Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14875
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jun 2024, 12:11
Fiyameta,
You're just a spammer
No body takes Shabia seriously, it is an easy weight for Ethiopia. You will only see when the moment of truth hits you hard. Abere does not care whatever labelling you applied - nothing is far from the truth. Shabia stole Ethiopia's PORT. You are making too much noise now, because that is what thieves do.
በሰላም ለባለቤት ኢትዮጵያ ካልመለሳችሁ በጦረነት ተገልብጣችሁ ስትገረፉ ታስረክባላችሁ። ውላችሁ ከእነ መለስ ጋር እንጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አይደለም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 15 Jun 2024, 12:28
Horus wrote: ↑14 Jun 2024, 16:42
አበረ፣
የኦሮሙማን አገዛዝ ለምንቃወም ይህ ያቢይ ዘዴ ከሳጥን ውጭ እንድናስብ እንዳደረገን ግልጽ ነው ። እኔ በዘመነ ኢ አ አ ፓ ሱማሌ ኢትዮጵያን ስትወር ባደረግነው ክርክክ እና በፓርቲ አቋምና በብሄራዊ ጥቅም መሃል ቅራኔ ሲፈጠር ቀዳሚው አላማ የቱ ነው? ሁለቱ አላማዎች እንዴት ነው አብረው የሚሄዱት በሚል ከፍተኛ ክፍፍል የነበረበትን ግዜ ስላሳለፍኩኝ የዛሬው ያቢይ ወደብ ጉዳይ ፈጽሞ ችግር አልሆነብኝም።
አንድ ነገር ደሞ ጠንቅቄ አውቃለሁ ። ስልጣን ላይ ያለ ቡድን በስልጣን ለመቆየት ምንም የማያደርገው ነገር የለም። የባህር በር ጥያቄውም ሌላው ነው። ማለትም ለምን ይህን ጥያቄ ዛሬ አነሱት? የሚለው ። አቢይ ኢትዮጵያዊ ለመምሰል ከሁሉም አቅጣጫ ያጣውን ድጋፍ ቀስ በቀስ ለመመለስ ነው። ይህን የመንግስት ዘዴ የማይገባው ካለ ፖለቲከኛ አይደለም ። አዲሳባን የማሳመሩ አላማም ይህው ነው ።
ስለዚህ አንድ ሰው የኢትዮጵያ ቀይ ባህረኛነትና የባህር ኅይሏ ተመልሶ መቆምን በመደገፍ በተምሳሳይ ግዜ ኦሮሙማ የተባለውን ያንድ ጎሳ አገዛዝ መቃወም አለበት፣ ይችላልም። ያቢይና አዳነች ስልታዊ እርምጃዎች (ባህር በርና አዲሳባ) ባለሁለት ስለት ሰይፎች ናቸው ፣ ለነሱም ለኛም ። ነገሩ እንዲህ ነው!
ኦሮሞቹ ኢትዮጵያዊ ነን ለማለት ብዙ እየጣሩ ነው ። ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ማለት ሁሉ ጀምረዋል ። ይህ ስልጣን ላይ ለመቆየት ያመጡት ትርክት ግን እራሱ የኦሮሞ 'ጥያቄና የኩሽ ትርክትን' ቀውስ ውስጥ ወስዶች የውስጣቸው ውዝግብን አንሮታል ። ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ራቪቲ ስበት ውጤት ነው ። እነአአቢይ ላጭር ግዜ ትኩረት መለወጫ ብለው የገቡበት የወደቡም ሆነ ያዲሳባ ጉዳይ እነሱ እራሳቸውም ካሰቡት በላይ ጎትቶ ከኦሮሞ ፖለውቲካ ሊያስወጣቸው ደርሷል ።
በእኔ እምነት ከዚህ ቀደም እንዳልኩት የወደቡም ሆነ ሌላው ያለም ሁኔታ እነአቢይ በግድ ከአማራም ሆነ ትግሬ ፣ ከኦሮሞም ሆነ ጋምቤላ ጋር በግድ ተደራድረው የውስጥ ሰላም መያዝ እንዳለባቸው እያስገደዳቸው ነው ። Actors produce unintended consequences. የኦሮሙማ አገዛዝ ይህን ሁሉ ጦርነት እያካሄደ አሁን ያለበት ቀጠናዊና አለማቀፍ ጫና ሊወጣ እንደ ማይችል አውቆታል ።
ስለዚህ ተቃዋሚ ኅይሎች ትግላቸው መቀጠል ብቻ ነው ያለባቸው ። መንግስትም ማድረግ ከሚችለው ነገር የሚገታው ነገር ስለሌለ ማለት ነው። በዚህ ዳይናሚክስ ውስጥ አገራዊና ብሄራዊ ጥቅም ሲከሰት መቃወም አንችልም ። በማንኛውም ኢትዮፕያዊ ዘንድ እነዚህ ብሄራዊ ጥቅሞች ቀዳሚ ጥቅሞች ስለሆኑ ማለት ነው።
አንተ ምንም ነገር ጠንቅቅህ የምታዉቅ አይደለህም፣ ያሳልፍከዉ የፖለቲካ ጊዜህም የባከነ ጊዜ ነዉ፣ ምንም ነገር ሳትፈፅም ና ምንም ነገር ሳትማር 60 አመታቶችን አባከንክ።
ዛሬ የተናገርከዉን ነገ የማትደግም እንድሁ በጭፍን የምትነዳ የነ መሳይ መኮንን አጨብጫቢ ነህ።
እስከአሁን ስትል የነበረዉ ኦሮሙማ ና ኦሮሞ በጭራሽ አገር ማስተዳደር አይችሉም፣ እነሱ የምችሉት ነገር ብኖር ከብት መንዳት ብቻ ነዉ፣ ዛላን ከዚያ ያለፈ ነገር መፈፀም አይችልም ስትል ቆይተህ ዛሬ ደግሞ በዚያዉ አፍህ፣ ኦሮሞ የአገርን ብሔራዊ ጥቅም አስከበረ ትላለህ፣ እፍረት የለሽ መንጋ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17048
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jun 2024, 12:28
ተወው እንጂ! ህገ መንግስቱ ያጎናፀፈውን ክልላዊ መብቱን ይጠቀም።
ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ ማለት፤ ሰሜን ኮሪያ ያለ ደቡብ ኮሪያ፤ አልባኒያ ያለ ግሪክ፣ ኪዩባ ያለ አሜሪካ ማለት ነው።
-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 15 Jun 2024, 12:53
አጋሜው
what are you starved people smoking? I think the whiteman must have been putting something of the donated wheat you been consuming since birth.
You MF, we don’t give a Fk what you loser say who toppled your beloved Derg, the result speaks for itself. The funny part is, the Derg itself is telling the world it was decimated by Shaebia and made history while you the son’s and daughters of its soldiers from prostitute mothers are begged to differ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14875
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 15 Jun 2024, 14:37
kebena
Agame Ze'Eritera, across Mereb River. It is not over until it is over. 33 years later, you have been still fighting for your life; i.e Italian Ascari land. You have achieved nothing. Since the day, a few nomadic Muslim bandits started violence by stealing cattle to this date generation gone and generation has come and lived in anarchy and exile. As the legacy of that Ascari is in your blood, you have been serving as mercenary to attack and destabilize Ethiopia at your own sufferings and displacement. Why do you think, the only African region that has been experiencing sever population decline is Eritrea? Eritrea is inhabited by poor elderly peasant population, it is not either Japan or Singapore that experience population decline because of civilization/development and the choice of smaller family size to enjoy life instead of having large family blessed with kids
The only place on earth with a declining population, yet under developed and uncivilized, is poor Eritrea. The Eritrean population is checked or contracted not by development but by war and exodus - heavy price for being mercenary and false blaming of Ethiopia. In fact, many in this forum are saying to you good luck, but you are still hanging around nocking at the door of mama Ethiopia to let you in.
Suffering is your choice. However, Ethiopian lawful land is not going to be allowed to be looted.
kebena05 wrote: ↑15 Jun 2024, 12:53
አጋሜው
what are you starved people smoking? I think the whiteman must have been putting something of the donated wheat you been consuming since birth.
You MF, we don’t give a Fk what you loser say who toppled your beloved Derg, the result speaks for itself. The funny part is, the Derg itself is telling the world it was decimated by Shaebia and made history while you the son’s and daughters of its soldiers from prostitute mothers are begged to differ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17048
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 15 Jun 2024, 15:07
ቀበና - ማነው ይኸንን የአዲስ አበባ የወንዝ ስም ያወጣልህ? ታዲያ እስኪ በነካ እጅህ፣ የኢትዮጵያን ብሔራዊ የህዝብ መዝሙር አንዴ ውጣው። ፍግ!
kebena05 wrote: ↑15 Jun 2024, 12:53
አጋሜው
what are you starved people smoking? I think the whiteman must have been putting something of the donated wheat you been consuming since birth.
You MF, we don’t give a Fk what you loser say who toppled your beloved Derg, the result speaks for itself. The funny part is, the Derg itself is telling the world it was decimated by Shaebia and made history while you the son’s and daughters of its soldiers from prostitute mothers are begged to differ