Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 12 Jun 2024, 03:14
የነጭ አክራሪ በመሆኑ የሚታወቀው ማርቲን ፕላውት በየዕለቱ አዳዲስ ውሸቶችን እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ እና የህዝብ ንብረትን ማውደም እና ማቃጠል እንዳለባቸው ሲያስተምራቸው ከነበሩ የህወሓት ካድሬዎች መካከል አብዛኞዎቹ በአውሮፓ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ ይገኛሉ። ፍርዳቸውን ከጨረሱ በኋላም ዎደ ትግራይ ዲፖርት ሊደረጉ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ