አፈትልኮ የወጣው የጀነራል በላይ ስዩም የስልክ ንግግር ድምፅ
አፈትልኮ የወጣው የጀነራሉ የስልክ የዓመጽ ጥሪ ድምጽ
Re: አፈትልኮ የወጣው የጀነራል በላይ ስዩም የስልክ ንግግር ድምፅ
እስኪ ይኸ አሁን ምን መረጃ ይባላል። ጀኔራሉ ይህን እንድል የነበረው ገፊ ምክንያት ነው ሚዛን የሚደፋው ወይስ ይህን መናገሩ? በአጭሩ መልዕክቱ የወያኔን ገሃዳዊ ህዝብ የማፈናቀል፤ የመበጥብጥ ስራ እንጅ የጄኔራሉን ሙያዊ ስነ-ምግባር የሚያጠለሽ አይደለም። ወያኔ የተሰጠንን ወታደራዊ እና አካባቢውን የማረጋጋት ስራ እያበላሸብን ነው፤ የህዝብን ደህንነት ማስጠበቅ አልቻልንም ስለዚህ ህዝቡ ይህን ነገር ይወቅ ከእኛ አቅም በላይ ነው - ድምጽ ያሰማ ነው። ይህ ደግሞ የሚኮነን አይደለም። ጀኔራሉ ሊወቀስ የሚገባው ለምን ገዳይ፤ዘራፊ፤ አፈናቃይ፤ሌባ፤ በአካባቢው ምንም አይነት ግንኙነት የሌላ ግን ለሁከት የተሰማራ ወያኔ ራያ አላማጣ እና ኮረም እየረዳ በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶ አስገባ - አሁን ለምን ኡኡታ መጣ? በተፈናቃይ ስም ኮዳ እና ልብስ ይዞ ስይሆን የጦር መሳሪያ የታጠቀ ከአራቱም የትግራ ክፍለ ሀገር የተውጣጣ ወራሪ በሰላማዊ ህዝብ ላይ ፈቅዶ አስገብቶ አሁን ፈስ ሰዶ ቂጥ መጨበጥ ነው። ለማንኛውም will take of this at some point.