.
.
.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
***
ሰው እንደ መጋዣ መሣሪያ ተሸክሞ እየመጣ ኣማራ ክልል ያራግፋል። ለዚህ'ኮ ነው ኣዝማሪው:
"አወየው ጠመንጃ ... አወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት" … ያለው።
እኔም በተራዬ:
የኣቁማዳ እህል አይደል ... ከሆድ የሚገባ
ወይ የኣንቀልባ ልጅ ... አንጀት የሚያባባ
ሲመከር፣ ሲዘከር ... ተው ሲሉት ካልሰማ
በትነው፣ውቀጠው ... ቅጨው እንደ አክርማ
የኣማራይቱ ልጅ -... ፋኖ የሀገር ካስማ! ... ብያለሁ።
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
እንዲያ በል brother Asegid
ሳያውቁ ይህ ሕዝብ ታጠቀላቸው
ሳያውቁ ይህ ሕዝብ ታጠቀላቸው
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact: