Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራውያን ፈስቲቫል ከወያኔ ሽብር ጥቃት ለመጠበቅ የተሰማሩ 500 የስዊድን ፖሊስ ኃይል አባላት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለህወሓት ዳያስፖራ ኃይል መረጃው ይድረስ።

Post by Digital Weyane » 28 Jul 2024, 03:16

የስዊድን ፖሊስ የህወሓት አሸባሪዎቹን ለማጎር ይጠቀሙበት ዘንድ ፌስቲቫሉ በሚካሄድበት አከባቢ አንድ ሺ ሰው ሊይዝ የሚችል ከመሬት በታች (under ground) ጊዜአዊ እስር ቤት ገንብተው ጨርሰዋል። በጄኔቫ ስምምነት መሠረት የህወሓት አሸባሪዎቹ ከተያዙ ወይም እጅ ከሰጡ በኋላ ዎደ ትግራይ ዲፖርት እስከሚደረጉ ድረስ ወያኔያዊ ክብራቸውን በጠበቀ መልኩ ተገቢ እንክብካቤ እንደሚደረግላቸው የስዊድን መንግስት ቃል ገብቷል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የኤርትራውያን ፈስቲቫል ከወያኔ ሽብር ጥቃት ለመጠበቅ የተሰማሩ 500 የስዊድን ፖሊስ ኃይል አባላት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለህወሓት ዳያስፖራ ኃይል መረጃው ይድረስ።

Post by Digital Weyane » 28 Jul 2024, 04:26

ባለፈው አመት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በኤርትራውያን ፌስቲቫሎች ላይ የሽብር ጥቃት ሲፈፅሙ የተያዙ 894 የህወሓት ዳያስፖራ አባላት ከ4 አመት እስከ 10 አመት የሚደርስ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ የተወሰነ ሲሆን ከአንድ ሚልዮን ዩሮ በላይ ካሳ እንዲከፍሉም ተፈረዶባቸዋል።

ወንጀለኞቹ ፍርዳቸውን ከሰሙ በኋላ የሽብር ድርጊታቸውን <<ለኡናት አገራችን ትግራይ የተከፈለ መራራ መስዋእትነት>> ብለው የገለፁት ቢሆንም የተፈለገውን ውጤት ግን ማምጣት አልቻሉም። :roll: :roll:

Post Reply