Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17047
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌ ባህል፤ ኢትዮጵያ የምትሰለጥነው በሥራና እውቀት ብቻ ነው!

Post by Selam/ » 30 Jun 2024, 19:10

ከቆሻሻው ሽፋን ባሻገር መመልከት ለሚችል ጤነኛ ሰው፣ መርካቶ ሚሊዮን ህዝቦችን ያቀፈ ፣ ሀገር በቀል የፈጠራ፣ የማምረቻ፣ የመገበያያ፣ የመወያያ፣ የመማማሪያና የህልውና ትልቅ መዕከል ነው።

ግን ብቻ ትንሽ ታገስ፣ ብልጭልጩ ዓብዮት፣ በነካ እጁ እንደ ፒያሳ አዘምነዋለው በሚል ሰበብ፣ እነዚህን ምስኪን ህዝቦች ጠራርጎ ያፈናቅላቸዋል። በዚያም ጊዜ ዝንቡና ቆሻሻው ይናፍቅሃል።

Right
Member
Posts: 4324
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ባህል፤ ኢትዮጵያ የምትሰለጥነው በሥራና እውቀት ብቻ ነው!

Post by Right » 30 Jun 2024, 19:17

Horus,
Boring and disgusting. Find something else to do.
I don’t think you are that stupid to fall for that. Maybe money is a factor here.
Your other nickname “Dama” is disgusting as well.

Post Reply