Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47522
Joined: 30 May 2010, 23:04

በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Halafi Mengedi » 25 Jul 2024, 14:52

If I were Danqira Issayas, I would call Tigray to join or marge as one nation and not just defend but take over all southern aka Wollo and everything up to Metema Yohannes aka Tembien province and leave my ethnic in a good hand to defend themselves forever.

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Abere » 25 Jul 2024, 15:00

አሰብ የኢትዮጵያ ክፍል ልነው - የአውሳ አራጃ ወሎ ክፍለ-ሀገር። የአውሳ አፋሮች በኤርትራ ቀኝ ግዛት ወድቀዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ አካል እና አሰብ ባህር በር ነጻ መውጣት አለባቸው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Selam/ » 25 Jul 2024, 15:41

ሽ ሽ ሽ!
ሠላሳ ዓመት ሙሉ እንበል ተጋደላይ ስትደልቅ ኖረህ፣ ዛሬ ነው አሰብ ትዝ ያለህ? ነፈዝ

Halafi Mengedi wrote:
25 Jul 2024, 14:52

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by kebena05 » 25 Jul 2024, 17:07

ከንባታው አበራሽ እበቴ

እንደው ያ ከአፍሪካ ደካማው መከላከያሽ ብልት አብቅቶ አሰብን ለመያዝ ቢቃጣ (although it will never dare in a million years) ወንድ ሆነች ትቀላቀይዋለሽ ወይስ እዚሁ ምእራቡ አለም ጠቀምጠሽ የድሃውን ልጅ ''በለው'' እያልሽ በሻእቢያ መትረየስ ታሳጪጃለሽ።

Coward MF like you will never dare to touch a gun in your life let alone fight like a man for your cause.

Abere wrote:
25 Jul 2024, 15:00

Misraq
Senior Member
Posts: 16705
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Misraq » 25 Jul 2024, 17:44

kebena05 wrote:
25 Jul 2024, 17:07
ከንባታው አበራሽ እበቴ

እንደው ያ ከአፍሪካ ደካማው መከላከያሽ ብልት አብቅቶ አሰብን ለመያዝ ቢቃጣ (although it will never dare in a million years) ወንድ ሆነች ትቀላቀይዋለሽ ወይስ እዚሁ ምእራቡ አለም ጠቀምጠሽ የድሃውን ልጅ ''በለው'' እያልሽ በሻእቢያ መትረየስ ታሳጪጃለሽ።

Coward MF like you will never dare to touch a gun in your life let alone fight like a man for your cause.

Abere wrote:
25 Jul 2024, 15:00

Good job brother Kebena. you are identifying them users who show fake Ethiopianist tendency but when you open them, they are something else. They won't tell you which ethnic group they are. Only Horus disclosed, and this Aberash is another one. They all support Abiy Ahmed's OPDO. These are products of TPLF and G7 that are handed over to OPDO and should be addressed as such :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Abere » 25 Jul 2024, 22:06

Ascari Misraq,

ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አሉ - አማራኝን አልሽ ?! :mrgreen: ። አንች አማራ አይደለሽም ሻዕብያ ነሽ። ሻዕብያ እና ወያኔ ከሸርሙጣ በላይ [ deleted ] ሁነው እራሳቸውን አርክሰው አማራ መስለው እንደሚቀርቡ ሃቅ ነው።

የአንች አይነት ቁንፅል አስተያዬት አማራን ለመጥቀም ሳይሆን አማራን ጠልፎ ለመጣል - የወያኔ ፥ የሻዕብያ እና የኦነግ ዘላቂ መጫዎቸ ለማድረግ ነው።

አገር ማፍረስ ቀላል ነው፤ አገር መገንባት ግን የብዙ ጊዜ ስራ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም ከሚገኙ ከፍተኛ ዝና ካላቸው እንድመደብ ለማድረግ የበርካታ አመታት ጥረት እና ትጋት ውጤት ነው። በአንድ ጀንበር ሻዕብያዊ ምቀኝነትህ ተነስተሽ እምቧከረዩ ይፍርሰልኝ ማለት ያው ሻዕብያነትሽን እንጅ ሌላ አይገልጽም።

ሻዕብያ አንደኛ በቅናት እና ምቀኝነት ግዙፍ እና ስመ ጥር የኢትዮጵያን አየር መንገድ ስም ማጉደፍ ይፈልጋል።

ሁለተኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተፎካካሪ የሆኑ ሌላች አየር መንገድ ኩባንያዎች የገባዬ ድርሻቸውን ለማስፋት ሲፈልጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም የሚያጠፋላቸው ቡድን ይገዛሉ። እነኝህ መሰሪ ኩባንያዎች እንደ ሻዕብያ ያለ ውሻ ይፈልጉና በገንዘብ ይገዙታል - ያው ሻዕብያ ባንዳ ስለሆነ አረቡ ይገዛዋል፤ፈረንጁ ይገዛዋል - አባሻወል ነው። :lol:

Shabia not only is seized with lethal jealousy but also is bought to carry out smear campaign by competitors of Ethiopian Airline so as to get market share in the region and around the globe. These predator corporations cannot do on their own because they will suffer from legal liability for false defamation of a reputed Ethiopian airline. To avoid legal cost ( that also fires back on them) they have to find pay to mafia land, such as your Ascari-land.

Any way, Misraq, stop pretending. You are an Ascari-Shabia. We know Ascari and Woyanes come in many forms: They pretend to be monks, nuns, se.x worker, beggar, Amhara, they can insult and degrade their own Ascari to pretend as an Ethiopian. We know that, Ascari Misraq. :mrgreen:

Misraq wrote:
25 Jul 2024, 17:44
kebena05 wrote:
25 Jul 2024, 17:07
ከንባታው አበራሽ እበቴ

እንደው ያ ከአፍሪካ ደካማው መከላከያሽ ብልት አብቅቶ አሰብን ለመያዝ ቢቃጣ (although it will never dare in a million years) ወንድ ሆነች ትቀላቀይዋለሽ ወይስ እዚሁ ምእራቡ አለም ጠቀምጠሽ የድሃውን ልጅ ''በለው'' እያልሽ በሻእቢያ መትረየስ ታሳጪጃለሽ።

Coward MF like you will never dare to touch a gun in your life let alone fight like a man for your cause.

Abere wrote:
25 Jul 2024, 15:00

Good job brother Kebena. you are identifying them users who show fake Ethiopianist tendency but when you open them, they are something else. They won't tell you which ethnic group they are. Only Horus disclosed, and this Aberash is another one. They all support Abiy Ahmed's OPDO. These are products of TPLF and G7 that are handed over to OPDO and should be addressed as such :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Fed_Up » 26 Jul 2024, 00:29

kebena05 wrote:
25 Jul 2024, 17:07
ከንባታው አበራሽ እበቴ

እንደው ያ ከአፍሪካ ደካማው መከላከያሽ ብልት አብቅቶ አሰብን ለመያዝ ቢቃጣ (although it will never dare in a million years) ወንድ ሆነች ትቀላቀይዋለሽ ወይስ እዚሁ ምእራቡ አለም ጠቀምጠሽ የድሃውን ልጅ ''በለው'' እያልሽ በሻእቢያ መትረየስ ታሳጪጃለሽ።

Coward MF like you will never dare to touch a gun in your life let alone fight like a man for your cause.

Abere wrote:
25 Jul 2024, 15:00

እረ ጡረተኛ ነው ይህ አሮጌ አህያ አበርች ሰገጤው:: እንደባከነ አንድ ሃሙስ የቀረ የነገ ሟች ጨባጣ ነው:: ተዎው ያደገበት ነው ዘራፌዋው :lol: :P

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Abere » 26 Jul 2024, 09:45

kebena05 ቆሻሻ መጣያ ባዶ ወንዝ

እውነት ሲነገርሽ ሰማይ አዝሎቆ ምድር ላይ የሚያፈርጥቅሽ ምንድን ነው? ጋኒን ሻዕብያ እየገዘፈብሽ። :mrgreen: ሌባ ስለጮኸ ለዘረፈው ንብረት የባለቤትነት መብት አያስገኝለትም። የሰረቀ መሆኑን ግን ያረጋግጥበታል። አስካሪያዊ(Ascarian) ጩከትሽ የሌባነት ማህተብ ነው። የአሰብ ባህር በር የተሰረቀ የኢትዮጵያ ልዋላዊ ግዛት ስለሆነ ሻዕብያ ወደደም ጠላም ጉሮሮ ታንቆ ተይዞ ይተፋታል። ኤርትራ ክ/ሀገር ወደ ትክክለኛ ቅርጿ ትመለሳለች --- መለስ ዜናዊ የቀጠለላት ህገ-ወጥ ጅራት ይቆረጥ እና ወደ ወሎ - አውሳ አውራጃ ይመለሳል። ይህ በደንብ ይግባሽ። አሁን የኤርትራ ቁርጥ ቀን ልጅ ገላጋይ Ascari መለስ ዜናዊ የለም። ምን ይውጣችኋል የምትፎክሩበት ሁሉ በመለስ ዜናዊ የተገኜ ነው። መለስ ዜናዊ የለም - ሰርቆ መጨፈር የለም። ዳግማዊ ቀይ ኮከብ አይምሬ ነው። (Please note that any treaty, deal, demarcation conducted over the last 34 years is null and void for Ethiopians - for they did not have a legitimate government. So, your so called Eritrea border is a line in the sand. )

ይህ የኤርትራ ሰማይ እዘጋለሁ ክትክታ አድርጎ ነው እያሳቀኝ ያለው። አይን ሲዘጋ፤ ቂጥ ይከፈታል ( እንቅልፍ ሲያሸልብ ፈስ ያመልጣል) ነው እንጅ ሰማዩ ቢዘጋ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ምንም ነገር የለም። እንድሁ የፕሮፓጋንዲስቶች ስራ ነው። አየር መንገዱ ሂሳብ ያስተካክላል። በቃ በቢዝነስ ስሌት ይህ ነው። ትርፍ ይቀጥላል ሰማዩ ይሰነጠቃል።

ወደ ምሳሌያዊ አባባሉ ልመለስ። አሁን ኤርትራ ሰማይ ብትዘጋ - መለስ ዜናዊ ( የነፍስ አባቷ) የለም። እንደ በፊቱ አባረርናቸው በቃ ተመለሱ ተብሎ ወታደር አይጭበረበርም። አስመራ እንገናኝ ነው የሚሆነው። አሰብ ባህር በር ለማስመለስ የግደታ አስመራ መድረስ አስፈላጊ ነው። አስመራ ይታረሳል፤ አሰብ ይመለሳል። ለዚያ ነው ሰማዩ ስትዘጉ ቂጣችሁ ተከፍቶ ይገረፋል - ይለበለባል። ኡ ኡ መለስ ዜናዊ አሁን የለም።

kebena05 wrote:
25 Jul 2024, 17:07
ከንባታው አበራሽ እበቴ

እንደው ያ ከአፍሪካ ደካማው መከላከያሽ ብልት አብቅቶ አሰብን ለመያዝ ቢቃጣ (although it will never dare in a million years) ወንድ ሆነች ትቀላቀይዋለሽ ወይስ እዚሁ ምእራቡ አለም ጠቀምጠሽ የድሃውን ልጅ ''በለው'' እያልሽ በሻእቢያ መትረየስ ታሳጪጃለሽ።

Coward MF like you will never dare to touch a gun in your life let alone fight like a man for your cause.

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Abere » 26 Jul 2024, 10:24

That is why we say Ethnic politics and Ethnic region( tribal system) is created by EPLF/Shabia. Shabia bragged about it, stating: it gave 100-years Homework to Ethiopia. Those Shabia rats fake talking as if standing against ethnic region are fake. See how this "Kebeba rat" or other Shabia rats are calling out ethnic names ( the mosaic, beauty of Ethiopia). Ethiopians come here as Ethiopian not as a tribe, Shabias do not like that because tribalism is Shabia's prescription.

Gurage, Tigre, Amhara, Oromo, Kembata, Hadiya, Wolayta, etc. is not an insult. These are wealth and precious treasury of one big sovereign nation of Ethiopia. But, this does not sit very well with Shabia for this is lethal to its fake Eritrea.

If ethnic names in Ethiopia are insults, could these tribes names in Eritrea province( Kunama, Baria, Tigre, Saho, Jeberti, etc.) also insults. Could "kebenao5" be from the Baria tribe.

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በሀይል ወደብ ይኖረናል'/'አሰብ የኢትዮጵያ አፋሮችም ነው

Post by Selam/ » 26 Jul 2024, 16:53

በዚህ ፎረም ላይ ተደብቆ ምላሱን ብቻ የሚመዝዘው ፈልፈላ ይቅርና ፣ በምድሪቷ ላይ በእግሩ የሚኳትነውም ልሂቅ በዚህ ዘመን ሊታመን አይችልም።

ቀድሜ እንደተናገርኩት፣ ከአንድ ፐርሰት አይበልጥም መረጃ ላይ በአንድ ስም ብቻ የሚጠቀመው ፣ ያልሆነውም ጎሳ ነኝ ብሎ የማይዋሸው። ከዚያችው ላይ ግማሹ ፐርሰንት ደግሞ የእኔ የሰላም ነው።

Post Reply