ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።

ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው። ብዙዎች የሻጥር አዳናጋሪ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት መለስ ዜናዊ እና ጋሻ አጃግሬዎቹ የሰሩትን ሸፍጥ ቁብሉነት አግኝቶ ከትውል ወደ ትውልድ ህልው ሁኖ እንድኖር ይተጋሉ። ከእውነቱ ግን ፈቀቅ ማለት አይችልም። ጅቡቲ ይሁን የወሎ ክፍለ ሀገር አካል የሆነው አሰብ ወደብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግዛት ናቸው። አሁን ያለውን የጎሳ የፓለቲካ ቅመም እና ያስከተለውን ደካማ የኢትዮጵያ ተክለ-ቁመና በመጠቀም ለአጭር ፍጆታ ሲባል የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም በድጋሜ ማስዘረፍ ከፍተኛ ስህተት ነው።
ያለወቅቱ የመጣ ምጥ እናቱን ቀርቶ አባቱን ያስጨንቅ እንድሉ ዐብይ አህመድ ለገጠመው የፓለቲካ ቀውስ ይህን ፍትሃዊ እና ህጋዊ ቅቡልነት ያለውን የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ ለማንሳት መሞከሩ በእርሱ ላይ እምነት ዐልባ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጥያቄው ትክክል አይደለም እንድል አድርጓል። ጥያቄው በእርግጥ ትክክል ነው - ሰዓቱ/ ወቅቱ ግን ትክክል አይደለም። ከወደብ እና የባህር በር ባለቤትነት ጋር ተያይዞ ወይም መንትዮሽ ጉዳይ ህዝብ ጭምር ነው። ይህ ማለት ለምሳሌ የአሰብ ባህር በር ሲታሰብ የአሰብ ወይም የወሎ አፋር ህዝብ ወይም የጅቡቲ ህዝብ ቅድምያ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ታስቦ በሰላም እና ፍቅር አግባብ መታየት አለበት።
ከዚህ ውጭ ማንም ይሁን ማን ኢትዮጵያ የባህር በር እና ወደቧን ማስመለስ እና ማግኘት አለባት ብሎ ጥያቄ ያነሳ ሁሉ ትክክል ነው። የማይቀር ነው። በዱርየዎች እና በእነ ኸርማን ኮሀን ሴራ ስለተዘረፈች ተሰርቃ ትኑር የሚል ትውልድ በፍጹም አይኖርም።

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
ፋንዶ በትረ ስልጣኑን እስከምጎናፀፍ መጠበቅ ነዉ፣ ለዚህ ደግሞ 90 በ 100ዉን ትንሽም ብትሆን ፈቀቅ መደረግ ነዉ፣ ይህ ግን የማይጨበጥ የሰማይ እንጄራ ሆነ እንጂ።
90 በ 100 ዉን ምንም ቅንጣት ያክል እንኳ ፈቀቅ ማድረግ ከአቃታችዉ፣ የህልም እንንጄራ አይከለከልም ና በርቱበት።
ሕፃናትን ከትምህርት ገበታ አግዳችዉ አስቀምጡና መለስ ብላችዉ እኛ ነን የባሕር በር መስመለስ የምንችለዉ ብላችዉ የለመታገት ለፍልፉ።
ማይሞች!
90 በ 100 ዉን ምንም ቅንጣት ያክል እንኳ ፈቀቅ ማድረግ ከአቃታችዉ፣ የህልም እንንጄራ አይከለከልም ና በርቱበት።
ሕፃናትን ከትምህርት ገበታ አግዳችዉ አስቀምጡና መለስ ብላችዉ እኛ ነን የባሕር በር መስመለስ የምንችለዉ ብላችዉ የለመታገት ለፍልፉ።
ማይሞች!
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
DDT,
እንድሁ ከአበረ ጋር እንደት ልነታረክ ካልሆነ በስተቀር አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ሙልጭ አድርገህ ታውቃለህ። ታዲያ በዚህ ተጨባጭ ሁኔታ ይህ ጉዳይ መጨረሻ ምዕራፉን መገመት ለጤነኛ ሰው አስቸጋሪ አይደለም። እህል በወጥ እየበላህ ይህን መገመት ካቃተህ - ቆሪጥ ይዞሃል።
አውቃለሁ የፋኖ ጉዳይ ከፍተኛ እራስ ምተታ ፈጥሮባችኋል - ለኦሮሙማዎች። ኦሮሙማ ፋኖን በጦርነት ማሸነፍ አልቻለም -አይችልምም። በርካታ የኦሮሞ ወጣት በከንቱ እየተቀጠፈ ነው። ጸሀይ የሞቀው አለም ያወቀው ጉዳይ ነው። ይህ ለምን ሆነ? አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ያደረገው ክህደት። ከሃዲ መሪ በጦርነት ሜዳ ላይ ድል አይቀናውም። የአማራ ህዝብ ትልቁን ድርሻ የያዘ ነው - በብዛት ወዘተ ሲለካ። ይህን ህዝብ ያላቀፈ ማንኛውም እርምጃ ወደ ገደል የሚከት ነው። ሳል ይዞ ስርቆት፤ ቂም ይዞ ጸሎት እንድሉ ይህን ያህል ልዩነት ይዞ ጦርነት መግባት ደግሞ እራስህ አስላው - ሂሳቡ ይገባኸል።
አንድ ግልጽ የግል አቋሜ ኢትዮጵያን ማንም ይሁን ማን ይምራት ታሪካዊ የባህር ወደቧን ቢቻክ በሰላም ካልተቻለ ደግሞ በጉልበት ማስመለስ ህጋዊ፤ተፈጥሮዊ እና ሞራላዊ መሰረት አላት። የፈለገው ዩኒ ወይም ምዕራብ አገር ቢንጫጫ። የእራሳቸውን ጥቅም አስከበረው ስለኢትዮጵያ ሊያስረዱን አይችሉም - በመጀመሪያም ባህር በራችንን አሰርቀውናል። ይህ ትውልድ ማስመለስ አለበት። ስለ ፋኖ እንዳያቀባዥርህ ትራስህን አድርገህ ተኛ።
ሲደርስ ታገኘዋለህ -እስከዛ ግን ሃሳብ እንዳይገድልህ ብየ ነው። ፋኖ አንተንም ነጻ ያወጣኸል።

DefendTheTruth wrote: ↑14 Jun 2024, 09:18ፋንዶ በትረ ስልጣኑን እስከምጎናፀፍ መጠበቅ ነዉ፣ ለዚህ ደግሞ 90 በ 100ዉን ትንሽም ብትሆን ፈቀቅ መደረግ ነዉ፣ ይህ ግን የማይጨበጥ የሰማይ እንጄራ ሆነ እንጂ።
90 በ 100 ዉን ምንም ቅንጣት ያክል እንኳ ፈቀቅ ማድረግ ከአቃታችዉ፣ የህልም እንንጄራ አይከለከልም ና በርቱበት።
ሕፃናትን ከትምህርት ገበታ አግዳችዉ አስቀምጡና መለስ ብላችዉ እኛ ነን የባሕር በር መስመለስ የምንችለዉ ብላችዉ የለመታገት ለፍልፉ።
ማይሞች!
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
bla bla bla bla
ፈሳም አድማ በታኝ ከንባታ የፒፒ ገረድ
ባንቺ አስተሳሰብ ከሆነ እኛም ተነስተን ኤርትራ የአባይ ወንዝ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት እንበልን? እንደዚሁም የባህር ባሻገር ጎረቤታችን የሆነች በነዳጅ የታደለችው ሳውዲን "ኤርትራ የነዳጁ ባለቤትተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት" ብለን እንደንፋ?
እናንተ ኋላቀሮች ግን የሰው ተፈጥራዊ ሃብት ከምታቀራምቱ በሰላም የራሳችሁን የተፈጥሮ ፀጋ ለምን በሰላም አትጠቀሙበትም?

Abere wrote: ↑14 Jun 2024, 08:35ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን በ። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው። ብዙዎች የሻጥር አዳናጋሪ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት መለስ ዜናዊ እና ጋሻ አጃግሬዎቹ የሰሩትን ሸፍጥ ቁብሉነት አግኝቶ ከትውል ወደ ትውልድ ህልው ሁኖ እንድኖር ይተጋሉ። ከእውነቱ ግን ፈቀቅ ማለት አይችልም። ጅቡቲ ይሁን የወሎ ክፍለ ሀገር አካል የሆነው አሰብ ወደብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግዛት ናቸው። አሁን ያለውን የጎሳ የፓለቲካ ቅመም እና ያስከተለውን ደካማ የኢትዮጵያ ተክለ-ቁመና በመጠቀም ለአጭር ፍጆታ ሲባል የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም በድጋሜ ማስዘረፍ ከፍተኛ ስህተት ነው።
ያለወቅቱ የመጣ ምጥ እናቱን ቀርቶ አባቱን ያስጨንቅ እንድሉ ዐብይ አህመድ ለገጠመው የፓለቲካ ቀውስ ይህን ፍትሃዊ እና ህጋዊ ቅቡልነት ያለውን የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ ለማንሳት መሞከሩ በእርሱ ላይ እምነት ዐልባ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጥያቄው ትክክል አይደለም እንድል አድርጓል። ጥያቄው በእርግጥ ትክክል ነው - ሰዓቱ/ ወቅቱ ግን ትክክል አይደለም። ከወደብ እና የባህር በር ባለቤትነት ጋር ተያይዞ ወይም መንትዮሽ ጉዳይ ህዝብ ጭምር ነው። ይህ ማለት ለምሳሌ የአሰብ ባህር በር ሲታሰብ የአሰብ ወይም የወሎ አፋር ህዝብ ወይም የጅቡቲ ህዝብ ቅድምያ ኢትዮጵያዊ እንደሆነ ታስቦ በሰላም እና ፍቅር አግባብ መታየት አለበት።
ከዚህ ውጭ ማንም ይሁን ማን ኢትዮጵያ የባህር በር እና ወደቧን ማስመለስ እና ማግኘት አለባት ብሎ ጥያቄ ያነሳ ሁሉ ትክክል ነው። የማይቀር ነው። በዱርየዎች እና በእነ ኸርማን ኮሀን ሴራ ስለተዘረፈች ተሰርቃ ትኑር የሚል ትውልድ በፍጹም አይኖርም።
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2813
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
Shyyt head Abere,

You are mentally imprisoned for life. A crime was committed against the Eritrean people in the 50’s and it was reversed by the galant Eritrean youth, in the early 90’s. Live with it.ላም ኣለቺን በሰማት ወተትዋን ኣላይ
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
kebena & Dark berger,
There is no doubt Ethiopia will break that dark prison house of Eritrea province. Never have a doubt, the port of Assab will be taken back to its rightful owner. We do not recognize a scam country created by America simply because America wanted Derg out of Ethiopia. You did not earn it America made a gift of charity by awarding you Ethiopia's rightful land.
If Russia claimed and controlled Crimea, why would not Ethiopia take back her ports. You can rap all types of pretext under the sun, Ethiopia for sure has her eye on her rightful sea of Red Sea. ፈሳም ሻዕብያ ባድመ ላይ እንደተገረፋችሁት ድጋሜ ተገርፋችሁ ነው ከአሰብ የምትባረሩት።

አበረ፣
የኦሮሙማን አገዛዝ ለምንቃወም ይህ ያቢይ ዘዴ ከሳጥን ውጭ እንድናስብ እንዳደረገን ግልጽ ነው ። እኔ በዘመነ ኢ አ አ ፓ ሱማሌ ኢትዮጵያን ስትወር ባደረግነው ክርክክ እና በፓርቲ አቋምና በብሄራዊ ጥቅም መሃል ቅራኔ ሲፈጠር ቀዳሚው አላማ የቱ ነው? ሁለቱ አላማዎች እንዴት ነው አብረው የሚሄዱት በሚል ከፍተኛ ክፍፍል የነበረበትን ግዜ ስላሳለፍኩኝ የዛሬው ያቢይ ወደብ ጉዳይ ፈጽሞ ችግር አልሆነብኝም። አንድ ነገር ደሞ ጠንቅቄ አውቃለሁ ። ስልጣን ላይ ያለ ቡድን በስልጣን ለመቆየት ምንም የማያደርገው ነገር የለም። የባህር በር ጥያቄውም ሌላው ነው። ማለትም ለምን ይህን ጥያቄ ዛሬ አነሱት? የሚለው ። አቢይ ኢትዮጵያዊ ለመምሰል ከሁሉም አቅጣጫ ያጣውን ድጋፍ ቀስ በቀስ ለመመለስ ነው። ይህን የመንግስት ዘዴ የማይገባው ካለ ፖለቲከኛ አይደለም ። አዲሳባን የማሳመሩ አላማም ይህው ነው ።
ስለዚህ አንድ ሰው የኢትዮጵያ ቀይ ባህረኛነትና የባህር ኅይሏ ተመልሶ መቆምን በመደገፍ በተምሳሳይ ግዜ ኦሮሙማ የተባለውን ያንድ ጎሳ አገዛዝ መቃወም አለበት፣ ይችላልም። ያቢይና አዳነች ስልታዊ እርምጃዎች (ባህር በርና አዲሳባ) ባለሁለት ስለት ሰይፎች ናቸው ፣ ለነሱም ለኛም ። ነገሩ እንዲህ ነው!
ኦሮሞቹ ኢትዮጵያዊ ነን ለማለት ብዙ እየጣሩ ነው ። ከኛ በላይ ኢትዮጵያዊ የለም ማለት ሁሉ ጀምረዋል ። ይህ ስልጣን ላይ ለመቆየት ያመጡት ትርክት ግን እራሱ የኦሮሞ 'ጥያቄና የኩሽ ትርክትን' ቀውስ ውስጥ ወስዶች የውስጣቸው ውዝግብን አንሮታል ። ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ራቪቲ ስበት ውጤት ነው ። እነአአቢይ ላጭር ግዜ ትኩረት መለወጫ ብለው የገቡበት የወደቡም ሆነ ያዲሳባ ጉዳይ እነሱ እራሳቸውም ካሰቡት በላይ ጎትቶ ከኦሮሞ ፖለውቲካ ሊያስወጣቸው ደርሷል ።
በእኔ እምነት ከዚህ ቀደም እንዳልኩት የወደቡም ሆነ ሌላው ያለም ሁኔታ እነአቢይ በግድ ከአማራም ሆነ ትግሬ ፣ ከኦሮሞም ሆነ ጋምቤላ ጋር በግድ ተደራድረው የውስጥ ሰላም መያዝ እንዳለባቸው እያስገደዳቸው ነው ። Actors produce unintended consequences. የኦሮሙማ አገዛዝ ይህን ሁሉ ጦርነት እያካሄደ አሁን ያለበት ቀጠናዊና አለማቀፍ ጫና ሊወጣ እንደ ማይችል አውቆታል ።
ስለዚህ ተቃዋሚ ኅይሎች ትግላቸው መቀጠል ብቻ ነው ያለባቸው ። መንግስትም ማድረግ ከሚችለው ነገር የሚገታው ነገር ስለሌለ ማለት ነው። በዚህ ዳይናሚክስ ውስጥ አገራዊና ብሄራዊ ጥቅም ሲከሰት መቃወም አንችልም ። በማንኛውም ኢትዮፕያዊ ዘንድ እነዚህ ብሄራዊ ጥቅሞች ቀዳሚ ጥቅሞች ስለሆኑ ማለት ነው።

ሆረስ፤
ያነሳኻቸው ቁም ነገሮችን እጋራቸዋለሁ። ይህ የባህር በር ባለቤትነት ጉዳይ አብይ አህመድ የኢትዮጵያዊያን የልብ ትርታ እና ቋሚ ጥያቄ መሆኑን በደንብ ስለሚያውቅ ለክፉ ቀን ያስቀመጣት የክት ሃሳብ ናት። ይህን ደግሞ በባድመ ጦርነት የኢትዮጵያ ህዝብ ያሳየውን ተነሳሽነት በደንብ ያውቃል። ያመሰሪ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያን ወታደር ግስጋሴ ባያስቆም አሁን ስለ ወደብ ባላወራን ነበር። በባድመ ጦነት የኢትዮጵያ ህዝብ ከእውነተኛ ልቡ የነበረው ግምት ቢያንስ አሰብ ወደብን ህጋዊ የባለቤትነት መሰረት አለን ነበር - ብሄራዊ መነሳሳት የፈጠረውም ለዚያ ነበር። አብይ አህመድ ይህን ጉዳይ አሁን ለገጠመው ችግር ህዝባዊ ቅቡልነት ለማገኜት ነበር - ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ላለፉት 1 ወይም 2 አመታት የመጣበት የሄደበት መንገድ አብይን ለማመን እጅግ ያስቸግረዋል።
እንዳልከውም ኦሮሙማዎች ተገደው የማይፈልጉትን ሊያወሩ ይችላሉ። ሲጀምሩም ኢትዮጵያ ሱሴ ብለው ነበር - ዘወር ብለው ግን ሰበርናቸው አሉ - ዝሆን ነን አሉ።እንደት አድርገው ተአማኒነታቸውን እንደሚያስመልሱ ግን አስቸጋሪ ይመስለኛል። አገር ውስጥ ያለው ግጭት ከሌላ ታናሽ አገር ነን ከሚሉት ኤርትራ ክ/ሀገር ወይም ሱዳን ወይም ሱማልያ ይከብዳል። የኦሮሙማ እና የአማራ ፋኖ ራዕይ ደግሞ እጅግ ተጻራሪ ነው። ኦሮሙማ ክልል እና ደደቢት ህገ-መንግስት ይደግፋል፤ የማይክ ሀመር ፕሪቶሪያ ውል የበላይ ጠባቂ ነው አማራ ፋኖ ደግሞ የእነኝህ ቅራቅንቦዎች ሁሉ ተቃራኒ ነው።
እንደ እኔ ኦሮሙማዎች በኢትዮጵያዊነት ካመኑ እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም ለማረጋገጥ ከፈለጉ ያዝን የሚሉትን ስልጣን ለህዝብ በሰላም መመለስ ብቻ ነው። ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ እንድትበጠበጥ ስለሚፈለግ ከኢትዮጵያ በላይ የኢትዮጵያ ጉዳይ አሳላፊ ሁነው ምዕራባዊያን እና አረብ አገራት ብቅ ብቅ ይላሉ።
ከዚህ ፎረም ላይ እንኳን ሌት ከቀን የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ብለው የሚቀባዥሩትን ሻዕብያዎች ስታይ፤ ሞኝ ኢትዮጵያዊ ካልሆነ በእውነትም ኢትዮጵያ የባህር ባሯን ተዘርፋለች ብሎ ያምናል። ሻዕብያዎች ሰርቀው መውሰዳቸውን በደንብ ያውቃሉ። ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ኑሮ በኦፊሴል የአሰብ ወደብ የኢትዮጵያ ነው ማለት ይጠበቅበት ነበር። የኢትዮጵያ የባለቤትነት ጥያቄ ጎልቶ በመንግስት በኦፊሴል መገለጽ ነበረበት። የድፕሎማሲ አይነ-አፋርነት እና መሽኮርመም ትክክል አይደለም። ይህ ጉዳይ መቸም ይሁን መቸ ይፈጸም ህዝባችን የመለስ ዜናዊ ጭብርብሮሽ ስህተት መሆኑን ለአለም እንድታወቅለት እና ትውልድ እርስት ሀገሩን እንድመልስ ማድረግ አግባብ ነው።
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2813
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
Adgi Abere,
You lack what we call ሓሞት to make any difference. Got it

Meleket wrote: ↑11 May 2022, 09:25ቤነገራችን ላይ ግጥሙ፡ ለ'ጋዜጠኛው ቴድሮስ ጸጋዬ" ወልጋዳ ምልከታ የተገጠመ ነበር፡ እስቲ ኣጣጥሙ፡ በኤርትራዊ ኣማርኛ የተጣፈ ነው!
Meleket wrote: ↑11 May 2022, 04:23'በአንከላኛ'ና በከበደ ሚካኤልኛ የገጠምነውን እናጋራ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። "ኣንከላኛ' ደግሞ ምንኛ ነው እንዳትሉ!![]()
Meleket wrote: ↑12 Aug 2018, 08:53ርእዮት - ግርድፍ ግጥም
አንድ እናት ነበረች ልጆች የነበሯት፣
እጅግ ውብ የሆነች እንከን የማይወጣት።
ያለም ነገር ሆኖ እርጅና መጥቶ፣
ልጆች ስታሳድግ እንግልቷ በዝቶ፣
ብዙ ስቃይ አየች የማያልቅ ተወርቶ።
ግን አልሰነፈችም በማድረጓ ጥረት፣
አንድ ልጇን ዳረች መርቃ በክብረት።
ያለም ነገር ሆኖ የጤናዋ ጉዳይ፣
ለልጆቿ ስትል እሷ ስትሰቃይ፣
ከእለት ወደ እለት መሻሻል ሳያሳይ፣
ከእርጅናው ጋራ አባሰባት ስቃይ።
እንዲህ እንዲህም ሲል ያይኗን ብርሃን አጣች፣
ልጆቿ ሲያብቡ እሷ ግን ገረጣች።
ይህንን ታዝባ ባለ ትዳር ልጇ፣
እናቷን መርዳቷን አረገች ግዳጇ።
እናቷን ስትመራ በመንገዷ ሁሉ፣
ለመመረቅ ነበር እንዲያው በጥቅሉ።
እናትየዋ ግን የእናት ነገር ሆኖ፣
ልጆቿን ስትመግብ አንድ ልጇ ጨክኖ፣
አንድ ሃሳብ አመጣ አወላግዶ አጢኖ፣
ካወቅኩ ባይ ልጇ በቀረበ ‘መላ’፣
በሰላሙ ሰፈር ተንኮል እንዲያጠላ፣
እንዲህ እንዲህ አላት በነገር ፍተላ።
“ልጄ በመሆንሽ ራሴ የወለድኩሽ፣
የምልሽን ስሚ እንዲያው አትቅለስለሽ።
ይህ ያይኖችሽ ብርሃን ከኔ የወረስሽው፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ ቁርጥሽን እወቂው።
ይህን ሃቅ አጢነሽ ተንግዲህ በኋላ፣
ማንኛውም ስራሽ እኔን ማያጉላላ፣
እንዲሆን አድርጊ እኛ እንዳንጣላ!
እንዲያውም ይህ ዓይንሽ ሁሉን ምታይበት፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ እንዳሻኝ ምሆንበት፣”
ብላ እንድታስብ ያቺ ምስኪን እናት፣
አወቅኩ ባይ ልጇ በአንክሮ መከራት።
ባለትዳር ልጇ የመላች በትዕግስት፣
መረጠች ለናቷ እውነቱን ልትነግራት።
“እማማ እናታለም ወላጄ ውቢቱ፣
ይህን ሃቅ ስሚኝ እንዲያው ባዛኝቱ።
ድሮ ዓይኖች ነበሩሽ ምን ምን የመሰሉ፣
“በፌደሬሽን” ወቅት ላንቺ የተተከሉ፣
ያያቸውን ሁሉ እንዲያው ሚያማልሉ፣
እኛን በማሳደግ ውለታን የዋሉ።
የአምላክ ስራ ሆኖ ስለጠፉ አሁን፣
እንዴት ታልሚያለሽ ጌታን ለመኮነን?
ባለም አደባባይ ክሶችን መስርተሽ፣
እንዴት ልትዘልቂው ነው ፈጣሪን ሞግተሽ?
ያይንሽንስ ብርሃን እንዴት ልትመልሽ?
የተጠቃሚነት መብቱ ይገባኛል፣
የራስ ባልሆነ ዓይን እንዴትስ ይቻላል?
ይልቅ ጠባይ አርገሽ ከኔ ከልጅሽ ጋር፣
በብርሃኔ ልምራሽ እንኑር በፍቅር።
አንቺም ዋዛ አይደለሽ ብዙ ሃብቶች አሉሽ፣
ይህ የዓይኔ ብርሃን አይቀርም ሳይጠቅምሽ።
እንዲህ እንዲህ አርገን እየተጠቃቀምን፣
በፍቅር መኖር ነው ለኛ የሚበጀን።
ያለሽ አንድ አማራጭ ዓይንሽ እንዲበራ፣
እሱ ራሱ መጥቶ ተዓምር ካልሰራ፣
ሌላ መላ የለም ሚሆን በፉከራ፣
ጭቃውን አብኩቶ አይንሽን ነካክቶ፣
እሱ ካልዳበሰሽ ተሰማይ መጥቶ፣
የትም አያደርስሽ ሽለላ ቀረርቶ።
ተከባብሮ መኖር እያለ አንድ መላ፣
ተጋግዞ መኖርም እያለ አንድ መላ፣
እስቲ ዕድል አንስጠው ተንኮል ለሚያሰላ፣
አዋቂ ነኝ ለሚል ለማንም ቱልቱላ፣
ሌተቀን ለሚያልም እኛኑ ሊያባላ።
እኔና አንቺ ሁሌም ከልብ ስንፋቀር፣
እምንሰራው ሁሉ እንደሚሆን ተአምር፣
መሰሪ ዲያብሎስን እንደሚያደርግ ኩምትር፣
በምን አማርኛ ለመግለጽ ልሞክር!!!!!!!
ፍንጭ፦ ይህ ጽሑፍ ዓላማው፣ የሰው ገንዘብ ሚመኝን ክፉ መካሪ መሰሪን ለመገሰጽ ነው።
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
አበራሽ ከብቱ የፒፒ ገረድ
Should I remind your little brain that Ethiopia and its poorly trained “army” ain’t Russia? Russia was able to reoccupay Cremia due to many factors. First off, over 90% of Cremians are hail from Russian ethnic and have very strong cultural ties to their counterparts across the border (Russia) than to those Ukrainians. Second, Cremians themselves initiated the separation of their administrative rule from Ukraine to Russia and Russia was more than happy to lend its muscles to achieve their goal; however, your master Western never tell you the fact. Now, Assab, Eritrea is as Eritrean land as Asmara and Afari Eritreans are as Eritreas as the Nara or Kebbesan. They fought alongside their countrymen and women to kick your coward a’ss PERMANENTLY from their Eritrean land. Moreover, your chaotic country isn’t even be around as one entity to dare to cross one inch to our land let alone take our seaport. Remember, Cuban or Russians ain’t going be around this time to help you cowards to invade and occupy another country’s territory; that means, you have to grow some ball to dare and do it by yourself. Come and get it…you little pu$$sy, cyber tiger.

Ascari መለስ ዜናዊ እና Ascari ሻዕብያዎች እንጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተደረገ ሂሳብ የለም። የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራን አገርነት አያውቅም። ሽቅብ ቁልቁ አትንፈረገጡ። አስካሪ ወያኔ መለስ፤ስብሃት፤ስዩም ወዘተ እና አሳካሪ ሻዕብያዎች ያደረጋችሁት የሌባ ሽፍታ ውል ቅጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የልብ-ሰነድ ውስጥ የለም ቅጁ ከሄርማን ኮኸን ጋር ሊሆን ይችላል። ኢትዮጵያዊያን የኤርትራን አገርነት ቀይ ባህር ውስጥ አጥበው እንደ ደፉት ቆሻሻ ቁጠረው። በሰላም የኢትዮጵያን የባህር በር ካልሰጣችሁ ለጦርነት ተዘጋጁ። ኢትዮጵያ ዛሬ ትምጣባችሁ ነገ ትምጣብችሁ አታውቁም። የ3 ቀን የመኸር ስራ ነው ከሻዕብያ ህጋዊ እና ተፈጥሮአዊ የባህር በራችንን ለማስመለስ። ቆሻሻ ሻዕብያ እንደ ዝንብ ነበር እኮ ባድመ ያንጠበባችሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት። አሜሪካ በቁማር ኢትዮጵያዊያንን አታላ በሌማት ስለሰጠቻችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። አሽከር!
Ethiopians do not recognize Eritrea as a country, it is the 14th province of Ethiopia. I guess Dina Mufti told you about that a few years back - Eritreans are mourning their so-called "America donated freedom" aka ( slavery bought by blood". If you do not submit, Ethiopia will break your neck. Simply, Ethiopians are temporarily divided by tribal issues do not mean they forget the bottom-line; i.e. recovering the stolen port and Red Sea.

ኧረ አበረ የምትለው ሁሉ ስህተት ነው። እኛ ኢትዮጵያውያኖች ኤርትራ ስለመኖሯም እኮ ረስተናታል። አንዷ የኢትዮጵያ ክልል ካልሆንን ብለው የሚጋጋጡት እኮ እነርሱው ናቸው።
እኔ አማሪኛ አስተምሬያቸው፣ በተጨማሪ የብሄራዊ መዝሙራችንን አጥንተው እንዲመጡ የቤት ስራ ሰጥቻቸዋለሁ።

Abere wrote: ↑15 Jun 2024, 08:18kebena & Dark berger,
Ascari መለስ ዜናዊ እና Ascari ሻዕብያዎች እንጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተደረገ ሂሳብ የለም። የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራን አገርነት አያውቅም። ሽቅብ ቁልቁ አትንፈረገጡ። አስካሪ ወያኔ መለስ፤ስብሃት፤ስዩም ወዘተ እና አሳካሪ ሻዕብያዎች ያደረጋችሁት የሌባ ሽፍታ ውል ቅጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የልብ-ሰነድ ውስጥ የለም ቅጁ ከሄርማን ኮኸን ጋር ሊሆን ይችላል። ኢትዮጵያዊያን የኤርትራን አገርነት ቀይ ባህር ውስጥ አጥበው እንደ ደፉት ቆሻሻ ቁጠረው። በሰላም የኢትዮጵያን የባህር በር ካልሰጣችሁ ለጦርነት ተዘጋጁ። ኢትዮጵያ ዛሬ ትምጣባችሁ ነገ ትምጣብችሁ አታውቁም። የ3 ቀን የመኸር ስራ ነው ከሻዕብያ ህጋዊ እና ተፈጥሮአዊ የባህር በራችንን ለማስመለስ። ቆሻሻ ሻዕብያ እንደ ዝንብ ነበር እኮ ባድመ ያንጠበባችሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት። አሜሪካ በቁማር ኢትዮጵያዊያንን አታላ በሌማት ስለሰጠቻችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። አሽከር!
Ethiopians do not recognize Eritrea as a country, it is the 14th province of Ethiopia. I guess Dina Mufti told you about that a few years back - Eritreans are mourning their so-called "America donated freedom" aka ( slavery bought by blood". If you do not submit, Ethiopia will break your neck. Simply, Ethiopians are temporarily divided by tribal issues do not mean they forget the bottom-line; i.e. recovering the stolen port and Red Sea.
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
እኔ ይህን መቸ አውቄልህ?! ጆሮ ካልሰሙበት ባዕድ ነው - አለ ያገሬ ሰው።
Selam/ wrote: ↑15 Jun 2024, 10:00ኧረ አበረ የምትለው ሁሉ ስህተት ነው። እኛ ኢትዮጵያውያኖች ኤርትራ ስለመኖሯም እኮ ረስተናታል። አንዷ የኢትዮጵያ ክልል ካልሆንን ብለው የሚጋጋጡት እኮ እነርሱው ናቸው።
እኔ አማሪኛ አስተምሬያቸው፣ በተጨማሪ የብሄራዊ መዝሙራችንን አጥንተው እንዲመጡ የቤት ስራ ሰጥቻቸዋለሁ።
Abere wrote: ↑15 Jun 2024, 08:18kebena & Dark berger,
Ascari መለስ ዜናዊ እና Ascari ሻዕብያዎች እንጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የተደረገ ሂሳብ የለም። የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራን አገርነት አያውቅም። ሽቅብ ቁልቁ አትንፈረገጡ። አስካሪ ወያኔ መለስ፤ስብሃት፤ስዩም ወዘተ እና አሳካሪ ሻዕብያዎች ያደረጋችሁት የሌባ ሽፍታ ውል ቅጅ ከኢትዮጵያ ህዝብ የልብ-ሰነድ ውስጥ የለም ቅጁ ከሄርማን ኮኸን ጋር ሊሆን ይችላል። ኢትዮጵያዊያን የኤርትራን አገርነት ቀይ ባህር ውስጥ አጥበው እንደ ደፉት ቆሻሻ ቁጠረው። በሰላም የኢትዮጵያን የባህር በር ካልሰጣችሁ ለጦርነት ተዘጋጁ። ኢትዮጵያ ዛሬ ትምጣባችሁ ነገ ትምጣብችሁ አታውቁም። የ3 ቀን የመኸር ስራ ነው ከሻዕብያ ህጋዊ እና ተፈጥሮአዊ የባህር በራችንን ለማስመለስ። ቆሻሻ ሻዕብያ እንደ ዝንብ ነበር እኮ ባድመ ያንጠበባችሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት። አሜሪካ በቁማር ኢትዮጵያዊያንን አታላ በሌማት ስለሰጠቻችሁ ጀግና ጀግና ለመሽተት ትፈልጋላችሁ። አሽከር!
Ethiopians do not recognize Eritrea as a country, it is the 14th province of Ethiopia. I guess Dina Mufti told you about that a few years back - Eritreans are mourning their so-called "America donated freedom" aka ( slavery bought by blood". If you do not submit, Ethiopia will break your neck. Simply, Ethiopians are temporarily divided by tribal issues do not mean they forget the bottom-line; i.e. recovering the stolen port and Red Sea.
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
ዓብይንና ብሄራዊ ጥቅማችንን እንለያይ የሚባለው የነ ስዩም ተሾመ የማጭበርበሪያ ዲስኩር አይዋጥልኝም። ኢትዮጵያ በተረገመ ሰይጣን እየተጋለበች ባለችበት ወቅት፣ እንዴት ተደርጎ ነው የብሄራዊ ጥቅሟ የሚጠበቀው?
ኢህአፓዎች ስለ ብሄራዊ ጥቅም መከራከራቸው ምን ያስገርማል? ዕርጉሙ ደርግ እኮ ቢያንስ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ምንም ያልተድበሰበሰ፣ ግልፅና ቀጥተኛ አቋም ነበረው። ለዚህም ነው ኢህአፓዎች ‘እናት ሃገር ወይንም ሞት’ ብለው ከደርግ ሚሊሺያ ጋር ሶማሌን ሲዋጉ፣ በራሱ በመንግስቱ ሃይለማሪያም ጀቶች ከጠላት ጋር አብረው የተጨፈጨፉት።
ለጊዜያዊ ጥቅምና የህዝብን ቁጣ ለማርገብ እንደ ዐበደ ውሻ ሁሉንም የሚናከሰው ቅብዝብዙ ዓብይ ግን፣ የተሳከረና በመርዝ የተለወሰ የውጭ ግንኙነት እንጂ ጥሎልህ የሚያልፈው፣ አንዲትም ዘላቂ ጥቅም ያላት ነገር ሰርቶ አያልፍም። እባብን ጭንቅላቱን ረግጠህና መርዙን ከውስጡ አውጥተህ የቃተተችውን ነፍስህን ልታድንበት ትችላለህ፣ እባብ ራሱ ግን በመርዙ ነድፎ ይገድልሃል እንጂ መቼም አያድንህም።
ኢህአፓዎች ስለ ብሄራዊ ጥቅም መከራከራቸው ምን ያስገርማል? ዕርጉሙ ደርግ እኮ ቢያንስ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ምንም ያልተድበሰበሰ፣ ግልፅና ቀጥተኛ አቋም ነበረው። ለዚህም ነው ኢህአፓዎች ‘እናት ሃገር ወይንም ሞት’ ብለው ከደርግ ሚሊሺያ ጋር ሶማሌን ሲዋጉ፣ በራሱ በመንግስቱ ሃይለማሪያም ጀቶች ከጠላት ጋር አብረው የተጨፈጨፉት።
ለጊዜያዊ ጥቅምና የህዝብን ቁጣ ለማርገብ እንደ ዐበደ ውሻ ሁሉንም የሚናከሰው ቅብዝብዙ ዓብይ ግን፣ የተሳከረና በመርዝ የተለወሰ የውጭ ግንኙነት እንጂ ጥሎልህ የሚያልፈው፣ አንዲትም ዘላቂ ጥቅም ያላት ነገር ሰርቶ አያልፍም። እባብን ጭንቅላቱን ረግጠህና መርዙን ከውስጡ አውጥተህ የቃተተችውን ነፍስህን ልታድንበት ትችላለህ፣ እባብ ራሱ ግን በመርዙ ነድፎ ይገድልሃል እንጂ መቼም አያድንህም።
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
እበቱ
አንቺ የአናሳ ጎሳ ልጅ ማነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ወክለሻል ያለሽ?
ታድያ እንደወንዶቹ ሻዕቢያዎች ቆለጥ ካንጠለጠልሽ ለምን መተህ አትመክራቸውም? ፈሳም ከንባታ እዚህ ምእራቡ አለም የአንዱ basement ተከራይተሽና ተደብቀሽ ብትደነፊ ምን ዋጋ አለው? ያ ፈሪ "ቆራጡ መሪሽ "(lol) እኮ 6 አገራት አቋርጦ የፈረጠጠው እንዳንቺ ለ17 አመታት ሲደነፋብን ከኖረ በኋላ የሻዕቢያ ታንኮች ሰበታና ሱሉልታ ሲደርሱና ወታደሮችሽን እየጨፈለቁ ወደ መደበቂያው ሲያመሩ ነበር ጥሎ የፈረጠጠው። እና እኔ ከሱ የተሻለ እድል ይኖረኛል እያልሽን ነው ?
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
ፈሳም ሻቦ - ደርግን የጣለው ራሱ ደርግና የኢትዮጵያ ህዝብ ነው። ጠኔያም ሻቢያና ወያኔ ቁስላችሁን እየላሳችሁ ወለል ብሎ በተከፈተ በር ውስጥ ነው የገባችሁት። ኮልኮሌያም ዕጢ!
kebena05 wrote: ↑15 Jun 2024, 10:59![]()
![]()
![]()
![]()
እበቱ
አንቺ የአናሳ ጎሳ ልጅ ማነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ወክለሻል ያለሽ?
ታድያ እንደወንዶቹ ሻዕቢያዎች ቆለጥ ካንጠለጠልሽ ለምን መተህ አትመክራቸውም? ፈሳም ከንባታ እዚህ ምእራቡ አለም የአንዱ basement ተከራይተሽና ተደብቀሽ ብትደነፊ ምን ዋጋ አለው? ያ ፈሪ "ቆራጡ መሪሽ "(lol) እኮ 6 አገራት አቋርጦ የፈረጠጠው እንዳንቺ ለ17 አመታት ሲደነፋብን ከኖረ በኋላ የሻዕቢያ ታንኮች ሰበታና ሱሉልታ ሲደርሱና ወታደሮችሽን እየጨፈለቁ ወደ መደበቂያው ሲያመሩ ነበር ጥሎ የፈረጠጠው። እና እኔ ከሱ የተሻለ እድል ይኖረኛል እያልሽን ነው ?![]()
![]()
Re: ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ባለቤት የመሆን ተፈጥሮዊ፤ሞራላዊ፤ ህጋዊ ሙሉ መብት አላት። ሰዓቱ አሁን ነዎይ ግን ሌላ ጥያቄ ነው።
Fiyameta,
Stop being a spammer. Start facing the indelible truth, Shabia stole Ethiopian's rightful Red Sea with the help of Ascari-TPLF Meles, Sebhat, et al.; and in fact, with the full-support ( financial, military strategy, diplomacy, etc.) of the West and Arab. A Thief cannot be the legal owner of any stolen property. Ethiopia will take back whatever is stolen by Shabia. However, it has come to my knowledge some folks are saying you are fighting your way back to return to Sweet Home Ethiopia.

Abere the low IQ agame monkey,
It's very hard to understand your agame accent.