ኢትዮጵያ ኢዘዲን ከማልን ትምሰል
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
ኢትዮጵያ ማንን ትምሰል?
ኢትዮጵያ ኢዘዲን ከማልን ትምሰል
ኢትዮጵያ ኢዘዲን ከማልን ትምሰል
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
የኢትዮጵያ ሓገራዊና ብሄራዊ አጀንዳ ምን እንደ ሆነ ሳይገባው 4 ኪሎ ስልጣን ለመያዝ የሚታክት የፖለቲካ ጂል ብቻ ነው!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
በኢትዮጵያ ያለው እውነተኛ ፖለቲካ አንድና አንድ ብቻ ነው ፤ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ !! የኢትዮጵያ አጀንዳ !!!
በቃ
ሰላም ዋሉ
በቃ
ሰላም ዋሉ
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
የሆረስ ፖለቲካ አቋሞች ምንግዜም ከራሱ ማኒፌስቶ የመነጩ ናቸው! የራሱ የሆነ ኢትዮጵያን መመልከቻ ፍልስፍና ስላለው!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሰሞኑ ብሄራዊ መነጋገሪያ ሆኖዋል ! ለብር ውድቀትም ሆነ ለዋጋ ግሽበት መድሃኒቱ ሥራ፣ ምርት፣ ምርታማነት ብቻ ነው ! የማይሠራ እማያመርት ፣ ሕዝብና ኢኮኖሚ ሺ ግዜ ቢበደር ሺ ግዜ ቢለቃ ከድህነት አይላቀቅም !
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
ለመሆኑ TPLF የሚለው ቃል እስከ ሚያንገሸግሽ አልሰለቻችሁም? የትግሬ መከራ መቼ ይሆን የሚያበቃው?
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2789
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
Horsee, impressive statement.

Is that your very own statement ? How can you test the truth value of it. We see creation. But, we have never seen the creator. People have created God. For sure, there is a power force that created this magnificence. But, that has to be proven scientifically.እግዚአብሄር ግለሰብን እንጂ ቤተሰብን፣ ጎሳን፣ ብሄርን፣ አገርን አልፈጠረም ። ስለሆነ የቤተሰብ፣ የክላን፣ የጎሳ፣ የብሄርና አገር መቆሚያ መሰረት ግለሰብ ነው ።
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
ዳርክ ኤነርጂ፣Dark Energy wrote: ↑15 Aug 2024, 01:12Horsee, impressive statement.Is that your very own statement ? How can you test the truth value of it. We see creation. But, we have never seen the creator. People have created God. For sure, there is a power force that created this magnificence. But, that has to be proven scientifically.እግዚአብሄር ግለሰብን እንጂ ቤተሰብን፣ ጎሳን፣ ብሄርን፣ አገርን አልፈጠረም ። ስለሆነ የቤተሰብ፣ የክላን፣ የጎሳ፣ የብሄርና አገር መቆሚያ መሰረት ግለሰብ ነው ።![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
ለጥያቄህ መልስ የሌለኝ እንዳይመስልህ፤ ሙሉ መልስ አለኝ ። ነገር ይህ ቦታው አይደለም። ሁሉም ነገር የራሱ ቦታና ግዜ አለው ። ይህ በመንፈሳዊ ኮሌጅ ውስጥ የሚደረግ የነገረ መለኮት ክርክር ቢሆን ወይም በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ፋኩልቲ ውስጥ ስለ ዘገምተኛ ለውጥና ታምራዊ ፍጥረት የሚደረግ የኮስሞሎጂ ክርክር ቢሆን ጥያቄህ የራሱን ቦታ ይዞ መልስ እስጥህ ነበር ።
ይህ ሃረግ የፖለቲካ ፍልስፍና ወይም የፖለቲካ ንድፈ ሃሳብ ሃረግ ነው ። የፖለቲካ ፍልስፍናና ንድፈ ሃሳብ ሰዎች እንደ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ ማለት እንደ መንግስት እንዴት ነው የሚያደራጁት? ያንን ድርጅት መንግስት ሲመሰርቱና ሲያስተዳድሩ የሰርዓቱ መቆሚያ መሰረት ማነው? ግለሰብ ወይስ ቡድን? የሰው መብት ምን ማለት ነው? ሕግ ምንድን ነው? ሕገ መንግስት ምንድን ነው? ለሰው ሳይሆን ለሕግ መገዛት ምን ማለት ነው? ወዘተ የሚባሉትን ጥያቄዎችን ነው የሚመልሰው የፖለቲካ ህሳቤ ።
ሰውን እግዚአብሄር ፈጠረው የሚሉ እግዚአብሄር የሚባል ፈጣሪ ኃይል ብለው የሚያምኑ ሰዎች ናቸው ። አይ ሰው በዘገምተኛ ለውጥ የመጣ እንሰሳ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ ። ሁለቱም በፖለቲካ ማህበር መንግስት መስርተው ነው የሚኖሩት። ስለሆነ ከላይ ያነሳኋቸው የፖለቲካ ፍልስፍናና ቲኦሪ ጥያቄዎችን መመለስ አለባቸው ።
ያም ሆኖ ስለ ፖለቲካ ሲወራ ስለ እግዚአብሄርና መንግስተ ሰማይ ማንሳት አትችልም ! ለዚህ ነው መንግስትና ኃይማኖት የተለያዩት!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
አረንጓዴ ኢትዮጵያ የቅንጦት ፕሮጀክት ሳይሆን መሰረታዊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ነው!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
የኢትዮጵያ ቀይ ባህረኛነት ዝም ብሎ ቀልድ ሳይሆን የኢትዮጵያ አጀንዳ ቁጥር 1 አካል ነው ። ጠንካራ ኢትዮጵያ ማለት አንዱ የባህር በር ባለቤት መሆንዋ ነው ።
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
እዚህ ፎረም ላይ ወርቃማ ግዜያቸው የሚያባክኑ ምነው አንዴም የሆረስ ማኒፌስቶ ስህተት ነው ብለው የማይሽሩት! ማሰብ ያቃተው ይሳደባል ይባል የለ!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
አበረ፣
ፋኖ የኢትዮጵያ ሰራዊት ቢሆን የሁሉም ደስታ ነው! ያ ይሆን ዘንድ ግን ፋኖ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ጦር፣ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ኃይል መሆን ይኖርበታል። ከወዲሁ ከማንኛውም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጠላት ንክኪ ነጻ ሆኖ ለኢትዮጵያ ከተሟገተ ሕዝቡ እራሱ የኢትዮጵያ ጦር ያደርገዋል ። The facts will speak for themselves.!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
ኢትዮጵያ ከፋኖ ውጭ ምንም ዓይነት ሌላ አማራጭ የላትም። ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እና መድኅን ነው። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ማህበርተኛ የሆኑት ኦነግ-ብልጽግና፤ ወያኔ፤ ሻዕብያ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ስለሆኑ በፋኖ ላይ የሚላክኩትን ሀሳዊ ፕሮፓጋንዳ መዋጋት አንዱ የትግሉ ዘርፍ ነው። ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው፤ ኢትዮጵያም የፋኖ ናት።የኦሮሙማን ፊንፊኒ ፋኖ አሳምሮ ሹሩባ ይሰራታል።
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
So you can search it on ER or you can search it on google.
BELIEVE IN FACTS, FACTS WILL SPEAK FOR THEMSELVES!
BELIEVE IN FACTS, FACTS WILL SPEAK FOR THEMSELVES!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
እንደ አለት የጸናውን የሆረስ ማኒፌስቶ አንብብና ለምን የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ እንዳለበት ተቀበል!
Re: THE HORUS MANIFESTO: WHAT IS ETHIOPIA?
I know your master is upping his ante in the hope of strenghening his power grab or simply increasing his propaganda output to divide and conquer if he can, kind of PSYOP. You are a part time worker for breadcrumb. If this lie by accident turns out to be marginally true, GOOD BYE OLD SOD DOG
You don't seem emotionally intelligent to know how to control your expressions while under the manipulation of your handlers