Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቁርጥ ሥጋ የማይበላ ኤርትራዊ የለም- ለቁርጥ የሚሆን በሬ ኤርትራ ክ/ሀገር በፍጹም የለም። በሬው በቁሙ ቋንጣ ስለ ተሰራ። ፈረንጅ አገር ጥሬ ዓሳ ቁርጥ ቀምሳችኋል?ውድ የፈረንጆች ምግብ

Post by Abere » 22 Jun 2024, 14:13

ቁርጥ ሥጋ የማይበላ ኤርትራዊ የለም (አበሻ ድግስ ላይ ሲቆርጡ ማየት ማመን ነው) - ለቁርጥ የሚሆን በሬ ግን ኤርትራ ክ/ሀገር በፍጹም የለም። በሬው በቁሙ ቋንጣ ስለ ተሰራ። ፈረንጅ አገር ጥሬ ዓሳ ቁርጥ ቀምሳችኋል? ውድ የፈረንጆች ምግብ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17046
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቁርጥ ሥጋ የማይበላ ኤርትራዊ የለም- ለቁርጥ የሚሆን በሬ ኤርትራ ክ/ሀገር በፍጹም የለም። በሬው በቁሙ ቋንጣ ስለ ተሰራ። ፈረንጅ አገር ጥሬ ዓሳ ቁርጥ ቀምሳችኋል?ውድ የፈረንጆች ምግ

Post by Selam/ » 22 Jun 2024, 14:28

ጥሬ ስጋውንና ክትፎውንማ ይጨፈጭፉት የለም እንዴ። ጊዜ መቼም ክፉም ደግም ያሳየናል፣ እንጀራ የኋላ ቀሮች ምግብ ስለሆነ በፓስታ ለፉርኖ ሙሉውን መተካት አለብን ባሉበት አፋቸው ዛሬ በራቸውን ዘግተው ዶኬ ሽሮ ወጣቸውን ጥርግ አድርገው ይበላሉ።


Abere wrote:
22 Jun 2024, 14:13
ቁርጥ ሥጋ የማይበላ ኤርትራዊ የለም (አበሻ ድግስ ላይ ሲቆርጡ ማየት ማመን ነው) - ለቁርጥ የሚሆን በሬ ግን ኤርትራ ክ/ሀገር በፍጹም የለም። በሬው በቁሙ ቋንጣ ስለ ተሰራ። ፈረንጅ አገር ጥሬ ዓሳ ቁርጥ ቀምሳችኋል? ውድ የፈረንጆች ምግብ ነው።

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 22 Jun 2024, 15:07

guys

the hgdef blind followers don’t represent us Eritreans. so stop denigrating us the people. You need to isolate them and go after them if you need to. Personally, I wouldn’t go after them. Instead I pray for them. They are hate filled folks and they are turning you into hating as well. Be better than that. Leave Eritreans alone.


Post Reply