Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by Horus » 06 Aug 2022, 19:44

ክለስተር የደቡብ ብሄሮችን ማክሰሚያ እና መቆጣጠሪያ እንጂ የእድገት መሳሪያ ወይም አደረጀጀት አይደለም! እያንዳንዱ ብሄር የራሱን ክልልና ልዩ ዞን እንደ ፍላጎቱ አደራጅቶ ሌት ተቀን ሲሰራ እንጂ ለተረኛ የጎሳ አምባገኖች መቆጣጠሪያ እና ማፈኛ የተቀየሰው ክለስተር የደቡብ ሕዝብን ወደ ድህነትና ባርነት የሚያወደው ሌላ የቅኝ አገዛዝ ፈሊጥ ነው ።

ጉራጌ ከማንኛውም ጎሳ እኩል የሆነ እኩል መብት ያለው ሕዝብ ነው ። ይህ መብቱ ከበሮ እራሱን እስከሚገዛ ድረስ ትግሉ ያድጋል፣ ይሰፋል፣ ይገነትራል ከገር ቢት አዲስ አበባ ካዲስ አበባ ወደ አለም ከተሞች እንዘረጋዋለን ። አሉ በሚባሉ የትግል ዘዴዎች ትግላች ይደራጃል ይፋፋማል። በዚህ 21ኛ ዘመን በዚህ በኛ ትውልድ ጉራጌ ብሄሩና ዘሩ በሌላ ጎሳ አምባገነኖች ጠፍቶ አይምቶም!

Last edited by Horus on 06 Aug 2022, 20:10, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by sun » 06 Aug 2022, 20:16

Horus wrote:
06 Aug 2022, 19:44
ክለስተር የደቡብ ብሄሮችን ማክሰሚያ እና መቆጣጠሪያ እንጂ የእድገት መሳሪያ ወይም አደረጀጀት አይደለም! እያንዳንዱ ብሄር የራሱን ክልልና ልዩ ዞን እንደ ፍላጎቱ አደራጅቶ ሌት ተቀን ሲሰራ እንጂ ለተረኛ የጎሳ አምባገኖች መቆጣጠሪያ እና ማፈኛ የተቀየሰው ክለስተር የደቡብ ሕዝብን ወደ ድህነትና ባርነት የሚያወደው ሌላ የቅኝ አገዛዝ ፈሊጥ ነው ።

ጉራጌ ከማንኛውም ጎሳ እኩል የሆነ እኩል መብት ያለው ሕዝብ ነው ። ይህ መብቱ ከበሮ እራሱን እስከሚገዛ ድረስ ትግሉ ያድጋል፣ ይሰፋል፣ ይገነትራል ከገር ቢት አዲስ አበባ ካዲስ አበባ ወደ አለም ከተሞች እንዘረጋዋለን ። አሉ በሚባሉ የትግል ዘዴዎች ትግላች ይደራጃል ይፋፋማል። በዚህ 21ኛ ዘመን በዚህ በኛ ትውልድ ጉራጌ ብሄሩና ዘሩ በሌላ ጎሳ አምባገነኖች ጠፍቶ አይምቶም!

Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by Horus » 06 Aug 2022, 20:18

የአቢይ መንግስት የጉራጌ አባቶችን አቤቱታ አልሰማም ብሎ ጉራጌን በጦር ሃይል በቅኝ ግዛት እገዛለሁ ካለ የሚጠብቀው የወያኔ ዉሸት 3 ሚሊዮን ሳይሆን የ7 ሚሊዮን ጉራጌ ቁጣና ትግል ነው። ይህ ደሞ ታሪክ ያረጋግጠዋል! ጉራጌ በባረነት የሚገዛ ሁሉተኛ ዜጋ አይደለም!

Last edited by Horus on 06 Aug 2022, 20:36, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40294
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by Horus » 06 Aug 2022, 20:33

በመንግስት ውስጥ ጉራጌን ለማጥፋት የሚሰራው ሃይል ወይም ቡድን ማነው? ለምንድን ነው መንግስት የመላ ጉራጌን ሕዝብ ድምጽ ሽሮ ደፍሮ በጦር ሃይል ለገዛን እና ሊያጠፋን ወስኖ የሚንቀሳቀሰው? አሁን ቀስ በቀስ እውነቱ እየመጣ ነው ። ግን ይህ ደባ ይፈርሳል። ሌሎች መዘዘችን ይዞ ይመጣል!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7630
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by AbyssiniaLady » 06 Mar 2024, 15:54

Cluster was successful, now it is the language

Gurage listro children are to be taught latin written Afaan Oromo from the age of four as a part of the assimilation project of Oromummaa, According to people familiar with the plan.

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7630
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ጉራጌ ክልል ነው! ጉራጌ በጦር ሃይል በባርነት የሚገዛ ሕዝብ አይደለም! ትግላችን ይስፋ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!! እኚህን ክቡር የወለኔ ጉራጌ አባት ስሟቸው !!!

Post by AbyssiniaLady » 02 Jul 2024, 14:12

Google Translate adds Afar language using AI in largest ever expansion

By Eric Revell FOXBusiness June 28, 2024

Afar, Cantonese, the Shahmukhi dialect of Punjabi and Max were among the languages added to Google Translate

Google announced on Thursday that its Translate platform was expanded with 110 new languages added for users thanks to the use of advanced artificial intelligence (AI) models.

Among the notable additions to Google Translate that were flagged in the company's announcement was Cantonese, which Caswell said has "long been one of the most requested languages" for the tool but was challenging to add because it often overlaps with Mandarin in writing, which made it "tricky to find data and train models."

Shahmukhi, a variety of Punjabi that's the most spoken language in Pakistan, was added along with Afar – a tonal language spoken in Djibouti, Eritrea and Ethiopia which the announcement noted had the most volunteer community contributions.

https://www.foxbusiness.com/technology/ ... -expansion

Hopeless and helpless subhuman Gurage listros don't be jealous of Afars.

Post Reply