-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
በትግራይ የአስገድዶ መድፈር ፣ የስርቆት እና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል። ባለፈው ወር ብቻ አራት ሺ ሴቶች ተደፍረዋል።
ሴቶችና ልጃገረዶች ከቤታቸው መውጣት ካቆሙ አመታት ሆኗቸዋል። ትግራዋይ በገዛ እህቱ ላይ ከበደል ሁሉ በላይ የከፋ በደልን ሲፈፅም ማየት በእጅጉ ያማል፣ መንፈስ ያውካል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በትግራይ የአስገድዶ መድፈር ፣ የስርቆት እና የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክቷል። ባለፈው ወር ብቻ አራት ሺ ሴቶች ተደፍረዋል።
<<ባህላዊ ጨዋታችን ነው>> እያሉ በትግራይ ሴቶችና ሕፃናትን ላይ ፆታዊ ጥቃት እያደረሱ ያሉ የህወሓት አባላትን አጥብቀን እናወግዛለን።