Re: ንጉስ ቴዲ አፍሮ በዱባይ!
ኧይ ንጉሱ የሚለው መአረግ እንኳን ይቅርብን እስቲ። ዘፋኙ ወይም አርቲስቱ እንበለው በትክክለኛ ስሙ።
1አመት ሙሉ ለጥ ብሎ ከየት ጉድጓድ ውስጥ ብቅ አለ።
እኛ እስካሁን ለሰራው ስራ ታላቅ አክብሮት አለን። እንዳትረሳ እሱን።፡ ግን ወሳኙ ሰአት አላይ ባለመገኘቱ ተወዳጁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ ብለን ሰይመነዋል።
ኑጉሲ ኒጊስቲ ሚናሚን ኤኤኤ....ኢንጂሩ
1አመት ሙሉ ለጥ ብሎ ከየት ጉድጓድ ውስጥ ብቅ አለ።
እኛ እስካሁን ለሰራው ስራ ታላቅ አክብሮት አለን። እንዳትረሳ እሱን።፡ ግን ወሳኙ ሰአት አላይ ባለመገኘቱ ተወዳጁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ ብለን ሰይመነዋል።
ኑጉሲ ኒጊስቲ ሚናሚን ኤኤኤ....ኢንጂሩ