Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 06 Jul 2024, 18:48

ቦረን ሰገል ገበሮ ሰገልተመ የሚል ታሪካዊ አባባል ኣለ። ቦረና ዘጠኝ ነዉ፣ ገበሮ ዘጠና ነዉ ማለት ነዉ።

ኣንድ የሰማሁኝ አፈታሪክ ገበሮዎች በ16ኛዉ ክፍለዘመን ወደ ሸዋ የመጡትን ቦረናዎች ገበሬ ነን ሲሏቸዉ ቦረናዎቹ ገበሮ ኣሏቸዉ የሚል ነዉ።

ገበሬ የስንቶች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ቃል ነዉ።

የቦረናን ቋንቋ ጨምሮ በርካታ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዉስጥ ገብረ የሚለዉ ቃል ከጥንት ግዜ ጀምሮ የሚታወቅ መሆኑን ከገመትኩኝ ብዙ ዓመታት ተቆጥረዋል።

ገብረ መስቀል የሚለዉን ሕብረቃል ለምሳሌ ያህል ከጻፍኩኝ ብዙ ዓመታት ተቆጥረዋል።

የጥንት ግብጥ ታሪክ ዉስጥ የአመርቲን ምስል ኣይቼ ከመስቀል ጋር ከተመሳሰለብኝ ዓመታት ተቆጥረዋል። አመርቲ መጠንቆ ያለዉ በእናቶች አንገት ላይ የሚታሰር መስቀል ነዉ።

ከገብረ ጋር የሚመሳሰሉ ቃላት ገበሬ፣ ገበሬ፣ ገበረ፣ ግብር፣ ግብረ ናቸዉ።

ኦሮምኛ እና ኣማርኛ ዉስጥ ተመሳሳይነት ያለዉ ቃል ነዉ።

ይህን ሁሉ ካስተዋልን ገበሮዎች ኦሮምኛን መናገር ከመጀመራቸዉ በፊት ምን ቋንቋ ይናገሩ ነበር?

ኣማርኛ ነበር ቢባል ገበሮዎች አማራ ነን ሲሉ ኣልሰማሁም። አማራን ስዳመ ብለዉ የሚጠሩ ናቸዉ። ጉራጌዎች ነን ሲሉም ሰምቼ ኣላዉቅም።

የቃሉ እንቆቅልሽነት የሚሰፋዉ አማርኛ የኩኖ ኣምላክ ዘመን ተወልዶ ሶስት መቶ ዓመታት ሳይሞላዉ ገበሮዎች ኦሮምኛን መናገር መጀመራቸዉ እና ኣማርኛ ሲጀመር ባህሌን ትቼ ክርስትናን ኣልቀበልም ያለ አባይ ባቦ የሚባል ሰዉ ከሸዋ ወደ ቦረና ተሰደደ የሚል አፈ ታሪክ መኖሩ ነዉ።

በተጨማሪ አበይ ባቦ ከተሰደደበት የሸዋ አከባቢ ጥንት ግዜ ዕፅን ለመጀመርያ ግዜ ያላመደ ሶዱ ህዳ የተባለ ሰዉ ነበረ የሚል አፈታሪክ መኖሩ ነዉ። ግብርና የተጀመረዉ ዕፅ ማላመድን ተከትሎ ነዉ።

ይህ ሁሉ በጥልቁ ከተጠና የሚጠቁመዉ ስለ ሕዝቡ ነዉ ወይስ ስለክርስትና አቀባበል ተጽዕኖ፧

መልሱን ከተመራማሪዎች ኣግኝተን ኢትዮጵያን የበለጠ እንወቃት።

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Horus » 06 Jul 2024, 20:19

ናጋ ቱማ፣
እንደ ተለመደው የኦሮሞን ማንነት ለማግኘት ሌት ተቀን ማሰብህ መልካም ቢሆንም ስለ ማንኛው የኢትዮጵያ ቋንቋ ለመማርም ሆነ አፕሪሼት ለማድረግ ፍላጎት ስለሌለህ ያንተ መጀመሪያና መጨረሻ' ቦረን ሆኖ የሁሉን ነገር መነጽርህ ያ ስለሆነ እውቀት ሳትቀስም ዘመናት አለፉ ።

አንተ ገበር ያልካቸው ዛሬ ኦርሞኛ ተናጋሪ ሆነ ኦሮሞ የምትላቸው ከ30 በላይ ጎሳዎች ቋንቋቸው የሴም ቋንቋ ነው ፤ የሴም ሕዝቦች ነበሩ ፣ ዛሬም ቢሆን ናቸው ። ወለጋ ተመከታቸው ታያቸዋለህ ። ባሌ ታያቸዋለህ ፣ አሩሲ ታያቸዋለህ ፣ ሸዋ ታያቸዋል። ዛሬ ኦሮሚያ በምትለው ምድር ውስጥ ያሉት ወንዞችና ሃይቆች ስሞች ሁሉም የሴም ቃላት ናቸው ። ላንጋኖ፣ ሻላ የሴም ቃል ነው ወዘተ።

ገበር ማለት ዛሬ በአረብኛ ጀበል የሚባለው ቃል ሲሆን 'መሬት' ማለት ነው ።

ቃሉ የሴም ቋንቋ አባት የሆነው የጥንታዊ ግብጽና ግዕዝ 'ገብ ' ወይም 'ጀብ' እንደ ወረደ መሬት፣ ምድር ፣ ማለት ነው ።

'ገብ' ሲጀመር የግብጹ 'ጌ' ምድር የግእዙ ጌ ማለት ነው ።

ዛሬም የግዕዝ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ሴም ሕዝቦች ምድርን 'ጌ' ነው የሚሉት ። ምሳሌ ጉራጌ፣ ግርጌ ፣ ራስጌ ፣ ቦታ ማለት ነው።

'ገብ' የግብጾች 'የመሬት አምላክ' ነበር ። በዚህም ምክኛት የሴም ሕዝቦች አምላክ ስም 'ኧል/ኧር ' El,Er ስለነበር የግብጾች ገብ የሴም ሕዝቦች ገብ ኧር ፣ ገበር፣ ገብር ሆነ ።

እግዚአብኤር ፣ እግዚአብኤል እንዲሉ ማለት ነው!

ገብኤል የመሬት አምላክ ማለት ነው ። ገባኤር የመሬት አምላክ ማለት ነው ! ቱባ ጥሬ የሴም ቃል ነው !

ግብርና ጋር ተያይዞ 'ገበሬ = የመሬት ጌታ' ይባል የነበረው የባለ መሬትና ጢሰኛ ስርዓት ከተፈጠረ በኋላ ድሮ ባለመሬት ፣ የመሬት ጌታ የነበረው ገባር የሚል ዘመናዊ ሜታፎር ታከለበት።

ዛሬ ላይ ተግባር ፣ ገቢር ፣ ገባር (ሥራ፣ ሠራተኛ) የተባሉት ቃላት በተለምዶ የመጡ ሜታፎሮች ናቸው ። ድሮ ግን የመሬት ሰራተኛ ገባር ጢሰኛ የሚል ትርጉም አልነበረው ።

ገባር ሰራተኛ ፣ ተግባር ስራ የተባለው ከተፈጠረ በኋላ 'ገብርኤል' አንድ ትርጉሙ የአምላክ አሽከር፣ የአግዚአብሄር አገልጋይ ማለት ሆነ ። ድሮ ግን የመሬት አምላክ ማለት ነበር። ገብረ መስቀል፣ ገብረ ማሪያም ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ገብረ አግዚአብሄር ፣ እያለ በሺዎች የሚቆጠሩ ቃላት መጥቀስ ይቻላል ።

ስለዚህ የኔ ወንድም ዛሬ ዘራቸው በጋላ/ኦሮሞ ወረራ የተዋጠው ሕዝብ ሁሉ የሴም ሕዝብ፣ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ነበር ።

በነገራችን ላይ 'ግብር' በጉራጌኛ ማንኛው የሰው መገልገያ እቃ ማለት ነው ። ምንኛውም ቁሳቁስ መገልገያ እቃ 'ግብር' እንለዋለን ። እኛ እቃ አንልም ፤ ለእቃ ያለን ቃል 'ግብር' ነው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 16:19

Horus wrote:
06 Jul 2024, 20:19

ሙሴ ሴም ነበረ?

የሴም ቋንቋ የተወለደዉ ከጥንት ግብጥ ቋንቋ ነዉ ኣላልክም?

የጥንት ግብጥ ቋንቋ ሴም ነበረ?

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 07 Jul 2024, 16:51

መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 17:12

Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51

ስግመንድ ፍሪዩድ ስለሙሴ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ስለኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Horus » 07 Jul 2024, 17:34

Odie,
Thank you. በቃ!

ሌላው ቀርቶ ጥንታዊ ግብጾች ኩሽ ያሏቸው የሰሜን ሱዳን ምድር ትርጉሙ (በግብጽኛ) የወርቅ አገር ማለት እንጂ ጥቁር ሕዝብ ማለት አይደለም ። ኬንያዊ የሆኑት ኦሮሞች ዝርያቸው አንዱ የኬንያ ጎሳ ሆኖ ሳለ በምን ስሌትና ቅዠት ግብጽ ድረስ እንደ ሄዱ ፍጹም ፍጹም የሚያስገርም ተረት ነው ። ያውም ልብስ እንኳ መልበስ ያልሰለጠኑ ከብር አርቢ ዘላኖች !!! ግብጻዊያን የተጠቀሙትን ሳይንስና ሂሳብ ዛሬ ድረስ ሊታወቅ አልተቻለም ። ኦሮሞች/ጋሎች የሳር ቤት እንኳ መስራት የተማሩት በኛ እድሜ ነው! ሰው እንዴት ይህን ያክል ይዋሻል??

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 07 Jul 2024, 18:06

Horus wrote:
07 Jul 2024, 17:34

በጣም Interesting የሆኑ የምታነሳቸው የቋምንቋ እና የዘር ምርምሮችህ ይመቹኛል:: ብዙ ጊዜ እነብሃለሁ:: ከአብይ ልጭልጭታና MoU ሽኩቻ በቀር:: ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ዘረኞችን ፈርቶ መጥፎ ነገር እንዳይወጣው እየተጠነቀቀ ስለኢትዮድያም ሆነ ጉራጌን በተመለከተ ብዙ ታሪከ የፃፈ አይመስለኝም:: የምታውቀው የፃፈው መፅሃፍ ካለህ recommend አድርገኝ:: አንተ ብዙ ጊዜህ ሳታባክን የሆነ የትንሽ እንኳን ቢሆን መፅሃፍ (in positive way) የመፃፍ ፕሮጀክት ብትጀምር ይሻልሃል!!
cheers

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 18:12

ባጢ/ባጥ ሰርተዉ ሞቃት ዉስጥ ተኝተዉ የጥንት ግብጦች ቤት ሰርተዉ ዉስጡ ተኙ።

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 07 Jul 2024, 18:22

Naga Tuma wrote:
07 Jul 2024, 17:12
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
ስግመንድ ፍሪዩድ ስለሙሴ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ስለኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉን ኣንብበሃል?
እኔ ብዙ የተወዛገቡ መፅሃፎችን ማንበብ የምወድ አይደለሁም:: ለምሳሌ የስግመንድ ፍረውድ ደጋፊውም አንባቢዊም አይደለሁም:: የሱ ብዙዎቹ ቲየሪዎቹ በዛሬ ዘመን ቀዳዳ አለባቸው:: ተቃውሞ ገጥሟቸውል:: እንዲሁም ኢቮልሽን ደጋፊ አይደለሁም ቲየሪ ብቻ ነው:: ቀዳዳ አለው:: ዘረኛ ነው:: የስው ስብእናና ሞራል አበላሽቷል:: የዶንልድ ሌቭንን ማንበቤ ለምን እንደጠየቅህ አላውቅም:: I am a picky reader and pragmatic. I don’t read everything. I read bible. I follow jesus like his slave and believe in the Jewish God in the bible. I don’t read all books blabbered by humans except selected ones and books in my field. I serve humanity without creed race and ethnicity. I believe all humans are children of Adam and eve and should not canibalize one another. All are equal in the eye of God. The bible says Jesus reedemed us from sin and from all tribes/ethnicity to make us one and priest to his father. I hate ethnic and tribal alignment. We may do mistakes on name calling one another when irritated but everybody deserves a respect as human.
Take care

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Horus » 07 Jul 2024, 18:27

Odie wrote:
07 Jul 2024, 18:06
Horus wrote:
07 Jul 2024, 17:34
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
Odie,
Thank you. በቃ!

ሌላው ቀርቶ ጥንታዊ ግብጾች ኩሽ ያሏቸው የሰሜን ሱዳን ምድር ትርጉሙ (በግብጽኛ) የወርቅ አገር ማለት እንጂ ጥቁር ሕዝብ ማለት አይደለም ። ኬንያዊ የሆኑት ኦሮሞች ዝርያቸው አንዱ የኬንያ ጎሳ ሆኖ ሳለ በምን ስሌትና ቅዠት ግብጽ ድረስ እንደ ሄዱ ፍጹም ፍጹም የሚያስገርም ተረት ነው ። ያውም ልብስ እንኳ መልበስ ያልሰለጠኑ ከብር አርቢ ዘላኖች !!! ግብጻዊያን የተጠቀሙትን ሳይንስና ሂሳብ ዛሬ ድረስ ሊታወቅ አልተቻለም ። ኦሮሞች/ጋሎች የሳር ቤት እንኳ መስራት የተማሩት በኛ እድሜ ነው! ሰው እንዴት ይህን ያክል ይዋሻል??

በጣም Interesting የሆኑ የምታነሳቸው የቋምንቋ እና የዘር ምርምሮችህ ይመቹኛል:: ብዙ ጊዜ እነብሃለሁ:: ከአብይ ልጭልጭታና MoU ሽኩቻ በቀር:: ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ዘረኞችን ፈርቶ መጥፎ ነገር እንዳይወጣው እየተጠነቀቀ ስለኢትዮድያም ሆነ ጉራጌን በተመለከተ ብዙ ታሪከ የፃፈ አይመስለኝም:: የምታውቀው የፃፈው መፅሃፍ ካለህ recommend አድርገኝ:: አንተ ብዙ ጊዜህ ሳታባክን የሆነ የትንሽ እንኳን ቢሆን መፅሃፍ (in positive way) የመፃፍ ፕሮጀክት ብትጀምር ይሻልሃል!!
cheers
አው ፕሮፌሰር ባህሩ ፕሮፌሽናል የታሪክ ምሁር ስለሆነ አንድን ነገር በደረቅ መረጃ ካላረጋገጠ ምንም ነገር አይልም። ይህ ብቻ ሳይሆን አንድ የታሪክም ሆነ የቋንቋ ሃይፖቲሲስ አንዴ በሱ ደረጃ ባለ ኦፊሻል ምሁር ከተጻፈ ለክፉም ለደጉም ተከታይ መዘዝ (ውጤት) አለው። ያቺ አጭር የብሄር ጥያቄ ቲሲስ ያስከተለውን ጥፋት ታያለህ ። ለዚህም ይመስለኛል ጥንቃቄ የሚያበዛው ። ለሌሎች ፍርሃት ሊመስል ይችላል ። እኔ ግን የአካዳሚክ ዲስፕሊን ይመስለኛል። እኔና አንተ በብዕር ስም እራስችንን ደብቀን እንደ ልብ መናገር እንችላለን ።

አንዳንድ የማደርጋቸውን መጣጥፎችም ሆነ ሃተታዎች በፈጣሪ ፍቃድ ቀስ በቅስ ልጽፋቸው ሃሳብ አለኝ ።

ስለ MOU እና ያዲስ አበባ ጽዳት ፣ ሌሎችም ኢትዮጵያን በፋክት ፣ በጭብጥ ወደፊት የሚያራምዱ ጥያቄዎችና እድገቶች አስቤበት፣ በንቃተ ህሊናዬ ለክቼ የምደግፋቸው የኢትዮጵያ ብሄረተኘነት አቋሞቼ ናቸው። ይህን አማለካከቴ እግዚአብሄርም ሊከለክለኝ አይችልም። እኔ ጉራጌ ነኝ፣ ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ማለት ነው ። ጉራጌ ግፍና ጭቆናን በደሙ በባህሉ ይቃወማል፤ ለኢትዮጵያ የመጣ መልካም ነገር ሁሉ ይደግፋል ፤ በኢትዮጵያ ላይ የመጣን ክፉ ነገር ሁሉ ይቃወማል። እኔ የዚህ ባህልና እምነት ምርት ነኝ ። አቢይን ስለምጠላ ኢትዮጵያ እንድትቆሽሽ አልሻም! አቢይን ስለምጠላ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ እንድትሆን አልሻም ።
Last edited by Horus on 07 Jul 2024, 18:31, edited 1 time in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 18:29

Odie wrote:
07 Jul 2024, 18:06
Horus wrote:
07 Jul 2024, 17:34
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
Odie,
Thank you. በቃ!

ሌላው ቀርቶ ጥንታዊ ግብጾች ኩሽ ያሏቸው የሰሜን ሱዳን ምድር ትርጉሙ (በግብጽኛ) የወርቅ አገር ማለት እንጂ ጥቁር ሕዝብ ማለት አይደለም ። ኬንያዊ የሆኑት ኦሮሞች ዝርያቸው አንዱ የኬንያ ጎሳ ሆኖ ሳለ በምን ስሌትና ቅዠት ግብጽ ድረስ እንደ ሄዱ ፍጹም ፍጹም የሚያስገርም ተረት ነው ። ያውም ልብስ እንኳ መልበስ ያልሰለጠኑ ከብር አርቢ ዘላኖች !!! ግብጻዊያን የተጠቀሙትን ሳይንስና ሂሳብ ዛሬ ድረስ ሊታወቅ አልተቻለም ። ኦሮሞች/ጋሎች የሳር ቤት እንኳ መስራት የተማሩት በኛ እድሜ ነው! ሰው እንዴት ይህን ያክል ይዋሻል??

በጣም Interesting የሆኑ የምታነሳቸው የቋምንቋ እና የዘር ምርምሮችህ ይመቹኛል:: ብዙ ጊዜ እነብሃለሁ:: ከአብይ ልጭልጭታና MoU ሽኩቻ በቀር:: ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ ዘረኞችን ፈርቶ መጥፎ ነገር እንዳይወጣው እየተጠነቀቀ ስለኢትዮድያም ሆነ ጉራጌን በተመለከተ ብዙ ታሪከ የፃፈ አይመስለኝም:: የምታውቀው የፃፈው መፅሃፍ ካለህ recommend አድርገኝ:: አንተ ብዙ ጊዜህ ሳታባክን የሆነ የትንሽ እንኳን ቢሆን መፅሃፍ (in positive way) የመፃፍ ፕሮጀክት ብትጀምር ይሻልሃል!!
cheers
That is very funny.

Based on experience, I am guessing he reads your checkmate about ancient history as a praise.

Not to say I said so, it was a long time ago that I recommended that he write another book to complete the works of Sigmund Freud and Ahmed Osman.

Horus
Senior Member+
Posts: 40296
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Horus » 07 Jul 2024, 18:44

Odie - ቱማ ማለት ትክክለኛ ትርጉሙ ተናግረሃል! ጉራጌኛ ተናጋሪ ነህ ወይ? ከሆንክ ደሞ እስቲ ጥቂት ቃላት ጀባ በለኝ! ለምሳሌ አብዳድራ ፣ ተክላለት፣ ስኛት ምን ማለት ናቸው?!!

https://www.facebook.com/TumaMediaAd/po ... 9399/?_rdr

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 19:16

Odie wrote:
07 Jul 2024, 18:22
Naga Tuma wrote:
07 Jul 2024, 17:12
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
ስግመንድ ፍሪዩድ ስለሙሴ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ስለኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉን ኣንብበሃል?
እኔ ብዙ የተወዛገቡ መፅሃፎችን ማንበብ የምወድ አይደለሁም:: ለምሳሌ የስግመንድ ፍረውድ ደጋፊውም አንባቢዊም አይደለሁም:: የሱ ብዙዎቹ ቲየሪዎቹ በዛሬ ዘመን ቀዳዳ አለባቸው:: ተቃውሞ ገጥሟቸውል:: እንዲሁም ኢቮልሽን ደጋፊ አይደለሁም ቲየሪ ብቻ ነው:: ቀዳዳ አለው:: ዘረኛ ነው:: የስው ስብእናና ሞራል አበላሽቷል:: የዶንልድ ሌቭንን ማንበቤ ለምን እንደጠየቅህ አላውቅም:: I am a picky reader and pragmatic. I don’t read everything. I read bible. I follow jesus like his slave and believe in the Jewish God in the bible. I don’t read all books blabbered by humans except selected ones and books in my field. I serve humanity without creed race and ethnicity. I believe all humans are children of Adam and eve and should not canibalize one another. All are equal in the eye of God. The bible says Jesus reedemed us from sin and from all tribes/ethnicity to make us one and priest to his father. I hate ethnic and tribal alignment. We may do mistakes on name calling one another when irritated but everybody deserves a respect as human.
Take care
ስግመንድ ፍሪዩድ ኣጥንቶ ደርሶበት ያስቀመጠዉ ኣንድ የጥንት ታሪክ ነጥብ የተመረጡ ሕዝብ የሚለዉን ሀሳብ እራሳቸዉ እስራኤላዊያን ያሉት ሳይሆን ተሰዶ ወደ እነሱ የሄደዉ ፈረኦን የነበረዉ ሙሴ ነዉ የሚል ነዉ።

ይህ መሠረታዊ ነጥቡ ስህተት ኣለዉ?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ኣንድ ያስቀመጠዉ የጥንት ታሪክ ነጥብ ጥንት ግዜ ኢትዮጵያዊያን ብሉይ ኪዳን ዉስጥ የተጻፈዉን በእግዝኣብሔር ፈቃድ የሴም ልጆች የተባረኩ፣ የሃም ልጆች የተረገሙ ናቸዉ የተባለዉን ሲሰሙ የቀደመ ማንነታቸዉን መተዉም ስላልፈለጉ፣ የተረገሙ መባልም ስላልፈለጉ ለሁለት ሺህ ዓመታት ያዘገመ የማንነት ትግል ዉስጥ ገቡ ይላል። ኣንዱን መርጠዉ ቢከተሉ ይሻላቸዉ ነበር ብሎም መክሯል።

የፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ነጥብ ስህተት ነዉ?

ሁለቱም ነጥቦች ቀላል መልስ ኣላቸዉ። ኣዎ ወይም ኣይ።

ነጥቦቹን በደንብ ኣንብበህ ለሁለቱም ኣዎ ወይም ኣይ ማለት ትችላለህ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6873
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Naga Tuma » 07 Jul 2024, 20:29

ሆረስ፥

በርካታ የኦሮምኛ ቃላት ጉራግኛ ዉስጥም እንዳሉ እገምታለሁ።

ለምሳሌ ሰበ/ሰብ፣ ኼረ/ኼር ።

ባትመልስም የሚከተሉትንም ቃላት በጉራግኛ ትርጉማቸዉ ምን እንደሆኑ ልጠይቅህ፥ ወገነ፣ ኦርመ፣ ዉጣ፣ ጋሜ።

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Dama » 07 Jul 2024, 20:42

Odie wrote:
07 Jul 2024, 18:22
Naga Tuma wrote:
07 Jul 2024, 17:12
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
ስግመንድ ፍሪዩድ ስለሙሴ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ስለኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉን ኣንብበሃል?
እኔ ብዙ የተወዛገቡ መፅሃፎችን ማንበብ የምወድ አይደለሁም:: ለምሳሌ የስግመንድ ፍረውድ ደጋፊውም አንባቢዊም አይደለሁም:: የሱ ብዙዎቹ ቲየሪዎቹ በዛሬ ዘመን ቀዳዳ አለባቸው:: ተቃውሞ ገጥሟቸውል:: እንዲሁም ኢቮልሽን ደጋፊ አይደለሁም ቲየሪ ብቻ ነው:: ቀዳዳ አለው:: ዘረኛ ነው:: የስው ስብእናና ሞራል አበላሽቷል:: የዶንልድ ሌቭንን ማንበቤ ለምን እንደጠየቅህ አላውቅም:: I am a picky reader and pragmatic. I don’t read everything. I read bible. I follow jesus like his slave and believe in the Jewish God in the bible. I don’t read all books blabbered by humans except selected ones and books in my field. I serve humanity without creed race and ethnicity. I believe all humans are children of Adam and eve and should not canibalize one another. All are equal in the eye of God. The bible says Jesus reedemed us from sin and from all tribes/ethnicity to make us one and priest to his father. I hate ethnic and tribal alignment. We may do mistakes on name calling one another when irritated but everybody deserves a respect as human.
Take care
Reading the Bible should not enhance your worldview of hatred to those who are oppressed by political policies of anti-christ bigots.
The Bible should not teach you to hate Ethiopian Muslims. It should not teach you to deny their sufferings, their oppressions and suppressions. Unless you do not understand Christ's message "Love your neighbor". As a confessed Ethiopianist, you should equally love all and oppose their discriminations, murders, dispossessions and sheer destructions.
My 50 cents!
Last edited by Dama on 07 Jul 2024, 22:34, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 07 Jul 2024, 22:00

Horus wrote:
07 Jul 2024, 18:44
Odie - ቱማ ማለት ትክክለኛ ትርጉሙ ተናግረሃል! ጉራጌኛ ተናጋሪ ነህ ወይ? ከሆንክ ደሞ እስቲ ጥቂት ቃላት ጀባ በለኝ! ለምሳሌ አብዳድራ ፣ ተክላለት፣ ስኛት ምን ማለት ናቸው?!!

https://www.facebook.com/TumaMediaAd/po ... 9399/?_rdr
Horus
እኔ የጌታ እና እኖር ድብልቅ ስባት ቤት ነኝ:: በመሃላቸው መኖር ካቆምኩ ከስላሳ አመት በላይ ይሆነኛል:: የጌታ/ጎማረ የእንደጋኝ ቸሃ እና ከእነርሱ የሚቀራረቡ dialects እስማለሁ:: እኖር ከአማርኛ ጋር ደባልቄም ቢሆን አወራለሁ:: የአብነት "በስአተው" የሚለው ሙዚቃ እዣ ይሁን ሞህር ወይም ክስታኔ አላውቅም በቀላሉ አይገ ባኝም:: ጉዋደኛ ዬ ዲስፒሊንድ የሆነ አማኝ ክስታኔ ነው:: በላለዴ ይምጣን ነው የማውቀው😊:: አንተ ቃላቶቹ እዚህ ስትፈልጣቸው የበለጠ ጉራጌነታቸው ይገባኛል:: እነዚህም ቃላት ስባት ቤት ካልሆኑ ይከብዱኛል:: አረፍተ ነገር ውስጥ ካልገቡ:: ስባት ቤት ውስጥ ከላይ ከማውቃቸው ብትጠይቀኝ በተለይም እኖር/ቸሃ/ጌታ አውቃለሁ ብዬ አስባለሁ::
ይሄ ስለሚብለጨለጨው አዲስ አበባና ወደብ በተመለከተ አቋምህ የራስህ ሆኖ ግን የሁላችን ም ኢትዮዽያ ወዳዶችየዘር ብልፅግና ተቃዋሚዎች አቋም ብትይዝ ያምርብህ ነበር:: አቋምህ የሚዋልል ነፀብራቅ ስጥቶታል::

እነዚህ ስዎች በከተማ ማስዋብ ስም:-
-Urbicide and domicide እየፈፀሙ ነው:: ይህ የስው መብት አያያዝ ወንጀልና ዘር ተኮር ጥቃት ነው::
-አማራ ላይና ምናልባትም ትግሬ ላይ የጦር ወንጀል/ጀኖሳይድ ፈፅመዋል:: እየፈፀሙ ነው:: ጊዜው ጠብቆ የሚመረመር ጉዳይ ነው:: ከትላንት በስትያ ለእረፍት ሲሄዱ የታገቱ ተማሪዎችና እንጨት ላይ ተጠርቀው ገንዘብ ሲጠየቅባቸው የነበሩትን አስብ::
ናዚ የህክምና ወንጀል በስው ላይ ፈፅመው medical breakthrough አምጥተዋል:: ያንን ያመጡ ተመራማሪዎች ስማቸው ከፈጠሩት ጋር አብሮ ይጠና ነበር:: ዛሬ ግፉ ሲታወስ ስማቸው እንዲፋቅ ተደርጉዋል:: እነአዳነች አማራን አፈናቅለው ጉራጌን ጋሞን አፈናቅለው ኦሮሞ አስፍረው ዴሞግራፊ ለውጠው አዲስ አበባን ኒውዮርክ ቢያደርጉት ዱባይ ቢያደርጉት ወንጀለኝነቱ አይፋቅም:: መደነቅም የለበትም!!
ኢትዮዽያ በህጋዊ መንገድ ወደብ ቢኖራት ሁላችንም ደስ ይሉናል:: ጅቡቲ በኮንፌዴሬሽን ብትመጣ ወይም ከኤርትራ ጋር (እዚህ አፍቃሪ ሻእቢያዎች ላይጠቅማቸው እንደሚሳደቡት ሳይሆን) ስለወደብ ህጋዊ ስምምነት ቢደረግ አግባብ ያለው ከሆነ ብዙ ኢትዮያዊ ይደግፈዋል:: ሆኖም ሶማሌ ዛሬ ችግር ውስጥ ነች እራሷን መከላከል አትችልም ብሎ ሎአላዊነቷን መዳፈር አለም ውስጥ ማንም እውቅና ያልስጣትን ሶማሌላንድን ለወደብ ብሎ ወይም በታሪክ ምክንያት እውቅና መስጥት ጥፋት ነው:: Precedent መፍጠር ነው:: ነገ አንዱ ክልል ተነስቶ ቢገነጠል ቱርክ ግብፅ ሶማሊያ እውቅና ቢስጡ አገሪቷ የእጅዋን አገኘች ማለት ነው:: በእነዚህ ሁለት ነገሮች ያለህ አቋም ኢትዮዽያን በመውደድህ ብቻ justified የሚሆኑ አይመስለኝም ሁለቱም ህጋዊ ችግር ያላባቸው ይመስለኛል!!

ቦሄ ቃር! (ደህና ሁን!)

Tiago
Member
Posts: 2962
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Tiago » 07 Jul 2024, 22:17

ገበር ማለት ዛሬ በአረብኛ ጀበል የሚባለው ቃል ሲሆን 'መሬት' ማለት ነው ።
Jebel means mountain in Arabic.
Sometimes "Ras' is used
Beled is land in Arabic.

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 08 Jul 2024, 13:15

Dama wrote:
07 Jul 2024, 20:42
Odie wrote:
07 Jul 2024, 18:22
Naga Tuma wrote:
07 Jul 2024, 17:12
Odie wrote:
07 Jul 2024, 16:51
መፀሃፈ ቁልቁሉ አታነብም? የሙሴ ታሪክ ዘ-ፀአት 2/Exodus 2 ላይ ተፅፎዋል::መፅሃፍ ቅዱስ pentateuch/የመጀመርያዎቹ 5 መፃህፍት በእብራይስጥ የፃፈ/ያፃፈ እርሱ ነው ይባላል::እብራይስጥ የሴም ቋንቋ ነው:: የግብፅ hieroglyphs
ዛሬ ቋንቋን ለመግለፅ የሚውሉት ፊደላት ምንጭ መሆኑ ግልፅ ነው:: እየተላለፈና እየተሻሻለ ነው የመጣው:: እየተጨመረ አየተቀነስ ማለት ነው:: ሴማውያን ሳይናይ በረሃ ውስጥ ጥንት
hieroglyphs በመጠቀም ስለመፃፋችው አርኪዎሎጂ ያሳያል:: Google ማድረግ ነው::
ችግሩ ኦሮሞዎች ሁሉ ነገር በኩሽ አይን የማየት ችግር አለባችሁ:: ጉድ አያልቅም ሙሴ ኩሽ ነው ትሉ ይሆናል!!
የብእር ስምህ ነጋ ቱማ የገባሮ ስም ይመስላል:: ቱማ በጉራጌ ዳይሌክት ነጭ ሽንኩርት ነው ቂቂቂቂቂቂ!
ምንም ቢሆን በኢትዮዽያዊነት መቆምህ እንዳከብርህ እገደዳለሁ ያገሬ ልጅ ስለሆንክ😍
ስግመንድ ፍሪዩድ ስለሙሴ የጻፈዉን ኣንብበሃል?

ፕሮፌሰር ዶናልድ ኤን ለቪን ስለኢትዮጵያ ታሪክ የጻፈዉን ኣንብበሃል?
እኔ ብዙ የተወዛገቡ መፅሃፎችን ማንበብ የምወድ አይደለሁም:: ለምሳሌ የስግመንድ ፍረውድ ደጋፊውም አንባቢዊም አይደለሁም:: የሱ ብዙዎቹ ቲየሪዎቹ በዛሬ ዘመን ቀዳዳ አለባቸው:: ተቃውሞ ገጥሟቸውል:: እንዲሁም ኢቮልሽን ደጋፊ አይደለሁም ቲየሪ ብቻ ነው:: ቀዳዳ አለው:: ዘረኛ ነው:: የስው ስብእናና ሞራል አበላሽቷል:: የዶንልድ ሌቭንን ማንበቤ ለምን እንደጠየቅህ አላውቅም:: I am a picky reader and pragmatic. I don’t read everything. I read bible. I follow jesus like his slave and believe in the Jewish God in the bible. I don’t read all books blabbered by humans except selected ones and books in my field. I serve humanity without creed race and ethnicity. I believe all humans are children of Adam and eve and should not canibalize one another. All are equal in the eye of God. The bible says Jesus reedemed us from sin and from all tribes/ethnicity to make us one and priest to his father. I hate ethnic and tribal alignment. We may do mistakes on name calling one another when irritated but everybody deserves a respect as human.
Take care
Reading the Bible should not enhance your worldview of hatred to those who are oppressed by political policies of anti-christ bigots.
The Bible should not teach you to hate Ethiopian Muslims. It should not teach you to deny their sufferings, their oppressions and suppressions. Unless you do not understand Christ's message "Love your neighbor". As a confessed Ethiopianist, you should equally love all and oppose their discriminations, murders, dispossessions and sheer destructions.
My 50 cents!

Dama/ቀዮ (ዳማ has meaning in gurage)
I respect all humans muslims included.
I hate politicized religions christianity included the way Abiy did. By the same token politicized muslim is too dangerous as it gave birth to dangerous groups like ISIS, shabab and Taliban. I hate when you combine Gurage question with muslim issue. Gurage contains muslims, christian’s, animists etc and you could uphold gurage cause separately as a national agenda without headbutting with any other ethnic except the oppressing party. From my experience when I was a highschooler till now muslims have achieved a lot of previlleges and enjoy more freedom. Why religions muslim should aspire to have political power is beyond my imagination. Religion should deal with spiritual affairs, moral, ethics of society and afterlife. Since countries like ethiopia are heterogenous in religion considering any one religion to assume political power is dangerous and government and religion should be separated with the correct ethiopian addage “ አገር የጋራ ሃይማኖት የግል".
Well I can and do read books but am selective. I don’t read books for seeking guide in how to lead my life. The bible is give encompassing guide on how to live in this world. However, thecnical or professional books to gain worldly knowledge that can help with work, leading a nation, communication, spiritual books consolidating knowledge relevant to some one’s religion are useful. A person obviously decides what is useful and what is a waste of time as there are a lot of reading materials good and bad to some ones life.

Dama
Member+
Posts: 6481
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Dama » 08 Jul 2024, 13:44

You're not a righteous person tho you confess to live your life guided by the Wisdom of Christ. I hate unjust men and women. I hate extremists who get triggered by a mere mention of a word or two they associate to protecting their privileges. You denied there is religious discrimination in Ethiopia. You denied Muslims historically and presently are persecuted in Ethiopia.
Shame on you! To me you're like a holocaust denier.
I am from Chaha Gurage; yes, I know my nickname Dama mean red.

Odie
Member+
Posts: 6275
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮጵያን እንወቅ፥ ገበሮዎች ኦሮምኛ መናገር ሳይጀምሩ በፊት ቋንቋቸዉ ምን ነበር?

Post by Odie » 08 Jul 2024, 19:28

Dama wrote:
08 Jul 2024, 13:44
You're not a righteous person tho you confess to live your life guided by the Wisdom of Christ. I hate unjust men and women. I hate extremists who get triggered by a mere mention of a word or two they associate to protecting their privileges. You denied there is religious discrimination in Ethiopia. You denied Muslims historically and presently are persecuted in Ethiopia.
Shame on you! To me you're like a holocaust denier.
I am from Chaha Gurage; yes, I know my nickname Dama mean red.

I like you like a gurage. please leave advocating for muslims right now. You guys have a formal body and outlet to address that and it is not a good time to realy be activist for that. You have enough freedom to assemble pray etc. The country is in trouble and if we mix politics as well as religious activism we will further descend into chaos. If you also want to advocate for gurage self determination or ensuring its existence, it is better to start at home/in the region. Gurage is a divided lost tribe. First work on unity and strengthening its culture. It is better to seek partnership than open wound with others. It is best to direct criticism to individuals, the ruling ethnic fascists, Derg or Hailesilasse, or TPLF who were mis-ruling the country.

Post Reply