የብር ዋጋ መቀነሱን ሰምተናል፣ የልሰማነዉ ግን የስንዴ ዋጋ እንዴት እንደምሆን ነዉ። እነ ኤደን መልስ ይኖራቸዉ ይሁን?
በፍሎቲንግ ተርም ይህ ምን ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ሕዝብ የምበለዉ ስንዴን ነዉ እንጂ፣ ብርን አይደለም። ስንዴ እንዴት አድርጎ ነዉ የእራት ገበታዉ ላይ የምያገኘዉ?
ስንዴን ለማምረት የዉጪ ግባት ያስፈልጋል፣ መደበሪያ። መደበሪያን በአገር ዉስጥ ምርት ለመሸፈን መንግስት ትልቅ ጥረት እያደረገ ነዉ። ሌሎች ግባቶች፣ እንደ ዉሃ፣ አፈር፣ ጉልበት ያሉት ከኢትዮጵያ የምመጡ ናቸዉ፣ የስንዴ ዋጋ ላይ ብዙ ለዉጥ አያመጡም።
የኢትዮጵያ ገበሬ በሌላ በኩል የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል፡ ቡና፣ ፍራፍሬ ና ማዕድን አምራቾች ያተርፋሉ። የዶላር ዋጋ ስለምጨምር፣ ሃብት ያከብታሉ፣ ግብር ይከፍላሉ፣ የስራ እድል ይጨምራሉ፣ ለመንግስት ተጨማሪ ወጪዎች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ።
የመንግስት ሰረተኛ ና የጡራት ወይም በእርዳታ የምኖሩ ዜጎች የማካካሻ ድጎማ (ተጨማሪ ክፍያ) ይሻሉ።
Re: የብር ዋጋ ቀነሰ፣ የስንዴስ?
……….DefendTheTruth wrote: ↑29 Jul 2024, 04:15የብር ዋጋ መቀነሱን ሰምተናል፣ የልሰማነዉ ግን የስንዴ ዋጋ እንዴት እንደምሆን ነዉ። እነ ኤደን መልስ ይኖራቸዉ ይሁን?
በፍሎቲንግ ተርም ይህ ምን ማለት ነዉ?
የኢትዮጵያ ሕዝብ የምበለዉ ስንዴን ነዉ እንጂ፣ ብርን አይደለም። ስንዴ እንዴት አድርጎ ነዉ የእራት ገበታዉ ላይ የምያገኘዉ?
ስንዴን ለማምረት የዉጪ ግባት ያስፈልጋል፣ መደበሪያ። መደበሪያን በአገር ዉስጥ ምርት ለመሸፈን መንግስት ትልቅ ጥረት እያደረገ ነዉ። ሌሎች ግባቶች፣ እንደ ዉሃ፣ አፈር፣ ጉልበት ያሉት ከኢትዮጵያ የምመጡ ናቸዉ፣ የስንዴ ዋጋ ላይ ብዙ ለዉጥ አያመጡም።
የኢትዮጵያ ገበሬ በሌላ በኩል የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል፡ ቡና፣ ፍራፍሬ ና ማዕድን አምራቾች ያተርፋሉ። የዶላር ዋጋ ስለምጨምር፣ ሃብት ያከብታሉ፣ ግብር ይከፍላሉ፣ የስራ እድል ይጨምራሉ፣ ለመንግስት ተጨማሪ ወጪዎች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ።
የመንግስት ሰረተኛ ና የጡራት ወይም በእርዳታ የምኖሩ ዜጎች የማካካሻ ድጎማ (ተጨማሪ ክፍያ) ይሻሉ።
አጋስስ! ደግሞ ፌንዲድ ዘ-ትሩዝ ምናምን ትላለህ!
ዶላር ብድር ለማግኘት ሚስቱን የሚያሲዝ ለማኝ የኦነግ/ሽኔ/ፒዲኦ ጁንታ 4 ኪሎ አለህ!
እንግዲህ ብር በ wheelbarrow ለሽንኩርትና ለድንች መግዣ እየተገፋ ይወጣል!
እናንተን ካድሬዎቹ በዶላር ነው ያሚከፍሏችሁ?
ኮሬነጌኛ!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9839
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የብር ዋጋ ቀነሰ፣ የስንዴስ?
ደማችን አፍስሰን አጥንታችን ከስክሰን ያገኘነው የሱንዴ እርዳታ አይሸጥም አይለወጥም። ኖት ፎር ሴል!!

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የብር ዋጋ ቀነሰ፣ የስንዴስ?
ዋጋቸዉ የምጨምር ሸቀጦች፣ ወይም ዕቃዎች:
መዳበሪያ፣ ነዳጅ (ዊዝ ከረንሲ ስዋፕ ዖልሬዲይ እን ፕሌስ)፡ መድሓኒት፣ ሌላ ዕቃ መጨመር የለበትም፣ እነዚህ የተጠቀሱትም ብሆን፣ መንግስት ድጎማ ስለሚያደርግ ብጨምሩም በትልቅ ልዩነት አይሆንም!
አለቀ ደቀቀ!
መዳበሪያ፣ ነዳጅ (ዊዝ ከረንሲ ስዋፕ ዖልሬዲይ እን ፕሌስ)፡ መድሓኒት፣ ሌላ ዕቃ መጨመር የለበትም፣ እነዚህ የተጠቀሱትም ብሆን፣ መንግስት ድጎማ ስለሚያደርግ ብጨምሩም በትልቅ ልዩነት አይሆንም!
አለቀ ደቀቀ!