Re: Jesus Christ shall be conquering the Muslim world over the coming years & that shall start in Ethiopia/Tigray!!
እባብ ዘንዶን በእግሩ ቆሞ እንዲሄድ ሊያስተምረው ይችላልን?
ትንሽ እንኳን አይዘገንንህም፣ በካድሬ አፍህ የፈጣሪን ስም በአደባባይ ስትጠራና ለጥላቻህ መሳሪያነት ስትጠቀምበት? በኢትዮጵያ ካሉት ሶስት ኃያላን ኩነኔዎች አብራክ ማለትም ከወያኔ፣ ከሻቢያና ከፒፒ ተፈጥረህ ስለ ሌሎች ኃጢያት ለማሰብም ለማውራት የግብረገብነት መሰረቱ የለህም።
ትንሽ እንኳን አይዘገንንህም፣ በካድሬ አፍህ የፈጣሪን ስም በአደባባይ ስትጠራና ለጥላቻህ መሳሪያነት ስትጠቀምበት? በኢትዮጵያ ካሉት ሶስት ኃያላን ኩነኔዎች አብራክ ማለትም ከወያኔ፣ ከሻቢያና ከፒፒ ተፈጥረህ ስለ ሌሎች ኃጢያት ለማሰብም ለማውራት የግብረገብነት መሰረቱ የለህም።
Re: Jesus Christ shall be conquering the Muslim world over the coming years & that shall start in Ethiopia/Tigray!!
ሰላም፥ Axumezana ፖለቲከኛ፥ አይደለም፤ የእግዚአብሄር፥ አገልጋይ፥ነው።
ወያነም፥ ፒፒም፥ ስልጣን፥ ላይ፥ይቆያሉ፤ ኢሳያስ፥ እስከወዲያኛው፥ ይሸኛል። ኢትዮጵያ፥ ሰላም፥ሆና፥ በፍጥነት፥ ታድጋለች። ሰላምም፥ ወደ፥ አገርዋ፥ ትመለሳለች፤
ወያነም፥ ፒፒም፥ ስልጣን፥ ላይ፥ይቆያሉ፤ ኢሳያስ፥ እስከወዲያኛው፥ ይሸኛል። ኢትዮጵያ፥ ሰላም፥ሆና፥ በፍጥነት፥ ታድጋለች። ሰላምም፥ ወደ፥ አገርዋ፥ ትመለሳለች፤
Re: Jesus Christ shall be conquering the Muslim world over the coming years & that shall start in Ethiopia/Tigray!!
አገርሽ፥ ትመለሻለሽ፥ ስላልኩሽ፥ ደስታ፥ እንደሚሰማሽ፥ እጠብቃለሁ፤