Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6239
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Odie » 16 Jul 2024, 21:37

1. ፋኖ ክልሉን ነፃ አውጥቶ አልጨረስም:: ነፃ ካወጣ በሁዋላስ አላማው መገንጠል ነው? አይመስለንም:: መገንጠል ለትግሬና ኦሮሞ ቀላል ካልሆነ ለአማራ አይቀልም:: የማይገነጠሉ ከሆነ ደግሞ ፎረም ላይ ቲፎዞ/ተወካይ ነን የሚሉ ጥሬ አስመሳዮች cyber warriors ለምን Ethiopianist አስጠላቸው? ሁሉን ሳያቅፉ መንግስት ሊሆኑ አይችሉም:: ማንን እንደሚያቅፉ መምረጥ ግን ይችላሉ:: ሁሉን ያላቀፈ እድሜው እንደሚቀጭ ወያኔና ኦፒዲኦ ምስክር ናቸው::

2. እስክንድርን ለጠቅላይ ሚንስትርነት ነው እንዴ የሚመርጡት? በማእከላዊ ኮሚቴ እየተወስነ የፖለቲካ መግለጫና ምሪት ለመስጠት አይደለም እንዴ? ይሄ any time ሊሻር ሊሽም የሚቻል ቦታ መሆን የለበትም?

3. እስክንድር ከፋኖ ጋር ሲሰነብት ከመንግስት ንኪኪ ይኑረው አይኑረው የውጭ እጅ ይንካው አይንካው security clearance ወይም back ground check እብንዴት አላደረጉበትም? አሁን ለምን ያሙታል? የፓለቲካ መሪ ሆነ ማለት መሻር ይቻላል ማለት ነው:: ውሳኔ ደግሞ በማእከላዊ ኮሚቴ ከተወስነ ምን ያስፈራል? በየ ጊዜ ስራውን መገምገም አይቻልም?

4. የፋኖ መሪዎች እነዘመነ የመከላከያውና የኮሚቴ ስፍራ ይዘው የፖለቲካውን ስራ እስክንድርን በማገዝ መስራት ይችላሉ:: ፋኖ የምሪት organogram መዋቅራዊ አስራር ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል:: የተማረ ሃይል አለው ስለሚባል::

5. ህዝባችሁን ከግብፅ ነፃ የምታወጡ ከሆነ ገና ቀይ ባህርና ዮርዳኖስን መሻገር አለባችሁ:: አማራን ነፃ ብታወጡ አገርን ነፃ ለማውጣት ገና ከ50% በላይ ስራ ይጠብቃችሁዋል::
ኢትዮዽያን ነፃ ለማውጣት የግድ Ethiopianist ያስፈልጉዋችሁዋል መመርመርና መምረጥ ቢኖርባችሁም::
የሚሆነው ሁሉ ከናንተ በላይ resource ያለው የጠላታችሁ ሃይል እንደሚከታተል እወቁ!!
Ethiopianist ምናምን ስትሉ አብይ ከናንተ በልጦ ኢትዮዽያዊ ይሆንና ክልል ማፍረስ ህገ መንግስት የመቀየር ካርድ ሊመዝላችሁ ይችላል:: ተጠንቀቁ🤣

Right
Member
Posts: 4314
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Right » 16 Jul 2024, 23:05

4. የፋኖ መሪዎች እነዘመነ የመከላከያውና የኮሚቴ ስፍራ ይዘው የፖለቲካውን ስራ እስክንድርን በማገዝ መስራት ይችላሉ:: ፋኖ የምሪት organogram መዋቅራዊ አስራር ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል:: የተማረ ሃይል አለው ስለሚባል::
Exactly. Unless there is something that we don’t know this kind of disagreement is solvable.
Yes, Zemene and the other commanders should focus on the military campaign and let the political wing take care of the rest. Solid organizational structure must be created.
I am glad that they are having disputes as it will help them evolve. Keep it internal and don’t run to the media with every piece of information.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Fed_Up » 16 Jul 2024, 23:56

Right wrote:
16 Jul 2024, 23:05
4. የፋኖ መሪዎች እነዘመነ የመከላከያውና የኮሚቴ ስፍራ ይዘው የፖለቲካውን ስራ እስክንድርን በማገዝ መስራት ይችላሉ:: ፋኖ የምሪት organogram መዋቅራዊ አስራር ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል:: የተማረ ሃይል አለው ስለሚባል::
Exactly. Unless there is something that we don’t know this kind of disagreement is solvable.
Yes, Zemene and the other commanders should focus on the military campaign and let the political wing take care of the rest. Solid organizational structure must be created.
I am glad that they are having disputes as it will help them evolve. Keep it internal and don’t run to the media with every piece of information.
እስክንድርን መመረጥ ወያኔዎች ለምን አስደሰታችሁ...የእናንተ ጉዳይ ነው አያገባኝም ግን so fishy.

Odie
Member+
Posts: 6239
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Odie » 17 Jul 2024, 05:27

እስክንድርን መመረጥ ወያኔዎች ለምን አስደሰታችሁ...የእናንተ ጉዳይ ነው አያገባኝም ግን so fishy.
[/quote]

መጠርጠርስ ጥሩ ነው!
ወያኔ ነክ ነገሮች አስተማማኝ ሴኩሪቱ clearance የሚያገኘው ከኤርትራ ስለሆነ!
የወያኔ ቡችሎች አነ ስርክ-አፅም አሁን ደግሞ ኢትዮዺያኒስት መስለው ለማራገብ የጀመሩ ይመስላል!

Tiago
Member
Posts: 2961
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Tiago » 17 Jul 2024, 05:43

እስክንድርን መመረጥ ወያኔዎች ለምን አስደሰታችሁ...የእናንተ ጉዳይ ነው አያገባኝም ግን so fishy.
fed_up

TPLF knows Eskindir very well and he has always wanted to be no less than a leader.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Fed_Up » 17 Jul 2024, 11:45

Tiago wrote:
17 Jul 2024, 05:43
እስክንድርን መመረጥ ወያኔዎች ለምን አስደሰታችሁ...የእናንተ ጉዳይ ነው አያገባኝም ግን so fishy.
fed_up

TPLF knows Eskindir very well and he has always wanted to be no less than a leader.
I firmly believe that there are plenty of deserving leaders in Fano. However, it's not my place to disclose their names. or አቧራ ማስነሳት:: I have a feeling that he is going to make Fano look weak.

Odie
Member+
Posts: 6239
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Odie » 17 Jul 2024, 11:53

I firmly believe that there are plenty of deserving leaders in Fano. However, it's not my place to disclose their names. or አቧራ ማስነሳት:: I have a feeling that he is going to make Fano look weak.
[/quote]

Just a feeling! it would have been better to have a new blood than a kind of making “macchiato” from old guys!
Although he invested his all, specially when Eskender has some smudge!
FANO need a uniter not a divider!!
May be the soulless ጢያስዾራ wanted him!

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Abere » 17 Jul 2024, 11:58

ጥያቄ አለኝ! እስክንድር ስልጣን እና ገንዘብ ቢፈልግ እስከ አሁን በአቋራጭ ማገኜት ይሳነው ነበር ወይ? በፊት በወያኔ አሁን ደግሞ በኦሮሙማ እነ ብርሃኑ ነጋ ወዘተ ያገኙትን ስልጣን እና ንብረት ለማግበስበስ የተሻለ ዕድል አለው ባይነኝ።

ሰውዬው የሥልጣን ሱስ አለበት የሚለው አሳማኝ አይመስለኝም። ለመወንጀል ለምን ይሆን ሰዎች የሚቸኩሉት? ለእኔ ፀረ-ፕሮፓጋንዳ ካድሬዎች ይመስሉኛል። በአንድ ጀንበር ምስጋና ያው ጀንበር ሳይጠልቅ መወንጀል ስም ማጥፋት - ምን ይሉታል? ለማመስገን ትቸኩሉ እና ለመርገም እንድሁ።

I do not believe TPLF wanted Eskindir, they are pretending as if they liked him. It is like someone trying to swap an empty box to the opposite group by making noisy flattery trading scam, so that the opposite group takes and opens the empty box while the scammer keeps the one with treasure.

There is always a blame game when it comes to Amhara. Suppose Zemene Kassie were elected he would be coined as Shabia agent and was member of Ginbot 7 at its early formation.

Odie
Member+
Posts: 6239
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Odie » 17 Jul 2024, 12:21

Abere!
ስለ Zemene ከግንቦት 7 ኤርትራ ጀምሮ አንዳንድ ነገሮች እናውቃለን::
እስክንድርም ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ አክቲቪስት እንደነበረ ብዙ እንደተስቃየ አሁንም ያለውን ህይወቱን ትቶ እንደሚታገል ይታወቃል:: ከ human right advocate እና ታጋይነቱ ምን ያህል formidable እንደሆነ እራሳቸው ፋኖዎቹ ነው ማወቅ የሚችሉት:: ሁሉም they deserve respect no less no more. ዘመነ ከአመራር በተጨማሪ የመከላከያ ክንፉ መምራት መቀጠል ይሻለዋል:: እስክንዳር እስካሁን በዚም በዚያም የሚስማበት ቅሬታ ትንሽም ቢሆን ይሽክካል በተለይ ከብልፅግና ስዎች ጋር ንኪኪ አለው ነበረው መደራደር ሽግግር/ሽቅርቅር ምናምን የሚለው ጭምጭምታ:: ስለዚህ original political force ከፋኖዎቹ ቢወጣ it would have been most beautiful. ከተለያየ የፖለቲካ ፖርቲ የጎለመቱትን “macchiato “ ቀርቶ!
Netizens የመስለውን ያወራል ግን የሚሆነው ይታያል!!

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Abere » 17 Jul 2024, 14:22

Odie,
ያነሳሃቸው ነጥቦች እኔም የምስማማባቸው ናቸው። እኔን የገረመኝ ለምን ይኸ ውይም ያ ተመረጣ አልተመረጠም ሳይሆን፤ ሰዎች ለምን በአንድ ጊዜ እንደ ቆሪ ውሃ ይዋልላሉ። ከባድ መስዋዕት የከፈሉ የቁርጥ ቀን ሰዎችን በችኮላ ስም ያጠፋሉ ነው። ትክክል ብለሃል "እባብ ያዬ በልጥ በረዬ" እንድሉ በአገራችን የግልጽነት ጉዳይ ፍጹም የሌለ እና የሴራ ፓለቲካ እንድ ልዩ ችሎታ ስለሚቆጠር በጥንቃቄ መመርመር እና ማጤን ያስፈልጋል። አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ሰዎች በሌሎች ምክንያት ይሁን በእርሳቸው ስህተት ሊሰሩ ይችላሉ። ያን ጊዜ ቆም ብሎ መጠየቅ እና አግባብ ባለው መንገድ መልስ ማግኘት ተገቢ ነው።

አዎ! በቅርቡ እስክንድር ለአሜሪካ ድምጽ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ ( ወይም በጽሁፍ ይሁን) ስለ አማራ ህዝብ የህልውና ትግል አጭር ጭብጥ አስተላልፏል። በዚያ መልዕክት እኔ አንድ ቅር ያለኝ ነጥብ ነበር። እስክንድር ወጥቶ በዚያ ላይ ማብራሪያ ወይም የአፍ-ወለምታ እንደሆነ ማስተባብያ እንድሰጥ እፈለግ ነበር። የተናገረውም ምዕራባዊያን በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም ያደረጉትን ጥረት ማድነቅ ነበር። በዚህ ላይ በጣም አዝኜ ነበር - ወያኔ እና ኦነግን ማን ነው የሚደግፋቸው። ለመሆኑ አማራ ሲጮህ ቢውል የሚሰማው የምዕራብ አገር አለ? ምዕራባዊያን እራሳቸው ሳይስቁ አይቀሩም። ትግራይ ጀኖሳይድ እያሉ ሲለፍፉ እንጅ አማራ ተጨፈጨፈ አላሉም አይሉም።
ሆኖም ግን የአንድ ቀን ስህተት ወይም የአፍ ወለምታ ሊሆን ይችላል ብዙ መስዋዕትነት የከፈለ ሰውን "አገኘሁህ በማለት" በስህተት መጥለፍ ተገቢ አልመሰለኝ። ያም ሆነ ይህ ፋኖዎች ሰከን ባለ መንፈስ መነጋገር ይገባቸዋል። የጋራ ተወቃሽ ይሆናሉ በታሪክም በትውልድም።
ግልጽነት አስፈላጊ ነው - የሴራ ፓለቲካ መቆም አለበት፤ይህ የጎጥ እና የክፍለ ሀገር ሽኩቻ መቋረጥ አለበት።

Odie wrote:
17 Jul 2024, 12:21
Abere!
ስለ Zemene ከግንቦት 7 ኤርትራ ጀምሮ አንዳንድ ነገሮች እናውቃለን::
እስክንድርም ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ አክቲቪስት እንደነበረ ብዙ እንደተስቃየ አሁንም ያለውን ህይወቱን ትቶ እንደሚታገል ይታወቃል:: ከ human right advocate እና ታጋይነቱ ምን ያህል formidable እንደሆነ እራሳቸው ፋኖዎቹ ነው ማወቅ የሚችሉት:: ሁሉም they deserve respect no less no more. ዘመነ ከአመራር በተጨማሪ የመከላከያ ክንፉ መምራት መቀጠል ይሻለዋል:: እስክንዳር እስካሁን በዚም በዚያም የሚስማበት ቅሬታ ትንሽም ቢሆን ይሽክካል በተለይ ከብልፅግና ስዎች ጋር ንኪኪ አለው ነበረው መደራደር ሽግግር/ሽቅርቅር ምናምን የሚለው ጭምጭምታ:: ስለዚህ original political force ከፋኖዎቹ ቢወጣ it would have been most beautiful. ከተለያየ የፖለቲካ ፖርቲ የጎለመቱትን “macchiato “ ቀርቶ!
Netizens የመስለውን ያወራል ግን የሚሆነው ይታያል!!

Odie
Member+
Posts: 6239
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ስውየው የመረጡት ጠቅላይ ሚንስትርነት ነው?

Post by Odie » 17 Jul 2024, 15:59

Abere wrote:
17 Jul 2024, 14:22

Strongly agreed!

Post Reply