
ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
I expect Aramu and Segeraw to issue a genuine apology for their derogatory comment about the people of Senafe and the entire Akel-Guzai people.


Re: ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
He looks like one of us Gurages
Re: ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
የሰለጠነ ልጅ ነው፣ ድሉን ለእናትና አባቱ አክብሮት ተጠቀመበት እንጂ ለህግደፍ ካድሬዎች አሳልፎ አልሰጠውም። ለምን ከግል ጥቅሙ ይልቅ፣ ለአባት ሃገራችን ማስታወሳሻ አላዋለውም ብለው ጥርስ ነክሰውበታል።
Re: ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
ሰርታችሁ ብሉ... ቅናታችሁ ተነሳባችሁ ደግሞ...ቅንቅናም ሁሉ
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም.....
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም.....
Re: ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
ናሆም another ድንቅዬ የሰንዓፈ ልጅ! telling it like it is
I run in larger-size shoes because I couldn't afford to buy ones that fit me perfectly and I have to wear three socks just to get my shoes to fit.የምታግዙኝ ከሆነ አግዙኝ ወይ ደግሞ አፋችሁን ያዙሉኝ # Aramu # Segeraw
Re: ድንቅዬው የሰንዓፈ ልጅ ቢንያም ግርማይ ታሪክ ሰራ!
ሰንዓፈ is a small town in Eritrea, the hometown of Biniam Girmay's parents.




