Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19970
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

⚒️ ⫘⫘⫘ BINIAM GIRMAY BROKE THE CHAINS ⫘⫘⫘ ⚒️

Post by Fiyameta » 06 Jul 2024, 19:02


"...ኤርትራ ልጆችዋ ለወደፊቱ ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬን የሚጠይቅ ረጅም ጉዞ በማድረግ በዓለም ላይ የነጮች የበላይነትን እንዲያበቃ ከፍተኛ የሥነልቦና ፣ የአስተሳሰብና የአመለካከት ለውጥ ያለጥርጥር ሊያሳድሩ ስለሚችሉ ካሁኑኑ አገሪቷ ከቅኝ ግዛታችን ኢትዮጵያ ጋር አዋህደን በመግዛት የበላይነታችንን እናስጠብቃለን።

እንደ አጋጣሚ ሆኖ ኤርትራውያን ከኛ ቁጥጥር ውጪ በሆነ መንገድ ነጻነታቸውን ለማረጋገጥ ከቻሉ ደግሞ ለነጮች ታማኝ የሆነው ትግራዋይን ለጦርነት በማሰለፍ ኤርትራውያን በጦርነት ውስጥ እንዲኖሩ እናደርጋለን። ከዚህም በዘለለ በኤርትራ ላይ ከፍተኛ ማእቀብ በመጣል ህዝቦቿ እንዳይበለፅጉ እና እንዳያድጉ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደር እንችላለን። ..." (John Foster Dulles - U.S. secretary of state 1953–59 )


Digital Weyane
Member+
Posts: 9841
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚒️ ⫘⫘⫘ BINIAM GIRMAY BROKE THE CHAINS ⫘⫘⫘ ⚒️

Post by Digital Weyane » 06 Jul 2024, 20:42

የጡት አባታችን ማይክ ሀመር ቢንያም ግርማይ ለሁለተኛ ጊዜ አንደኛ በመውጣቱ ቦጣም ተናደዋል። ኤርትራውያን ተወዳዳሪዎች የሚጠቀሙባቸው ብስክሊቶች ጎማ ውስጥ ያለው አየር በገለልተኛ አካል ባስቸኳይ እንዲመረመር ጥያቄ አቀረቡ። :roll: :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚒️ ⫘⫘⫘ BINIAM GIRMAY BROKE THE CHAINS ⫘⫘⫘ ⚒️

Post by Abdisa » 07 Jul 2024, 03:17

He's an inspiration for the Black race.

sesame
Member+
Posts: 7971
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ⚒️ ⫘⫘⫘ BINIAM GIRMAY BROKE THE CHAINS ⫘⫘⫘ ⚒️

Post by sesame » 07 Jul 2024, 03:27


Inspiration is the right word

https://www.facebook.com/10006459883348 ... 7S9Ucbxw6v

Please wait, video is loading...






Post Reply