Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2958
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

የጉራጌ corridor

Post by Tiago » 26 Jul 2024, 03:50

Odie
Member+
Posts: 6236
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Guragay corridor

Post by Odie » 26 Jul 2024, 03:59

አንተም ከገገሞቹ አንዱ ነህ ልበል?
ጉራጌ ምን ያርግህ?
እንዲህ አይነት ስፈር ኒውዮርክም ለንደንም አለ ምን ይጠበስ?
ደግሞ ተክለሃይማኖት የጉራጌ ስፈር ማን አደረገው?
ያው የዘመናት የ abuse and neglect አሻራ ነው የሚያሳየው!
እንደ ክፉ የትዳር ጉዋደኛ ጉራጌ ቢያቅፋችሁም ችግር? ልቀቀን ብላችሁት ሲተዋችሁም ስድብ ሆነ እኮ!

Tiago
Member
Posts: 2958
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የጉራጌ corridor

Post by Tiago » 26 Jul 2024, 04:29

'እንዲህ አይነት ስፈር ኒውዮርክም ለንደንም አለ ምን ይጠበስ?
I happen to know both places so stop peddling lies.

Reality is confronting,isn't it? horus aka odie :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6236
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የጉራጌ corridor

Post by Odie » 26 Jul 2024, 04:48

Tiago wrote:
26 Jul 2024, 04:29

'እንዲህ አይነት ስፈር ኒውዮርክም ለንደንም አለ ምን ይጠበስ?
I happen to know both places so stop peddling lies
@@@@@@@
I will give you an address.
እኔ እንዳንቴ በአገሩ ህዝብ ዘር እየጠቀስ የሚያጣጥል ስው አይደለሁም!
ለንደን ና ኒውዮርክ በውስጣቸው ብዙ ነገር አለ:: የት እንደምትውል ባላውቅም slum ብለህ ብትፈልጋቸው አታጣቸውም:: ደቡብ አፍሪካም አለልህ::
እነዚህ መርካቶና የለጠፍከው ስፍራ አጥጋቢም ይሁን አይሁን በምክንያት ከጥንት ጀምሮ አስታዋሽ ያጡ ሆን ተብሎ የተተው ስፍራዎች ናቸው::
አብይን ለማድነቅ አይደለም:: አብይ ያው የነበሩት ስርአቶች ፍሬ ነው:: ያንኑ የሚያውቀውን ንፍጥ እየለቀለቀ ነው::
የምናገረው ግን መለጠፍህም ሳይሆን ስም መጥራትህ ለስድብ ስለሚመስል ትክክል አለመሆኑን ላስይህ ነው:: ሆረስን ለመምታት ጉራጌን መጥራት አያሻህም::

Tiago
Member
Posts: 2958
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የጉራጌ corridor

Post by Tiago » 26 Jul 2024, 05:36

ልዩነቱ 90% የአዲስ አበባ ሕዝብ የሚኖረው ቆሻሻ ውስጥ ነው
In the developed world slums are abandoned,neglected areas because of crime,drug and poverty.these are rundown otherwise good standard residential areas.
ለንደን ውስጥ slum የሚባል ነገር የለም

Horus
Senior Member+
Posts: 40267
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Guragay corridor

Post by Horus » 26 Jul 2024, 15:14

Odie wrote:
26 Jul 2024, 03:59
አንተም ከገገሞቹ አንዱ ነህ ልበል?
ጉራጌ ምን ያርግህ?
እንዲህ አይነት ስፈር ኒውዮርክም ለንደንም አለ ምን ይጠበስ?
ደግሞ ተክለሃይማኖት የጉራጌ ስፈር ማን አደረገው?
ያው የዘመናት የ abuse and neglect አሻራ ነው የሚያሳየው!
እንደ ክፉ የትዳር ጉዋደኛ ጉራጌ ቢያቅፋችሁም ችግር? ልቀቀን ብላችሁት ሲተዋችሁም ስድብ ሆነ እኮ!

በኢ አር መደበሪያ ጉሊት ውስጥ የሚታመሱትን የወያኔ ትግሬ ልገንጠል ባይ ያማራ ማስክ ለባሽ ጊደሮች ጋር ግዜ አታባክን ። እነዚህ ፋንዲያዎች ጋዜጣ አዙረው 5 ሳንቲም መስራት የማይችሉ ቦዘኔዎች አሁን የራሳቸው ናዕት ሊጥ ቢሆንባቸው ፣ የራሳቸው የጎሳ ግማግም ቱፍ ቱፍ እውር ሽሮ አርሮ ቢከስም (psychological projection) ይባላል! የነሱን ውድቀትና ንዴት በሆነ ሰው ላይ ለደፈድፉ ሲጨማለቁ እነሱን ኢግኖር ማድረግ ነው ያለብህ!!

እነዚህ ወያኔ ትግሬን ችራ ስራ ፈስ ለምደው ኢትዮጵያዊነትን ሊነካኩ የሚቃጣቸው ወራዳ ያለቀበት ተገንጣዮች ፣ የተበላ እቁብ ላይ የሚጥሉ ደደቦች ጋር ግዜ አታባክን ። ዘና ብለህ በጭለማ ሲመላለሱ ፣ የራሳቸውን ዉሸት በመዘመር ሲባክኑ እየታዘብክ ቲ ፒ ኤ ኤፍ የደረሰችበት አለም ላይ እስኪደርሱ ግዜ ስጣቸው!

የራሱ ቤት እየጋየ ስለጉራጌ ሲለፋደድ ካገኘው ችግሩ ምን እንደ ስለምታውቀው የጉራጌን ተረት ተርትበት!!! 'ነገር የባለቤቱ ነው' ይላሉ የጉራጌ ባሊቅ!

በነገራችን ላይ ይህ ቱስ ቱስ ወያኔ ያየው የዛሬውን ቆሻሻ እንጂ እዚሁ ቅሻሻ ላይ እየተሰሩ ያሉት ፎቆች የማየት ችሎታ የለውም ። ተክለ ሓይማኖትም ብትሆን ፈርሳ ት ሰራለች ! አዲስ አበባኮ የጅቦች መኖሪያ ጫካ ነበረች! ቦዘኔ ጫታም ሰርቶ ሰለማያውቅ አፉን ሲቆላ እድሜው ያልፋል!!

Odie
Member+
Posts: 6236
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Guragay corridor

Post by Odie » 26 Jul 2024, 15:34

Horus wrote:
26 Jul 2024, 15:14
Odie wrote:
26 Jul 2024, 03:59
አንተም ከገገሞቹ አንዱ ነህ ልበል?
ጉራጌ ምን ያርግህ?
እንዲህ አይነት ስፈር ኒውዮርክም ለንደንም አለ ምን ይጠበስ?
ደግሞ ተክለሃይማኖት የጉራጌ ስፈር ማን አደረገው?
ያው የዘመናት የ abuse and neglect አሻራ ነው የሚያሳየው!
እንደ ክፉ የትዳር ጉዋደኛ ጉራጌ ቢያቅፋችሁም ችግር? ልቀቀን ብላችሁት ሲተዋችሁም ስድብ ሆነ እኮ!

በኢ አር መደበሪያ ጉሊት ውስጥ የሚታመሱትን የወያኔ ትግሬ ልገንጠል ባይ ያማራ ማስክ ለባሽ ጊደሮች ጋር ግዜ አታባክን ። እነዚህ ፋንዲያዎች ጋዜጣ አዙረው 5 ሳንቲም መስራት የማይችሉ ቦዘኔዎች አሁን የራሳቸው ናዕት ሊጥ ቢሆንባቸው ፣ የራሳቸው የጎሳ ግማግም ቱፍ ቱፍ እውር ሽሮ አርሮ ቢከስም (psychological projection) ይባላል! የነሱን ውድቀትና ንዴት በሆነ ሰው ላይ ለደፈድፉ ሲጨማለቁ እነሱን ኢግኖር ማድረግ ነው ያለብህ!!

እነዚህ ወያኔ ትግሬን ችራ ስራ ፈስ ለምደው ኢትዮጵያዊነትን ሊነካኩ የሚቃጣቸው ወራዳ ያለቀበት ተገንጣዮች ፣ የተበላ እቁብ ላይ የሚጥሉ ደደቦች ጋር ግዜ አታባክን ። ዘና ብለህ በጭለማ ሲመላለሱ ፣ የራሳቸውን ዉሸት በመዘመር ሲባክኑ እየታዘብክ ቲ ፒ ኤ ኤፍ የደረሰችበት አለም ላይ እስኪደርሱ ግዜ ስጣቸው!

የራሱ ቤት እየጋየ ስለጉራጌ ሲለፋደድ ካገኘው ችግሩ ምን እንደ ስለምታውቀው የጉራጌን ተረት ተርትበት!!! 'ነገር የባለቤቱ ነው' ይላሉ የጉራጌ ባሊቅ!

በነገራችን ላይ ይህ ቱስ ቱስ ወያኔ ያየው የዛሬውን ቆሻሻ እንጂ እዚሁ ቅሻሻ ላይ እየተሰሩ ያሉት ፎቆች የማየት ችሎታ የለውም ። ተክለ ሓይማኖትም ብትሆን ፈርሳ ት ሰራለች ! አዲስ አበባኮ የጅቦች መኖሪያ ጫካ ነበረች! ቦዘኔ ጫታም ሰርቶ ሰለማያውቅ አፉን ሲቆላ እድሜው ያልፋል!!
——————————————————-
👍👍👍👍👍
ኬር!

Post Reply