በሁሉም ስፍራ በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በዋናነት የተነሱት ጥያቄዎች...
በትግራይ ሴቶችና ህፃናቶች ላይ የሚደርሰው አስገድዶ መድፈር ይቁም!
የህወሓት የአስገድዶ መድፈር ባህልን እንቃወማለን!
ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለህግ ይቅረቡ!
የህግ የበላይነት ይከበር!
Digital Weyane wrote: ↑01 Jul 2024, 22:45ፈረንጆቹ ጌቶቻችን <<ሞናሊዛ>> የሚል ስም የሰጧት ትግራወይቲ እህታችን በህወሓት ታጣቂዎች ነበር የተደፈርኩት እውነቱን ባለመናገሬ ብዙ ተጎድቻለሁ አለች።![]()
![]()