Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Digital Weyane » 04 Jul 2024, 18:41

ከቆራጡ እምበር ተጋዳላይ ዎንድማችን almaze/Misraq ጋር ወደፊት!! ትግራይ ትስዕር! :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Digital Weyane » 04 Jul 2024, 18:59

ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq በአለም አቀፍ ደረጃ ባይወዳደርም ፣ የወርቅ መዳልያዎችን ባያሸንፍም፣ የበታችነት ስሜቱን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም በኤርትራውያን ላይ እያደረሰው ያለውን ዲጂታላዊ ጥቃት የጀግንነት ወኔን የሚያስታጥቅ ነው። እንኳንስ የኛ ሆንክ። :roll: :roll:

እንቃዕ ናይና ኮንካ። እንቃዕ ካው ሩሑቕ ብቴሌስኮፕ እላረአና ንቐንአልካ የኾንካይ።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19947
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Fiyameta » 05 Jul 2024, 00:34

If there were an Olympics tournament for lying, the agame almaze/Misraq would have been the gold medalist. :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Digital Weyane » 05 Jul 2024, 02:40

የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq የኡናት አገራችን ትግራይን ስም በመረጃ ፎሩም ውስጥ ከፍ ከፍ ስላደረገ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Digital Weyane » 05 Jul 2024, 14:00

ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ የ almaze/Misraq አይነት ይበቃል አንዱ። ወይከ ፈተኽ! እንደኛ ተጋሩ ማን አለ እድለኛ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።

Post by Digital Weyane » 05 Jul 2024, 19:18

ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq የኡናታችን ትግራይን ስም ደጋግሞ በመረጃ ፎሩም ያስጠራ ያልተዘመረለት ጀግና ወያኔ ነው። ፊልም በሕይወት ዙሪያው ይሰራለት። ታላላቅ ድምፃዊያን ያቀነቀኑለት። አምየን። :roll: :roll:

Post Reply