Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19969
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ የተሾመው ወጣት ምሁር ጠቅላይ ሚንስተሩን አመሰገነ

Post by Fiyameta » 27 Jul 2024, 21:22

በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ሃለቃ ፀጋዬ በርሄ በእስራኤል ሚዲያ መድረክ ላይ ቀርበው የትግራይ እና የእስራኤል ታሪካዊ ግንኙነት በሁኔታዎች የማይበገር ጠንካራ ደረጃ ላይ ደርሷል ማለታቸው ይታወሳል። :oops: :oops:


kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ የተሾመው ወጣት ምሁር ጠቅላይ ሚንስተሩን አመሰገነ

Post by kebena05 » 27 Jul 2024, 21:30

Why is this man reminds me Belaynesh dumb?
Still, his English is better than the scam man, the ጨቅላው PM

Wey Ethiopia
What do they teach in UofAA? Sad indeed.

Abdeaziz
Member
Posts: 672
Joined: 23 Jun 2013, 02:12

Re: በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆኖ የተሾመው ወጣት ምሁር ጠቅላይ ሚንስተሩን አመሰገነ

Post by Abdeaziz » 27 Jul 2024, 21:31

This is the most informative. Ethiopia represented by highly educated people on the earth. Emumeye Ethiopia 🙏





Post Reply