Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16705
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Why does Horus hates TPLF more than OPDO ?

Post by Misraq » 25 Jul 2024, 16:34

.
.
.
የዝንጀሮ ቆንጆ የለውም እንጂ ሕወሃት ከኦህዴድ ጋር ሲስተያይ መልአክ ነው፥፥ ግን ሆሩስ ለምን የኦህዴድ ፍቅር እንዲህ አከነፈው? መርካቶ ውስጥ አንድ ዝጉብኝ እንዲከፍት ተፈቅዶለት ይሆን?

በአብይ ፍቅር የከነፈው የእንድርታው ወንድማችን Axumezana ከ Horus ጋር አንድ ካምፕ ውስጥ መሆናቸውም ገራሚ ነው

Axumezana ደብረጽዮን እኒዲታሰርለት ውስጥ ውስጡን ከአብይ ጋር እያሴረ ነው፥፥ በዚህ ጉዳይ የተምቤን አገው ብሄርተኛው Halafi-Mitri ይስማማ ይሆን አላውቅም ፥፥ የአድዋው Tigray People ግን የሚስማማ አይመስልም፥፥

Horus wrote:
25 Jul 2024, 15:42
TPLF - THE CANCER OF ETHIOPIA NEEDS TO BE ERADICATED FOR GOOD FOR OUR NATION TO BE IN PEACE!