Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

የፋኖ ስም ሲጠለሽባቸው የነበሩት የPP ሚድያዎች ፋኖን እያንቆለጳጰሱ መሆናቸው ደጋፊዎችን ሳይቀር ጉድ እያስባለ ነው

Post by Union » 29 Jun 2024, 13:45

ተከረባባቹ አብይ ፋኖን መሳደብ ያቆመው ይምረኛል ወይም ቅጣቴ ይቀንስልኛል ወይም ሌላ ሀገር ሸሽቼ ስሄድ ፈልገው አይይዙኝም ነው። ከዛም ካለፈ ላዘናጋቸው ነው።


Post Reply