Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

ጥጋብ የማትችለው ኢትዮጵያ በአመት ከ$500 ሚሊዬን ዶላር በላይ ልታጣ ነው

Post by kebena05 » 24 Jul 2024, 21:40

ድሮም ቢሆን በአጋሜና የአጋሜ ውርንጭላ ከሆነው አብይ የሚመራ አየር መንገድ ምን ይጠበቃል? ኤርትራና ሕዝቧ በጣም ብዙ አማራጮች ያላት አገር ነች።

አሁን ከመንግስታችን የሚጠበቀው በጣም ተፈላጊና አመቺ የሆነውን የአየር ክልላችንን ለዚህ ውለታቢስ ሕዝብ ጥርቅም አድርጎ መዝጋት ብቻ ነው።