Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 22 Jul 2024, 09:06

አክሱምኢዛና የወንጌል አርበኛ
ድንገት ደርሶ ጣለው የኢትዮጵያን መጋኛ
ደብረሊባኖስ ገዳም የቆሞውን ዘንዶ
በትንሽ ጠጠር ወደ ምድር አውርዶ
ረገጠው አረደው አደረገው ባዶ
መሪ እዳይተካ በሽዋ ተራምዶ
የተጉለት መተት የአንኮበር ጥንቆላ
የተክለሃይማኖት ድግምት የስልጣን ድለላ
በአክሱምኢዛና እጅ በእሳት ተበላ
ከሽዋ መሪ አይወጣም ከእንግዲህ በኻላ






Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 22 Jul 2024, 17:05

Axumezana wrote:
22 Jul 2024, 09:06
አክሱምኢዛና የወንጌል አርበኛ
ድንገት ደርሶ ጣለው የኢትዮጵያን መጋኛ
ደብረሊባኖስ ገዳም የቆሞውን ዘንዶ
በትንሽ ጠጠር ወደ ምድር አውርዶ
ረገጠው አረደው አደረገው ባዶ
መሪ እዳይተካ በሽዋ ተራምዶ
የተጉለት መተት የአንኮበር ጥንቆላ
የተክለሃይማኖት ድግምት የስልጣን ድለላ
በአክሱምኢዛና እጅ በእሳት ተበላ
ከሽዋ መሪ አይወጣም ከእንግዲህ በኻላ






Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Abere » 22 Jul 2024, 17:34

ወያኔ እና ውሻ:-

በአፉ ሥጋ ጎርሶ - ሆዱ ገብቶ ሥስት፥
ሁሉ ለእኔ ብሎ- ተጠናውቶት ልክፍት፤
አልታዬው ብሎ - የዐመሉ ከንቱነት፤
ወረደ ውሃ ዳር እራሱን ጎርሶ ለመጎንጨት፤
ውሃ ዳር ቆም ብሎ - ድንገት ሲመለከት፤
ሌላ ውሻ ውሃ ውስጥ ሥጋ ጎርሶ ታይቶት፤
ሊናከስ ሊባል ሊቦጭቅ አስቦት፤
የጎረሰው ሥጋ ነጠቀው ውሃ ውስጥ አምልጦት በድንገት።

የትግሬ ወያኔ ድፍን 50 ዓመታት ልኸጩን ሲያዘራ፤
በዳ እጁን አስቀረው ያ ትንታጉ ፋኖ - ከምድረ አማራ።

የትግሬ ወያኔ - በእርግጥም ውሻ ነው፤
ልክፍታም በሽታ ሰቀቀን የያዘው፤
አጋሜ አውራጃው - ስላለ አልበቃው፤
ደጋግሞ ደጋግሞ ሸዋ እና አማራን አፉ የሚላግገው።

ሸዋና አጋሜን ምን ያገናኘዋል ?
አያገባው ገብቶ ይንቀዋለላል።

ለምን ሰርቶ አይበላም ባለበት አውራጃው በዛው በትግራይ፤
ምን አመጣው ትግሬን ከቶ ሸዋ ላይ?
የትግል ነዳጁ አቀጣጣይ ኃይሉ፤
አንዱ እየተሰዋ - ሌላው መታገሉ፤
አንዱ ከፈር ሲለቅ - ሌላው መቀጠሉ፤
ጥራት እና ብቃት - የትግል ባህሉ።
ምን አድስ ተገኝቶ - ሁካታው በረታ፤
የጠላት ወሬ ነው - ጭንቀት እና ዋይታ።

Woyane rats are squeaking worrying that Fano is becoming influential.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Union » 22 Jul 2024, 17:40

:lol:
Eskinder will soon be replaced with the correct Amara leader but why is a postioned Eskinder making you shi't on yourselves

I notice even the US is very unhappy about the temporary leader Eskinder.

Fanno poletical wing is work on progress. But Fano military force is united just like the people on the ground!

We have one witaf neqay beaden down aka asegid.
Axumezana wrote:
22 Jul 2024, 09:06
አክሱምኢዛና የወንጌል አርበኛ
ድንገት ደርሶ ጣለው የኢትዮጵያን መጋኛ
ደብረሊባኖስ ገዳም የቆሞውን ዘንዶ
በትንሽ ጠጠር ወደ ምድር አውርዶ
ረገጠው አረደው አደረገው ባዶ
መሪ እዳይተካ በሽዋ ተራምዶ
የተጉለት መተት የአንኮበር ጥንቆላ
የተክለሃይማኖት ድግምት የስልጣን ድለላ
በአክሱምኢዛና እጅ በእሳት ተበላ
ከሽዋ መሪ አይወጣም ከእንግዲህ በኻላ






Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 22 Jul 2024, 21:38

Abere you did not understand my poem but I told you several times that , as empty ኬሻ cannot stand still FANO cannot make it to Arat Kilo!

ራስ ሳይጠና ጉተና
ፋኖን ከወይን ጎን ምዘና
Last edited by Axumezana on 22 Jul 2024, 23:02, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Union » 22 Jul 2024, 21:53

:lol:

ፋኖ እኮ ነው አራት ኪሎ ያስገባህ

Whats makes you now think Fanno wont be in 4 killo? Especially after it already killed the well trained OLF and liyu soldiers. 2 miilion of them killed with 90% Amara librated.

Agame :lol:

የድሮ ሰርአት ናፋቂ :lol:

እዚህ መጥተህ ምን ታለቅሳለህ። 14 አመት ሆናቹ እኮ መለስ ከሞተ :lol: its over

Axumezana wrote:
22 Jul 2024, 21:38
Abere you did not understand my poem but I told you several times that , as empty [deleted] cannot stand still FANO cannot make it to Arat Kilo!

ራስ ሳይጠና ጉተና
ፋኖን ከወይን ጎን ምዘና

Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 22 Jul 2024, 23:01

Do not forget the EPRDF constitution is still standing!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 23 Jul 2024, 04:02

Axumezana wrote:
22 Jul 2024, 09:06
አክሱምኢዛና የወንጌል አርበኛ
ድንገት ደርሶ ጣለው የኢትዮጵያን መጋኛ
ደብረሊባኖስ ገዳም የቆሞውን ዘንዶ
በትንሽ ጠጠር ወደ ምድር አውርዶ
ረገጠው አረደው አደረገው ባዶ
መሪ እዳይተካ በሽዋ ተራምዶ
የተጉለት መተት የአንኮበር ጥንቆላ
የተክለሃይማኖት ድግምት የስልጣን ድለላ
በአክሱምኢዛና እጅ በእሳት ተበላ
ከሽዋ መሪ አይወጣም ከእንግዲህ በኻላ






Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Abere » 23 Jul 2024, 14:26



ወያኔ እና ውሻ:-

በአፉ ሥጋ ጎርሶ - ሆዱ ገብቶ ሥስት፥
ሁሉ ለእኔ የሚል- ተጠናውቶት ልክፍት፤
አልታዬው ብሎ - የዐመሉ ከንቱነት፤
ወረደ ውሃ ዳር - ጎርሶ ለመጎንጨት፤

ውሃ ዳር ቁሞ - ድንገት ሲመለከት፤
ሌላ ውሻ ውሃ ውስጥ - ሥጋ ጎርሶ ታይቶት፤
ሊነክስ ሊበላው - ሊቦጭቅ አስቦት፤
የጎረሰው ሥጋ ነጠቀው ውሃ ውስጥ - አምልጦት በድንገት።

የትግሬ-ወ ያኔ ድፍን 50 ዓመታት - ልኸጩን ሲያዘራ፤
ባዶ እጁን አስቀረው ያ! ትንታጉ ፋኖ - ከምድረ አማራ።

የትግሬ-ወያኔ - በእርግጥም ውሻ ነው፤
ልክፍታም በሽታ ሰቀቀን የያዘው፤
ደግሞም የውሻ ዐመል የሚታወቅበት፤
የተፋውን ትፋት መልሶ መላስ ነው ከቆሻሻ መሬት።

የትግሬ-ወያኔ ውሻ ነው ውሻ ነው፤
ገርፎ ላሰቃየው ሁሉ የእርሱ ጌታ ነው።

የትግሬ-ወያኔ ተክለ-ቁመናዋ፤
ቁርጥ እንደ ውሻ እንዴ ቲቲዬዋ።

አጋሜ አውራጃው - አልበቃ ስላለው፥
ሸዋ! ሸዋ! ይላል - ጠፍጥፎ እንደ ሰራው።
ደጋግሞ ደጋግሞ ሸዋ እና አማራን አፉ የሚላግገው።

ሸዋና አጋሜን ምን ያገናኘዋል ?
አያገባው ገብቶ ያንቀዋልለዋል።

ለምን ሰርቶ አይበላም :ባለበት አውራጃው - በዛው በትግራይ፤
ምን አመጣው ትግሬን ከቶ ሸዋ ላይ?
የትግል ነዳጁ አቀጣጣይ ኃይሉ፤
አንዱ እየተሰዋ - ሌላው መታገሉ፤
አንዱ ከፈር ሲለቅ - ሌላው መቀጠሉ፤
ጥራት እና ብቃት - የትግል ባህሉ።
ምን አድስ ተገኝቶ - ሁካታው በረታ፤
የጠላት ወሬ ነው - ጭንቀት እና ዋይታ።


When Woaynes panic - that is what you know their worst nightmare is happening. :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18492
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Axumezana » 23 Jul 2024, 18:20

Axumezana wrote:
22 Jul 2024, 09:06
አክሱምኢዛና የወንጌል አርበኛ
ድንገት ደርሶ ጣለው የኢትዮጵያን መጋኛ
ደብረሊባኖስ ገዳም የቆሞውን ዘንዶ
በትንሽ ጠጠር ወደ ምድር አውርዶ
ረገጠው አረደው አደረገው ባዶ
መሪ እዳይተካ በሽዋ ተራምዶ
የተጉለት መተት የአንኮበር ጥንቆላ
የተክለሃይማኖት ድግምት የስልጣን ድለላ
በአክሱምኢዛና እጅ በእሳት ተበላ
ከሽዋ መሪ አይወጣም ከእንግዲህ በኻላ






Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሽዋ ማእከሉ ደብረ ሊባኖስ ነው ዳዊት ድንገት ደርሶ አተረማመሰው፥

Post by Abere » 23 Jul 2024, 19:10

Abere wrote:
23 Jul 2024, 14:26


ወያኔ እና ውሻ:-

በአፉ ሥጋ ጎርሶ - ሆዱ ገብቶ ሥስት፥
ሁሉ ለእኔ የሚል- ተጠናውቶት ልክፍት፤
አልታዬው ብሎ - የዐመሉ ከንቱነት፤
ወረደ ውሃ ዳር - ጎርሶ ለመጎንጨት፤

ውሃ ዳር ቁሞ - ድንገት ሲመለከት፤
ሌላ ውሻ ውሃ ውስጥ - ሥጋ ጎርሶ ታይቶት፤
ሊነክስ ሊበላው - ሊቦጭቅ አስቦት፤
የጎረሰው ሥጋ ነጠቀው ውሃ ውስጥ - አምልጦት በድንገት።

የትግሬ-ወ ያኔ ድፍን 50 ዓመታት - ልኸጩን ሲያዘራ፤
ባዶ እጁን አስቀረው ያ! ትንታጉ ፋኖ - ከምድረ አማራ።

የትግሬ-ወያኔ - በእርግጥም ውሻ ነው፤
ልክፍታም በሽታ ሰቀቀን የያዘው፤
ደግሞም የውሻ ዐመል የሚታወቅበት፤
የተፋውን ትፋት መልሶ መላስ ነው ከቆሻሻ መሬት።

የትግሬ-ወያኔ ውሻ ነው! ውሻ ነው፤
ገርፎ የሰቃየው ያ! የእርሱ ጌታ ነው።

የትግሬ-ወያኔ ተክለ-ቁመናዋ፤
ቁርጥ እንደ ውሻ እንዴ ቲቲዬዋ።

አጋሜ አውራጃው - አልበቃ ስላለው፥
ሸዋ! ሸዋ! ይላል - ጠፍጥፎ እንደ ሰራው።
ደጋግሞ ደጋግሞ ሸዋ እና አማራን አፉ የሚላግገው።

ሸዋና አጋሜን ምን ያገናኘዋል ?
አያገባው ገብቶ ያንቀዋልለዋል።

ለምን ሰርቶ አይበላም ባለበት አውራጃው - በዛው በትግራይ፤
ምን አመጣው ትግሬን ከቶ ሸዋ ላይ?
የትግል ነዳጁ አቀጣጣይ ኃይሉ፤
አንዱ እየተሰዋ - ሌላው መታገሉ፤
አንዱ ከፈር ሲለቅ - ሌላው መቀጠሉ፤
ጥራት እና ብቃት - የትግል ባህሉ።
ምን አድስ ተገኝቶ - ሁካታው በረታ፤
የጠላት ወሬ ነው - ጭንቀት እና ዋይታ።

When Woaynes panic - that is when you know their worst nightmare is really happening. :mrgreen:

Post Reply