Re: አሰብን ስትሉ አየሩንም ልናሳጣችሁ ነው:: ቀጥሎ ደግሞ ዝርፍጧን አገራችሁን እዳታጡ:: ዋ! አደብ ግዙ
"ስለ ኢትዮጵያ የተሳሳተ ግምት ያላቸው እና በቅዠት ዓለም ውስጥ እየኖሩ "አሰብ! አሰብ! አሰብ!" ብለው በመጮህ የሕዝብን ጆሮ የሚያደነቁሩ ቁራዎች የወያኔን ፕሮፓጋንዳ እንደገና ሪሳይክል የሚያደርጉ መሃይሞች ናቸው። "