጀንዳ ኢትዮጵያዊያን የሚባሉት ሕዝብን፣ ዜጋዎችን የበለጸጉ፣ ያደጉ፣ የለሙ፣ የተማሩ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ሕዝብ፣ ዚጋ ማድረግ ነው 3ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳና ፋይዳ ። ኢትዮጵያ እንደ አንድ አገር፣ እንደ አንድ ሕዝብ፣ እንደ አንድ ማህበር፣ እንደ አንድ ሲስተም አላማ፣ ፋይዳ አላት ። ይህን ፋይዳ ለመተግበር ነው ህያው ሆና ምትቀጥለው ። የኢትዮጵያ አጀንዳን አንድ ሁለት ብለው መቁጠር የማይችሉ መሃይም የጎሳ ጥርቃሞዎች ናቸው የዚህ ሁሉ ሰቆቃ ምክንያቶች ።
ለምሳሌ ዘመናዊ እርሻና የኤሌክትሪክ ኃይል ልማት የአጀንዳ 3 አካል ናቸው። Sewer & drainage system ያላት አዲስ አበባ የሕዝብ ጤንነት አጀንዳ አካል ነው። የት/ሚኒስቴር የትምህርት ጥራት ጥረት የተመሩ ዜጋዎች አጀንዳ ነው ።
4
በመጨረሻም 4ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ የሚፈጥር፣ ችግር የሚፈታ፣ የሚራመድ፣ ከከባቢውና ኢኮሎጂው ጋር የታረቀ፣ አፈሩን። ዉሃውን፣ እንሳሳውን፣ እጸዋቱን፣ አየሩን በሃላፊነት የሚንከባከብ ፣ መንፈሳዊ ፣ በፈጣሪ ኃይል የሚያምን በሞራልና ስነ ምግባር ምርሆዎች የተለጎመ ካልቸር መፍጠር፣ መገንባት እና መጠበቅ ነው የመጨረሻው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ካልቸር ምንድን ነው? ምን መሆን አለበት ብለው መጠየቅ የማይችሉ ቀድሞ ነገር እራሳቸው ካልቸር አልባ የሆኑ ከብቶች ናችው በዚህ ታላቅ ሕዝብና ታላቅ አገር ጫንቃ ላይ ተቀምጠው ያለም ማፈሪያ የሆኑት ። የኢትዮጵያ መፍትሄ ይህ ብቻ ነው ።
ለምሳሌ የአረንጓዴ ኢትዮጵያ ዘመቻ የአጀንዳ 4 አካል ነው።
ከዚህ ውጭ ያሉት በሙሉ ተፈራራቂ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው ። እነዚህ 4 ቀላል ግቦች እንዳይሳኩ ሌት ተቀን የሚባክኑ መሃይሞች፣ እረኞች፣ አረመኔዎችና የውጭ ጥላት አሽከሮች ናቸው ኢትዮጵያን በዚህ መከራ ውስጥ ይዘዋት ያሉት ።
** በማንኛውም የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ትክከለኛ ኢትዮጵያዊ አቋም ለመያዝ አንድ ሰው ይህን መሰል ብሄራዊ አጀንዳ እንዲኖረው የግድ ነው ። ያ ካልሆነ ምን እንደ ሚደግፍና ምን እንደ ሚቃወም ለመለየት አይችልም
Why did you oppose the implementation of your own agenda until recently then, and still support the changes half-heatedly?
Didn't you oppose?
Or did you also admit that you were on the wrong path, when you were clapping your hands for the mob intending to establish a multi-tier society in the country?
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
I Pagan Horus do solemnly believe that eternal Ethiopia will be formed when God through its Bible creates a self-aware individual of his/her highest form of spiritual consciousness that informs him/er healthy connection to surrounding nature, devoid of the influences of ethnicity via the instrumentality of its communication asset, that is language. The continuity of Ethiopia will be firmly established through the chaotic destructions of languages and cultures, in short ethnicity, at the end of which we will have one language, one country and one God. That's when the eternity of Ethiopia will be achieved. Her people integrated and harmonious. Until then, enjoy the chaos that is necessary for the destruction of ethnicity with all that makes an ethnic group; its cultures and language. Long live Ethiopia of the gods and sages!
I am Horus. A disillusioned Ethiopian!!!
I am Horus. A disillusioned Ethiopian!!!
Re: አበረ፤ የኢትዮጵያ መለወጥ በግድ አንድ ቦታ መጀመር አለበት! ከዚያ በተረፈ ሁሉም ነገር ደግና ክፉ ተፈጥሮ አለው!
አበረ፣
እኔ ደጋግሜ ተናገርኩኝኮ! አንድ ማኛውም የገዥ ቡድን የመንግስት ኃይል የሚቆጣጠረው ለ4 አላማ ነው ። (1) ኃይል ለመያዝ (ሁሉን ነገር ለመወሰን)፣ (2) ለሃብት (ያገሪቱን የማይቀሳቀስና ተንቀሳቃሽ ሃብት ለመቆጣጠር)፣ (3) ለዝና (ይህው አቢይና ዲዲቲን ተመልከት!)፣ (4) ለማንነትና ክብር (ዛሬ ላይ ባለው የጎሳ ትርምስ 'ክብር' ወደ ቁጥር 3 ከፍ ብሏል)
እነዚህ የማንኛውም መንግስት ገፊ መሻቶች ናቸው። መንግስት የሆነ ቡድን ወይ ስልጣን ላይ ለመቆየት ፣ ወይ ዝነኛ ለመሆን ፣ ወይ ሃብት ለማካበት ፣ ወይ ክብር ለማግኘት ወዘተ ሕዝብና አገር የሚጠይቁትን የህላዌና እድገት አጀንዳዎች መተግበር ግድ ይሆንበታል። ያን ሳያደርግ ለረጅም ግዜ መኖር ስለማይችል ። ኅይለ ስላሴ ይህን ጉዳይ ቸል ስላሉ ስርዓታቸው መለወጡ ግዴታ ሆነ። መንግስቱ ኃይለ ማሪያም 17 ብቻ መቆየት ቻለ ፣ ትግሬዎች ወዲህ ወዲያ እየዘባረቁ ባሜሪካ ከፍተኛ እርዳታ እንኳ ከ27 አመት በላይ ሊቆዩ አልቻሉም ። አሁን የመጡት ኦሮሞች ሲጀምሩ አዲስ አበባን በፈረስና ፍንዲያ ነበር የሞሏት ፣ ቀጥለው መኪና አስቀርተን ጋሪ እንተካለን ብሎ ነበር የኦነጉ ባለግዜ ። ዛሬ እንዲህ ባላዋቂ እረኝነት ብዙ ሊቆዩ ስላልቻሉ በግድ፣ በግድ አንዳንድ ብሄራዊ አጀንዳዎች ላይ መስራት ጀመሩ ። ማንም ሪጂም ያንን ነው የሚያደርገው በሪያሊቲ እየተገደደ ።
ኦሮሞሙማም ሆነ ነገ ሌላ መንግስት ቢተካ ሂደቱ ተመሳሳይ ነው ። አንድ ሕዝብና አገር የሚፈልገውን ታሪካዊ ለውጥና እድገት ካላመጣ በግዜ ሂደር ይወድቃል! በቃ ይህ የሶሺያል ሕግ ነው ። አዳነች አቤቤ ይህን ሁሉ የምትጋጋጠው የሚቀጥለውን ምርጫ ለማሸነፍ ነው ። መንግስት ሁሉ ይህን የሚያደርገው ።
እንዲያውም ፈጽሞ የሚያሳዝነው ዛሬ ላይ አንድም የኢትዮጵያን አጀንዳ ጥርት አድርጎ አርቅቆ ብልጽግናን በፍልስፍና ፣ በቲኦሪና ተግባር በልጦ ላገሪቱ አማራጭ የፖለቲካ ስርዓት ማቅረብ የቻለ አገር አቀፍ ንቅናቄ ሊፈጠር አለመቻሉ ነው ። የአማራ ንቅናቄ ሌላ የብሄር ትግል እንጂ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ እንዳልሆነ አንተም በልብህ የደረስክበት ይመስለኛል ።
ስለሆነም ታሪክና ፍልስፍና ለዘመናት እንደ ሚያረጋግጡት የተለያዩ ገዥዎቻና የፖለቲካ ቡድኖች ለስልጣን እየተሻኮቱም አንድ አገር ፣አንድ ሕዝብ መቀጠል አለበት ። በስልጣን ላይ ያሉም ሆነ ወደ ስልጣም ለመምጣት የሚጣጣሩ ቡድኖች የሚለኩት በተግባር ነው ፤ ያ ተግባር ደሞ በአንድ ቡድን ጥቅም ብቻ መስፈርትነት የሚመዘን ሳይሆን በብሄራዊ አጀንዳ መስፈርት ነው ። የሰው መለኪያው ሥራው እንጂ ቃሉ ወይም ምኞቱ አይደለም ።
እኔ በተግባር የተፈጸሙ ነገሮችን በመመዘን ነው ስደግፍም ስቃወምም ። አዳነች ለምን አዲሳባን እንደ ምታጸዳ በውል ይገባኛል ። የሷን ሞቲቬሽን ስለምጠላ ያዲሳባን መጽዳት ልቃወም ግን አልችልም ። ያዲሳባ መጽዳት መሰረታዊ ምክንያት ስለሆነ ። እኔ የራሴ ወንድም ያዲሳባ ከንቲባ ሆኖ ከተማዋን ሽንት መሽኛ ቢያደርጋት እንዲነሳ እታገላለሁ ።
ግን ልብ በል ከላይ ከጠቀስኳቸው 4 አጀንዳዎች ውስጥ 2ኛው የዴሞክራሲና ፍትህ አጀንዳ በኦሮሙማ አንጎል ውስጥ ጨርሶ የሌለ ነው! ዞሮ ዞሮ መውደቂያቸው ያ ነው ። ያቢይ ስሌት ኢኮኖሚ ከተሻሻለ ሕዝብ ለነጻነት አይነሳም የሚል ፍልስፍና ነው የሚከተለው ። መለስም እምነቱ ያ ነበር ። ያ ግን ውሸት ነው ። የጎሳ ፖለቲካው ሙሉ ሞት ሲሞት አጀንዳ 2 ወደ ፊት ይመጣል ። ይህም የታሪክ ሕግ ነው ።

ሆረስ የምትባል አጭበርባሪ ሰውዬ ፡ ለኢትዮጵያ በዋነኝነት አሁን የሚያስፈልጋት ምንድነው ስትባል፣ የብልፅግናን አጀንዳዎችን በቃላት እያሰማመርክ እንደበቀቀን ደጋግመህ አመነዠካቸው። የዛሬ ዓመት ‘የጉራጌ ክልል ወይንም ሞት’ ትል የነበረው ሰውዬ ዛሬ ‘ወደብና ችግኝ ወይንም ሞት’ ብለህ ለምን ተገለበጥህ?
ለምን የትምህርትና የህክምና አገልግሎት ቅድሚያ ውስጥ አይገባም፤ ለምን ሙሰኝነትና ዝርፊያ አንገብጋቢ ጉዳይ አይሆንም፣ ለምን የገጠር ንፁህ ውኃና መብራት አቅርቦት አይጠቀስም፣ ለምን በግፍ የሚገደሉት፣ የሚፈናቀሉትና የሚታሰሩት ህዞቦች እሮሮ ከችግኝ ተከላ ቅድሚያ አይሰጠውም፣ ለምን ከጎረቤቶቻችን ጋራ ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር ቅድሚያ አይሰጠውም?
መልሱ ቀላል ነው፣ ብልፅግና ሌባ ነው!
በአቋራጭ የሚከብርበትንና የሚዘርፍበትን አጀንዳ እንጂ የሚያራግበው፣ ህዝብን በቀጥታ የሚጠቅመውን ለገዢው አካል ግን ትርፍ የማያመጣውን ቅድሚያ አይሰጡትም።
ሌባን የሚደግፍ ደግሞ ራሱ ሞላጫ ሌባ ነው።