Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ምስራቅ ና አበረ በንፅፅር!

Post by DefendTheTruth » 28 Jul 2024, 03:31

ምስራቅም አበረም ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነን ብሎ ያወራሉ፣ ለየግላቸዉ ከእኔ በላይ ለአማራ ተቆርቋሪ የለም ለማለት ይዳዳቸዋል። ከልብ ይሁን ለይስሙላ እራሳቸዉ ናቸዉ የምያዉቁት።

ለአማራ የቆምኩኝ ነኝ ማለቱ ላይ ተመሳሳይነት ይኑራቸዉ እንጂ አቋማቸዉ ትልቅ ልዩነት አለዉ።

ምስራቅ አማራ ራሱን ችሎ መቆም አለበት ይለናል፣ ኢትዮጵያንስቶች ስለአማራ አያገባቸዉም ይለናል፣ አማራ ራሱን ይቻል ባይ ነዉ። በአጭሩ የአማራ ነፃ አዉጪ ነኝ ይለናል። በኢትዮጵያ ስም የምያወሩት አማሮች የአማራ ጠላቶች ናቸዉ ይለናል።

በምስራቅ አመለካከት እስክንድር ነጋ የተባለ ጉጠት የአማራ ጠላት ነዉ፣ ይሄኘዉ ደግሞ እንደምታወቀዉ "መነሻችን አማራ፣ መደራሻችን ኢትዮጵያ" በመለት ነበር ወደ ጫካ ያቀናዉ። አማራ ተደረጅቶ ኢትዮጵያን ጨፍልቆ ይግዛ ማለቱ ነዉ።


አበረ ደግሞ የእስክንድር ነጋ ትልቅ ትፎዞ ነዉ፣ የአማራ ነፃ አዉጪ አንፈልግም፣ አማራ ተደረጂቶ የተቀረዉን ኢትዮጵያ ረግጦ መግዛት አለበት ይለናል። አማራ ከልፃፈለት የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት ተቀባይነት አይኖረዉም ይለናል፤ የኢትዮጵያ ባንዲራም በአማራ መደንገግ ና በሌሎቹ ላይ መጨን አለበት ይለናል። አማራ እንደ ለመደዉ የምገዛትን ኢትዮጵያ እዉን ለማድረግ ደፈ ቀና ይላል፣ ያለማታከት።

ከእስክንድር ሌላ የአበረ ሌላዉ ጀግና ጆ ባይደን የተባለ ሌላዉ ጉጠት ነዉ፣ እሱም በአፉ ደግ ደግ የምናገር በመምሰል፣ በሆዱ ግን መርዝ ይዞ ነዉ አለምን በአሜሪካ ዶሚኔሽን ስር መክተት የምፈልገዉ። እኔ ከጆ ባይደን ትራምፕ ይሻለኛል ያልኩት ይህን አካሄዱን ተረድቼ ነዉ።

አበረ ተብዬዋም ጉጠት በኢትዮጵያ ስም የአንድን ግሩፕ የበላይነት መልሶ ልጭንብን ይፈልጋል፣ ከሱ ግን ቁርጡን የነገረን ምስራቅ ይሻለናል። ግልፅ ጠላት ራሱን ከምደብቅ ጠላት በጣም ይሻላልና።

አበረ ማለት ሞሮን ነዉ ያልኩት የለምክንያት አይደልም።

አበረም ምስራቅም ለኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸዉ፣ የአበረ ጠላትነት ግን ከምስራቅ የከፋ ና እኩዪ ነዉ፣ ተደብቆ የምመጣ ነዉ ና። ተጠንቀቁ!

Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምስራቅ ና አበረ በንፅፅር!

Post by Abere » 28 Jul 2024, 11:32

DDT,
በእውነቱ እኔ እና ምስራቅን ሳይሆን ያነጻጻርከው የእራስህን ማንነት አማራ-ጠልነት ( Amhara phobic personality) ፍንትው አድርገህ ነው ያሳየኸን። ያነፀባረቅከው አቋምህም ኢትዮጵያ ያለ አማራ ህዝብ (Ethiopia without Amhara) የሚል ነው - ውሳጣዊ መልዕክቱ:: ቅኔውም - ኢትዮጵያ ትደምሰስi ኦሮምያ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ይመሰረታል ነው i።የአማራ ህዝብ ትግል ምንም አይነት ቅርጽ፤መልክ እና ይዘት ይኑረው የአማራ ህዝብ በአገሩ ድፍን ኢትዮጵያ በእኩልነት፤ ያለፍርሃት በነጻነት፤ መምረጥ መመረጥ የሚችልበት፤ ንብረት እና ሃብት ማፍራት የሚችልበት ፍትሃዊ ስልጡን ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ እውን ማድረግ ነው። አፈናቃይ፤አግላይ፤ ጎጠኛ፤ አራዊታዊ ኦሮሙማን መደምሰስ ነው።

የፋኖ ትግል የኦሮሙማን እስትንፋስ በመቅጠፍ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ሁኖ የሚኖርበት ፍትሃዊ ስርዐተ-መንግስት እና ህዝባዊ ቅቡል ህገ-መንግስት ማምጣት ነው። የአማራን ህዝብ የፍትህ ፍላጎት በማስቆም የሚኖር አገር አይኖርም። የወያኔ/ኦነግ መንግስት 100% ኢላማ አድርጎ ከ3 አስርት አመታት በላይ ያለ ህዝብም አገርም የተበጠበጠው በዚህ ምክንያት ነው። መንግስት ነኝ ባይ ሽፍታ ወያኔ /ኦነግ እንደት የሽፍታ ህግ እና መንግስቱን 100% ኢላማው አማራን ያደርጋል? ይህን በማድረጉም 100% ኢትዮጵያ ሁከት፤መንግስት አልባ እና የጦርነት ቀጣና ሁና ቀጥላለች። አማራን ብትጠላም - ድል እየነሳ ኮሶ ያጠጣኻል።

በአማራ ጠልነት ጮቤ ብትረግጥም አማራ ጩቤ እያስረገጠህ ነው። ያ! የናቃችሁት ፋኖ ነው ዛሬ አመት ዘልቆ ትጥቅ እያስፈታችሁ ያለው። ተሸንፋችኋል - ኦሮሙማዎች። የጭራቅ ኦሮሙማን እስትንፋስ በመቅጠፍ ኦሮሞ ነፃ ይወጣል።

Post Reply