-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
ዶር ዮናስ ብሩ፦ ለአማራ ምሁራን ብዙ ጠቃሚ ምክር ያላቸው ይመስላል። ታዲያ የአማራ ምሁራንን በአንከር ሚድያ በኩል ጋብዘው እንዳያወያዩ የሚያግዳቸው ነገር አለ? አለዚያ ነገሩ የጓዳ ወሬ ሆነ
ዶር ዮናስ ብሩ፦ ለአማራ ምሁራን ብዙ ጠቃሚ ምክር ያላቸው ይመስላል። ታዲያ የአማራ ምሁራንን በአንከር ሚድያ በኩል ጋብዘው እንዳያወያዩ የሚያግዳቸው ነገር አለ? አለዚያ ነገሩ የጓዳ ወሬ ሆኖ ይቀራል
Re: ዶር ዮናስ ብሩ፦ ለአማራ ምሁራን ብዙ ጠቃሚ ምክር ያላቸው ይመስላል። ታዲያ የአማራ ምሁራንን በአንከር ሚድያ በኩል ጋብዘው እንዳያወያዩ የሚያግዳቸው ነገር አለ? አለዚያ ነገሩ የጓዳ ወ
ዮናስ ብሩ ኦሮሞ ነው! መሳይ መኮንን ጉራጌ ነው ተብለው ሲሰደቡ የነበረ መስሎኝ !!!