Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Wedi » 28 Jul 2024, 14:04

በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!! :oops: :oops:
Please wait, video is loading...

Misraq
Senior Member
Posts: 16703
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Misraq » 28 Jul 2024, 14:30

ይህ በእንዲህ እንዳለ የባልደራሱ መሪ ታናሹ እስክንድርና ለግብረ ሰዶማዊው ሃብታሙ አያሌው ወሬ ሲያቀብል የነበረው ጋዜጠኛ ወግደረስ በሴቷ ፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል በግምቦቴ ዲቃሎች ላይ ትልቅ መሸበርን ፈጥሯል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም የባንዳን እጅ እየቆራረጠ ባህርዳርን ከቧል። በባህር ዳር ተንቀሳቃሽ መኪና እገዳ ተጥሏል።

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Abere » 28 Jul 2024, 14:58

እንድህ ከሆነ ዘመነ ካሴ ተስፋ የቆረጠ ይመስላል። እድሜው እንደ ስኒ ውሃ ቁልቁል ሊሆን ይችላል። እብደቱን አቁሞ ከፋኖ ጋር መታረቅ ወይም እራሱን ችሎ ከዛው አባይ ማዶ ጎጃም ውስጥ መንጎባለል ነው። I guess Zemene is becoming aloof and a minority, he is losing value and integrity. He had better not making difficult on himself by becoming loud and noisy in public talking about difference - that is a complete sign of either naiveness or a stunt to hide some insincere motive of f!lrting with the enemy. He had better now military leadership is not the same as political and diplomacy leadership. He is young he has the chance a head of him to pick-up that expreince, but should not be hungry about. Right now, he is dropping points. He should better relneqish his ego and stop any connection with OLF-PP, if has one. But he is widely suspected of having linkage with donkey Be'Aden and OLF-PP. He should stop breaking the heart of Gojam people.

He is supposed to voice for Gojam, not OLF, TPLF or EPLF

Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Odie » 28 Jul 2024, 15:08

ጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!![/color][/size] :oops: :oops:

................
አይ ውርደት!
ለየትኛው መንግስት? ይሄ የስበሩንን ስበርናቸው እያለ ህዝቡን እያጠቃ ላለው ለወንጀለኛው ለቄሮ/ኦሮሙማ ስራዊት?
በዘራችሁ አይድረስ? ይሄ ጠላቱን የሚያውቅ ፋኖ አይደለም ወይም የኦሮሙማ ፋኖ ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 16703
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Misraq » 28 Jul 2024, 15:21

Odie wrote:
28 Jul 2024, 15:08
ጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!![/color][/size] :oops: :oops:

................
አይ ውርደት!
ለየትኛው መንግስት? ይሄ የስበሩንን ስበርናቸው እያለ ህዝቡን እያጠቃ ላለው ለወንጀለኛው ለቄሮ/ኦሮሙማ ስራዊት?
በዘራችሁ አይድረስ? ይሄ ጠላቱን የሚያውቅ ፋኖ አይደለም ወይም የኦሮሙማ ፋኖ ነው!

ዘሜ የእሳቱ ጉማጅ ተናግሮታል። ቱለማው እስክንድር ከብልፅግና ጋር እየሰራ መሆኑን።

የአማራ ሕዝብ ትግል ከባዱ ተመሳስለው ከሙጡት ጋር ነው ተብሏል። ብልፄንማ መሳርያዋን ፋኖ እየተረከበ ነው

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በጎጃምና በዘመነ ካሴ የሚመራው የማፍያ እና የነብስ ገዳይ ቡድን ሊገድል የሚፈለገው ኮለኔሉ የፋኖ መሪ እጁን ለመንግስት ለመስጠት ወሰነ!!

Post by Right » 28 Jul 2024, 15:39

Wedi and Abere,
If you want to criticize Zemene Kase you are entitled to do so. And if you want to crown Eskinder Nega of Balderas as a leader of Fano, please do so without the expense of the poor people.
Stay away from blaming people. That can only be the work of PP and G7 cadres. Diaspora stay away from blaming people
But leave the people Gojjam alone.

Post Reply