Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by DefendTheTruth » 22 Jun 2024, 09:04

ከዚህች የመናዊት ድንቅ ሰዉ እንደ ሰዉ ማሰብ የምትችል ከሆንክ (ከመሰሎችህ ጋር) ትምህርት ቅሰም! ይጠቅመሃል። ይህች ድንቅ ሰዉ በችግር ወደ ኢትዮጵያ መጣች፣ ታሳዝናለች፣ አገር ነበራት፣ መስራት ትችላለች፣ ዳሩ ግን ለመሰደድ ተገደደች፣ ወደ ኢትዮጵያ ምድር መጣች፣ ምድሯ ና ሰዉ እጃቸዉን ዘርግቶ ተቀበሎዋት፣ እሷ ደግሞ አገሩን ለመምሰል በትንሽ ጊዜ ዉስጥ ባሕሉን፣ ቋንቋዉን ና ሕዝቡን ለመረዳት ተጋች፣ አሁን አገሩ ቤት ሆኖዋታል። ደስተኛ ነች፣ አገሩም በሷ ደስተኛ ነዉ።

አንተ ና መሰሎችህ ግን ለተከታታይ ትዉልድ ሌላ አከባቢ በመኖር፣ ሕዝቡን ተመስሎ ና ተዋህዶ መኖር የለበትም፣ የራሱን ማንነት አምጥቶ በአከባቢዉ ሕብረተሰብ ላይ መጫን አለበት ብልህ ትዛለፋላችዉ። የዉድቀታችዉ ምክንያት።

መማር እንደማትችሉ አዉቃለሁ፣ ብሆንም ግን ይህን ቪድዮ ማገራት ወሰንኩኝ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Selam/ » 22 Jun 2024, 09:28

ውዳቂ ካድሬ - አንዲት ምሳሌ መዝዘህ ፣ አለምን እንደ ጭቃ ጠፍጥፈህ አንድ ዓይነት ልታደርጋት ነው?

የምኖርበትን ህዝብ ተመሳስዬ እኖራለሁ የሚል ሰው መብቱ ነው ተመሳሰሎ ይኑር፣ አይ አልፈልግም እንዳለሁኝ ሆኜ መኖር ነው የምፈልገው ብሎ የመረጠውም ምርጫው ይከበርለት። ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩም የፈረንጅ ቋንቋና ባህል ብቻ የሚያውቁ ጀግኖችም አሉ እኮ። ከርከሮ!

DefendTheTruth wrote:
22 Jun 2024, 09:04

Post by DefendTheTruth » 22 Jun 2024, 09:35

ስንቁሽ እንኳን የማይገባሽ ደደብ!
Selam/ wrote:
22 Jun 2024, 09:28

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Yimer » 22 Jun 2024, 10:16

I agree with DDT on this.

ለዘመናት ኦሮሚያ ወይም ደቡብ ኖረው የአካባቢውን ባህልና ቋንቋ መማር ቀርቶ የሚፅየፉ ብዙ ሰወች አጋጥመውኛል::

አንድ የማይረሳኝን አጋጣሚ ላጋራ...

ሰውየው እኔ ወደ እምኖርበት አገር ከኢትዮጵያ move አድርጎ ከአንድ የሀበሻ ድግስ ላይ ተገናኘን:: ከወላጆቹ ጀምሮ አርሲ ነው የተወለዱትና ያደጉት:: ብሄሩ ግን አማራ ነው:: በወሬ መካከል ልጆችህ እና አንተ ጥሩ ኦሮምኛ ትችላላችሁወይ ብየ ስጠይቀው 'ጆሮየም ቢቆረጥ ኦሮምኛ አልሰማም' አለኝ:: ይህን ሲነግረኝ በኩራት ነበር:: ኦሮምኛ አለማወቁን እንደኩራትና success ነበር የቆጠረው:: ይህ በጣም አሳዘነኝ: መቸም አልረሳውም: ራሴ ኦሮምኛ ተናጋሪ ባልሆንም:: የዘር ጥላቻና ግጭት የሚነሳው ህዝብን ስንንቅና ስናዋርድ ነው:: አንተ እየተፀየፍከኝ እኔ ልወድህ አልችልም::

For some of you fools, I was born and grew up in Amhara region, and I am an ‘Amhara’. There are many Amharas who sympathize with oppressed people(remember Walelign Mekonnen). However, I am an Oromo too.

Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Abere » 22 Jun 2024, 11:58

DDT,

___እኔ ህሌናህ ይገርመኛል በምንም አንጻር የማይመሳሰሉ ነገሮችን ለማወዳደር ስትጥር። እኔ እና የኦሮሙማ አክራሪዎች በትይዩ ዓለማት የምንኖር 2 ሰዎች ነን። የድፍረትህ ጉዳይ ያሳዝነኛል - ስደተኛ የመናዊ (Yemeni) እና በአገሩ በእናት በአባቱ ምድር በደም እና ባጥንታቸው ጠብቀው ባስረከቡት ላይ በስደተኛነት ባህርይ ተሸማቆ እና ተልመጥምጦ እንድኖር መመኘታችህ። መቸም ይህ የጤነኛ ሰው አእምሮ የሚፈጥረው ምትሀታዊ ቅዠት አይሆንም - በእውነት ኦሮሙማዎች ጤና አልባዎችናችሁ - እግዜር ይማራችሁ።

___በመጀመሪያ አበረ ሰው ቋንቋ አይማር ያለበት ቦታ የለም - ከማዕቀፉ አውጥተህ ለምኞትህ ቃና ይሰጥ ዘንድ ካልደረደርከው በስተቀር። እኔ ያልኩት መማር እና አለመማር የግለሰቦች በጎ ፈቃድ እንጅ የማስገደድ ሂደት መሆን ይለበትም። ቋንቋ ሰው ሰራሽ የመግባብያ ሸቀጥ ስለሆነ የአንድን ቋንቋ ተመራጭነት እና ተፈላጊነት የሚወስነው ገበያ ነው። 1 ግዛ እና 2ኛ ምርቃት የሰጥሃል ብትለውም ግለሰቡ የማይጠቅመው ከሆነ ጊዜውን ለመማር አያባክንም። ለምሳሌ አንድ ትምህርት ለማወቅ የእራስህ ህሌና አንጎል እንጅ ተገደህ ተማር ያለህ ሰው አንጎል እና ጊዜ አይደለም - በሂደቱ የሚሳተፈው። ፍቃደኝነት፤ዝግጁነት፤ እና የጉዳዩ ( ቋንቋውን የማወቅ እርባና/ጥቅም)። መማሩ ጥቅም ካለው ሳይገደድ ይማራል።

__ ሌላው እንኳን የመናዊዋ ሰላም አግኝታ መርካቶ ተመችቷት መኖር ቻለች። አዎ መርካቶ እንደ ንጉስ ሚካዔል አዳራሽ አይፀየፍ ነው - የሁሉ መናኸሪያ እንደ እናት የሚቀበል። እንደ አቅሙ ሁሉም ቀምሶ በልቶ የሚያድርባት። መርካቶ ዘር፤ሃይማኖት፤ ትውልድ ቦታ፤ ቋንቋ፤ ወዘተ አይጠቅም። ዱዳውም፤ሽባውም፤ ጤነኛውም፤ ህመምተኛውም ወዘተ ይኖርበታል - ሰላምዊ መሆን እና የፈጠራ ችሎታ ብቻ ነው መስፈርቱ።

___የመናዊቷ የፈጠራ ችሎታዋ ነው ነባራዊ የግል ተሰጥዖ እና ክህሎት ቀዳሚነት ቦታ ያላቸው - በስኬቷ ላይ። በመቀጠል ቋንቋ የጉዳይ ማስፈጸሚያ መሳሪያ ከህዝብ በአደባባይ የሚሸቀጥ በመሆኑ ስለሚያስፈልጋት ተለማመደችው። ለስራዋ ይረዳት ዘንድ የጊዜ እና የስነ-ልቦና መዋዕል አደረገች። ይህ የእርሷ ግላዊ ቁርጠኝነት እንጅ አዳኔ ወይም ሽመልስ አብዲሳ ወይም የሃይማኖት መሪ ቀሳውስት አላስገደዷትም። ይህ ነው የሚፈለገው። ሰዎች ካልተገደዱ ብዙ ተዐምር ይፈጥራሉ። ለምሳሌ አንድት ላም ወተት ለማለብ በዱላ ወተት እምጭ እያልክ ብትደበድብ ወይ ትረግጥህለች፤ ወይ ትሸናብህላች፤ ወይ አዘባዋን ትጥልብህ አለች እንጅ ወተቷን ትደብቅብህለች። ወተት ለማገኘት ላሟን እንደ አመሏ ነው መያዝ የሚገባው። የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ መኖር ያውቅበታል - ዛሬ አይደለም የተገኘው። እንደት እንደሚግባባ እራሱ ያውቃል። ይልቅስ ይህ ማስገደድ ያላዋቂ ሳሚ በመሆን ብዙ ማህበራዊ ደዌ ፈጥሮ የነበርውን በማጥፋት ኋላ ማግኜት ከማይቻልበት ደረጃ እንዳይደረስ ነው።

___ስለ የመናዊቷ ስኬት ስናወራ በምዕራቡ በስደት አለም ስለሚኖሩት ኢትዮጵያዊያንም የስኬት ደረጃ ማንሳት የግድ ይላል። አዎ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው ያጡትን ሰላም እና ተሸማቆ የመኖር እርግማን በቅድምያ ተገላግለዋል። ለምሳሌ እኔ አሜሪካ ስመጣ ወያኔ መለስ ዜናዊ ጠ/ሚንስቴሬ ሁኖ ጠዋት ማታ በETV እየመጣ ሲዘረፈጥብኝ እንዳላይ በለመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነበርኩ። ምክንያቱም መለስ ዜናዊ ከሃዲ ጸረ-ኢትዮጵያ እና ዘረኝነት የፈጠረ ሰይጣን ስለነበረ ድምጹን ከማልሰማበት አገር መሄደ በጣም አስደስቶኛል። ሌላው በስራ ዝውውር ከ1 ክፍለ ሀገር ተነስቼ ወደ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር ተረጋቶ ኑሮ ለመመስረት 3 አመት ያማይጠቀምን አግላይ እና ጉቦኛ ስርዐት (tribalist) በመተው ከ1 አመት ባነሰ ጊዜ አገሬውን ይህን እሜሪካዊ ተመሳስየ ለመኖር በመቻሌ እና ሊሎችም ኢትዮጵያዊን ችለው ሳይ ይደንቀኛል። እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል የሚለውን ብሂልም አትርሳ። የበለጠም አለ - ለማለት ነው። ይህ ማለት ግን እምየ ኢትዮጵያን ለአፍታ መርሳት አልችልም - በማንነቴ ተፈጥሮየ ውስጥ አለች። እዚህ ፎረም ላይ ያመጣኝም ይህ ጉዳይ ነው። የምውቀው ጉዳይ ነው አንዳን ኢትዮጵያዊያን እኮ እጅግ እጅግ ዘልቀዋል - እጅግ ተፈላጊ ሁነዋል። ይፈለግ የለም ወይ ያዳኝ ዘሩ እንድሉ።

ርዕሱ መሆን ያለበት ይች ወያኔ እና ኦነግ አግላይ እና በአርቲፊሻል የጎሳ መደላድል የሰነከሏት እንደት አድርጋ ከዚህ ትብትብ እስር ነጻ ትሆናለች ነው። በውጭ ይሁን በአገር ውስጥ ያሉት ኢትዮጵያን መቸ ነው ስለ ሰላም፤ልማት፤ ስኬት ጋብቻ እና ልደት የሚያወሩት ስለ እርግማን፤ስድብ፤ ጦርነት፤ መፈናቀል፤ መታረድ፤ ተዘቅዝቆ ስለመሰቀል ዜና ሶቆቃ የሚቆሙት? አስለቃሾቹ ኦሮሙማዎች መቸ ነው የሚሰለቻቸው? በሰላም እጅ የሰጣሉ ወይስ ተገርፈው ይባረራሉ? እንደ እኔ ሶስት ሰይጣነት መወገድ አለባቸው። ርዕሰ ሰይጣን ዘሰይጣን ( ሻዕብያ)፤ ኦነግ-ኦሮሙማ ፤ ጽኑ ህሙማን ማቆያ ያለው ወያኔ። ሰይጣንን ሰይጣን ይጥለዋል - ይህን ደግሞ የሚያደርው ሃይል ደግሞ መላዕክት ነው። የምንፈልጋት ሰላማዊ እና ልዑላዊት ኢትዮጵያ ለማየት የግደታ 3ቱ ሰይጣናት ሊወድቁ ግድ ይላል - በእውነትም እየወደቁ ናቸው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by DefendTheTruth » 22 Jun 2024, 12:40

Yimer wrote:
22 Jun 2024, 10:16
I agree with DDT on this.

ለዘመናት ኦሮሚያ ወይም ደቡብ ኖረው የአካባቢውን ባህልና ቋንቋ መማር ቀርቶ የሚፅየፉ ብዙ ሰወች አጋጥመውኛል::

አንድ የማይረሳኝን አጋጣሚ ላጋራ...

ሰውየው እኔ ወደ እምኖርበት አገር ከኢትዮጵያ move አድርጎ ከአንድ የሀበሻ ድግስ ላይ ተገናኘን:: ከወላጆቹ ጀምሮ አርሲ ነው የተወለዱትና ያደጉት:: ብሄሩ ግን አማራ ነው:: በወሬ መካከል ልጆችህ እና አንተ ጥሩ ኦሮምኛ ትችላላችሁወይ ብየ ስጠይቀው 'ጆሮየም ቢቆረጥ ኦሮምኛ አልሰማም' አለኝ:: ይህን ሲነግረኝ በኩራት ነበር:: ኦሮምኛ አለማወቁን እንደኩራትና success ነበር የቆጠረው:: ይህ በጣም አሳዘነኝ: መቸም አልረሳውም: ራሴ ኦሮምኛ ተናጋሪ ባልሆንም:: የዘር ጥላቻና ግጭት የሚነሳው ህዝብን ስንንቅና ስናዋርድ ነው:: አንተ እየተፀየፍከኝ እኔ ልወድህ አልችልም::

For some of you fools, I was born and grew up in Amhara region, and I am an ‘Amhara’. There are many Amharas who sympathize with oppressed people(remember Walelign Mekonnen). However, I am an Oromo too.
Yimer,

ይህ ገጠመኝህ ድግስ ቤት ነዉ፣ በአንፃሩ እንደ ቀላል ልወሰድ ይችላል፣ ምናልባት ግን አግባብ አይደለም፣ ተከባብሮ አብሮ ለመኖር።

ከድግሱ ቤት ስትወጣ የምታገኘዉ ፍርድ ቤት ነዉ፣ ወሳኝ ቦታ። በቦታዉ ሁሉም አገልግሎት ማግኘት አልበት፣ ፍትህን መፈለግ አለበት። ፍትህ ከጎደለ ነገር ተፈጠረ ማለት ነዉ። የኢትዮጵያ ፍትህ ለመጤዎች (መጤ ስል ከሌላ ቦታ የመጡ ለማለት እንጂ በለአገሩ አይደሉም ለማለት አይደለም) በራሳቸዉ ቋንቋ እንድገለገሉ ና ፍትህን እንዲያገኙ ስያደርግ ቆይቶ በቦታዉ ላይ ያለዉን እና አብዛኛ የምባለዉን ኖዋሪን በትርጓሜ እንድገለገል አድርጎ ዘመናትን አስቆጠረ፣ ከ ትዉልድ ወደ ትዉልድ እንድሸጋገር አደርግ፣ ፍትህን ኣጓደለ። ሕዝቦች በራሳቸዉ ምድር ላይ በፍትህ እጦት እንድማረሩ አደረገ። ይቀየር ስባል ደግሞ ጥያቄዉን ያነሱትን ጎጠኞች ብሎ ወነጀለ ና ወሰነባቸዉ፣ የፍትህ እጦትን ወደ ላቀ ደረጀ ወሰደ።

ይሄ ነገር ይስተካካል ብሎ የጠየቁትን፣ ገንጣዮች፣ የአንድነት ጠንቆች ብሎ ፈረጀ፣ ወሰነባቸዉ፣ ከቋንቋም አልፎ በትረ ስልጣኑም ለእኛ እንጂ አማርኛን ለማይችሉት አይገባም ብሎ አስለፈፈ።

ቤተመንግስቱ የኛ ነዉ፣ ዋና ከተማዉ የኛ ነዉ፣ ከእኛ ሌላ ማንም መግባት አይፈቀድለትም ብሎ በአደባባይ ወጡ ና ጦር ሰበኩ። ሚኒልክ ነዉ መሪያችን ብሎ ከጉድጓድ አዉጥቶ ስሙን ይዞ እኛ ነን መግዛት ያለብን ብሎ ፉከራዉን አጧጧፉት። ጦርነት ሰበኩ። ለምን ከሌላዉ ዜጋ እኩል እንቆጠራለን በማለት መሆኑ።

ፍትህ ታጎል ና በአንፃሩ ደግሞ ሰላም ትጠብቃለህ፣ የጅል አእምሮ !

Right
Member
Posts: 4325
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Right » 22 Jun 2024, 13:00

Yimer,
በወሬ መካከል ልጆችህ እና አንተ ጥሩ ኦሮምኛ ትችላላችሁወይ ብየ ስጠይቀው 'ጆሮየም ቢቆረጥ ኦሮምኛ አልሰማም' አለኝ:: ይህን ሲነግረኝ በኩራት ነበር:: ኦሮምኛ አለማወቁን እንደኩራትና success ነበር የቆጠረው:: ይህ በጣም አሳዘነኝ: መቸም አልረሳውም: ራሴ ኦሮምኛ ተናጋሪ ባልሆንም:: የዘር ጥላቻና ግጭት የሚነሳው ህዝብን ስንንቅና ስናዋርድ ነው:: አንተ እየተፀየፍከኝ እኔ ልወድህ አልችልም::

For some of you fools, I was born and grew up in Amhara region, and I am an ‘Amhara’. There are many Amharas who sympathize with oppressed people(remember Walelign Mekonnen). However, I am an Oromo too.
I very much doubt it you are an Amhara. Your rhetoric is in line with the Weyannies and Shabia’s. It is a jawarian ideology. By the way who the f cares if you were born and raised in Amhara? Do you think that will give you a license to insult others and say stupid things.

Language is a communications tool but not an identification and conflict brewing tool. If the individual you mentioned above from Arsi can go by his daily life by using Amharic then it is his right to keep it that way. It means he doesn’t need to learn to speak Oromogna. It would have been a problem if he is forced to speak the language he doesn’t need or if the oromos are forced to learn the language they don’t understand.
A few hundred years ago that area belonged to the Amaharas. Their land, culture, language and way of life has been destroyed by the invading Gala army. About 32 ethnic groups, cultures and identities have been destroyed and their wealth has been confiscated by the invading Gala army. You are the same guy who has been calling other’s names for saying “gala”.
Obviously you are ignorant of history. And you are calling others fool.
Brick head.

Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Abere » 22 Jun 2024, 13:09

Yimer,

Did you ask him how large the local Amhara population in the area he was born and raised? I am sure he must have been raised in a majority Amhara inhabited community. I think you are making a blanket blaming of the person. I know a dozen Amhara who speak Oromigna. And no one forced them to learn, they learnt on their own - traditionally. Now, when people hear someone speaking the language they got scared for they instinctively associated with Qeerroo and OLF-Shene/PP is coming to raid them. Remember, Aisha Sied, who was murdered while begging mercy. She was killed not she could not speak Oromigna, perhaps, but she was Amhara. This language stuff is a pretext, like folktale " A hyena telling the donkey, drinking down stream, she is mudding the water the hyena suppose to drink". The so-called "Oromo Question" is an ill-articulated, at best undefined issue parroted by OLF. According to OLF, the Oromo question can be addressed only the annihilation of others, particularly Amhara people - who are basically as poor and illiterate as Oromo itself. But, zealots including you are salivating in criminalizing innocent Amhara mass by making unfounded irrational charges. If you want to fill your pocket, work your arse off, else do not make money by retailing conflict and violence out. The conflict retail-shop of OLF-PP has to be closed - it is morally appropriate.

You are one pathetic sold out PP-OLF troll, charging innocent people. Did you also aske if he ever had love affair with an Oromo girl? :lol: That is the next thing the you Bekele Geriban's do :lol:

Yimer wrote:
22 Jun 2024, 10:16
I agree with DDT on this.

ለዘመናት ኦሮሚያ ወይም ደቡብ ኖረው የአካባቢውን ባህልና ቋንቋ መማር ቀርቶ የሚፅየፉ ብዙ ሰወች አጋጥመውኛል::

አንድ የማይረሳኝን አጋጣሚ ላጋራ...

ሰውየው እኔ ወደ እምኖርበት አገር ከኢትዮጵያ move አድርጎ ከአንድ የሀበሻ ድግስ ላይ ተገናኘን:: ከወላጆቹ ጀምሮ አርሲ ነው የተወለዱትና ያደጉት:: ብሄሩ ግን አማራ ነው:: በወሬ መካከል ልጆችህ እና አንተ ጥሩ ኦሮምኛ ትችላላችሁወይ ብየ ስጠይቀው 'ጆሮየም ቢቆረጥ ኦሮምኛ አልሰማም' አለኝ:: ይህን ሲነግረኝ በኩራት ነበር:: ኦሮምኛ አለማወቁን እንደኩራትና success ነበር የቆጠረው:: ይህ በጣም አሳዘነኝ: መቸም አልረሳውም: ራሴ ኦሮምኛ ተናጋሪ ባልሆንም:: የዘር ጥላቻና ግጭት የሚነሳው ህዝብን ስንንቅና ስናዋርድ ነው:: አንተ እየተፀየፍከኝ እኔ ልወድህ አልችልም::

For some of you fools, I was born and grew up in Amhara region, and I am an ‘Amhara’. There are many Amharas who sympathize with oppressed people(remember Walelign Mekonnen). However, I am an Oromo too.

Selam/
Senior Member
Posts: 17048
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትምህርት ለአበረ እና መሰሎቹ!

Post by Selam/ » 22 Jun 2024, 14:15

አንተ ንፍጣም ካድሬ - ስለ ሰዎች መሰረታዊ መብትና ግዴታ እንኳን ግንዛቤ የሌለህ ድውይ ነህ። ታዲያ አንተ እንደዚህ ድውይና ከይሲ የመሆን መብት ካለህ፣ ምናባክ አገባህ ህዝቦች በመረጡት ቋንቋ ቢጠቀሙ? አንተ ተገደህ ነው እንዴ እንግሊዘኛ የተማርከው? ጭንጋፍ!

ስለማታውቀው ስለህዝቦች ግዴታ ገብተህ ከምትፈተፍት፣ በቅድሚያ ስለ መንግስት ግዴታዎች ተማር። መንግስት የሃገርን ደህንነትና ሰላም፣ እንዲሁም የህዝቦችን የመኖር፣ የመማር፣ የመደራጀት፣ የመናገር፣ የማንበብና የመፃፍ መብቶችን ማስከበር ብቻ ሳይሆን መደገፍ ሃላፊነቱ ሆኖ ሳለ፣ ጨቅላው ዓብዮት ሙሉ ስራው መብራት መግጠምና መንገድ ማስፋት ሆኗል። አንተ ሽኮኮ ካድሬው ደግሞ ስለ የመናዊ ስደተኛ ተማሩ ትለናለህ። ምነው ታዲያ በዚያው ወደ የመን እንዲሰደዱ ስላደረጋችኋቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶችም ሪሰርች አድርገህ አትፅፍም? ቅራቅንቦ!

DefendTheTruth wrote:
22 Jun 2024, 09:35

Post Reply