-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
የድሮ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መንገድ፣ ዉብቷ አዲስ
እነሱ ያዉሩ፣ እኛ እንሰራለን፣ አለ ሰዉዬዉ። ከዚህ በላይ ምን ይበል እንግዲህ?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የድሮ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መንገድ፣ ዉብቷ አዲስ
ዉድቀት እንደ እስክንድር ነጋ፣
ቀደም ስል ቢያንስ ወረቀቶችን ይዞ ወዲያ ወዲህ ማለት ይችል ነበር፣ ይህ ፈረሰ፣ ያ ፈረሳ እያለ፣ ፊርማ ማሰባሰብ እያለ፣ ተቀዉሞ ሰልፍ እያለ ወጠቱን እያጠረ ራሱን ኮፈስ ማድረግ ይችል ነበር። ግፈ ስል ደግሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሰረትኩኝ ብሎ ሰዎችን ና የሚዲያ ተቋማትን አየሰበሰበ ድስኩሩን ይነፋባቸዉ ነበር። ለአዲስ አባባ ከእኔ በላይ የምቆረቆር የለም ይለን ነበር። ኦሮሞ አዲስ አበባ ላይ ከንቲባ የመሆን መብት የለዉም ይለን ነበር፣ ድስኩሩ ኣየልቄ ነበር።
እሱም በዛ አለና አሁን ደግሞ ጫካ ገብቼ በአፈ ሙዝ መንግስት ገልብጬ ወደ ስልጣን መምጣት አለብኝ ብሎ ፎክሮ ሄደ ና አሁን ደግሞ ቀደም ስል ማድረግ የምችለዉንም ማድረግ አቅቶታል፣ ጤናም የለዉም ይባላል።
ክስረት ይሉሃል ይህ ነዉ!

Abiy-Mania was over? Where are you from in that case?

ኢትዮጵያን ድንቅ ልያሳያት አብዪን ፈጠረላት!
Here is one such a testimony of the claim:
Abiy has finally taken the lid off Ethiopia, initiating one of the world’s most important political transitions, but also its most fragile.

ኢትዮጵያን ድንቅ ልያሳያት አብዪን ፈጠረላት!
Here is one such a testimony of the claim:
Abiy has finally taken the lid off Ethiopia, initiating one of the world’s most important political transitions, but also its most fragile.
Re: የድሮ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መንገድ፣ ዉብቷ አዲስ
I have doubts about the necessity of multi-lane roads, uniformly almost everywhere in Addis Abeba. Roads are public service infrastructure built according verified needs.
First preliminary needs are studied about the size of the road infrastructure need. The size of the population the road access will serve, the vehicle volume density and the economic benefits it will bring about. Engineers also study the cost of building the road. The cost of building the road compared against the benefits it provides should alway be less. I doubt this thug you admire did this rigorous effort to save the public purse.
I also doubt he cared about priority of needs such as water and electricity shortages. A growing desertification in Afar and Somali regions.
Re: የድሮ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መንገድ፣ ዉብቷ አዲስ
All the street lights point to the sky as if they were intended to lighten up the sky. But they are supposed to point to the ground where the roads are.DefendTheTruth wrote: ↑28 Jun 2024, 07:39ዉድቀት እንደ እስክንድር ነጋ፣
ቀደም ስል ቢያንስ ወረቀቶችን ይዞ ወዲያ ወዲህ ማለት ይችል ነበር፣ ይህ ፈረሰ፣ ያ ፈረሳ እያለ፣ ፊርማ ማሰባሰብ እያለ፣ ተቀዉሞ ሰልፍ እያለ ወጠቱን እያጠረ ራሱን ኮፈስ ማድረግ ይችል ነበር። ግፈ ስል ደግሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሰረትኩኝ ብሎ ሰዎችን ና የሚዲያ ተቋማትን አየሰበሰበ ድስኩሩን ይነፋባቸዉ ነበር። ለአዲስ አባባ ከእኔ በላይ የምቆረቆር የለም ይለን ነበር። ኦሮሞ አዲስ አበባ ላይ ከንቲባ የመሆን መብት የለዉም ይለን ነበር፣ ድስኩሩ ኣየልቄ ነበር።
እሱም በዛ አለና አሁን ደግሞ ጫካ ገብቼ በአፈ ሙዝ መንግስት ገልብጬ ወደ ስልጣን መምጣት አለብኝ ብሎ ፎክሮ ሄደ ና አሁን ደግሞ ቀደም ስል ማድረግ የምችለዉንም ማድረግ አቅቶታል፣ ጤናም የለዉም ይባላል።
ክስረት ይሉሃል ይህ ነዉ!
Also, date plants revolution on the medians of roads all over Ethiopia, from Gurage-Bahir Dar-Addis Abeba is not something trendy and not advised. Their side layers have to be trimmed from time to time, probably once a year, in the middle of the road, exposing workers to vehicular accidents. This trend of planting decorative plants on medians of multi-lane roads is getting out of fashion and its being discouraged as a choice.
When they are trimmed and standing tall, they arw ugly as an old naked lady and can't provide provide shed as well.