Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Agazi General
Member
Posts: 2013
Joined: 19 Aug 2018, 13:14

Re: ወሎ ራያ ኮረም አላማጣ እንባ መጨረሻ ጥጋበኛ አቃጥሎ ይበላል። በዘመናዊ ኢትዮጵያ ከዐጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ኃ/ስላሴ አይሞቱ አይወድቁ ውድቀት የዳረጋቸው በወሎ ህዝብ ላይ ባደረሱት ግ

Post by Agazi General » 13 Jun 2024, 20:17

WAWWW MY AGAZIAN AGENT BRAZER UNIONYE IS DEFENDING AMHARU AND PRETENDING ZAT IS 1 OF ZEM-LUV 2 SE EIT. AND ZEY FOOLISHLY FALL 4 IT. WOW. ANYWAYS. Z TRUTH IS GUYZ, YOHANNES TRIED 2 BRING ETHIOPIA Z PORTS, AND WAS KLOSE, IF IT WEREN'T FOR ITALIANOS AND MAHDISTS WARS. ETHIOPIA WAS SUPPOSE 2 HAVE PORTS, ACCORDING 2 ZE HEWITT TREATY WITH Z WHITE ENGLISH MEN, BUT ZEY BETRAY AS--WAT A SURPRISE :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወሎ ራያ ኮረም አላማጣ እንባ መጨረሻ ጥጋበኛ አቃጥሎ ይበላል። በዘመናዊ ኢትዮጵያ ከዐጼ ቴዎድሮስ እስከ አጼ ኃ/ስላሴ አይሞቱ አይወድቁ ውድቀት የዳረጋቸው በወሎ ህዝብ ላይ ባደረሱት ግ

Post by Abere » 13 Jun 2024, 20:53

Yimer ምን ነካህ ይመርዬ?!

የእኔ ዋና አትኩሮት ቁም ነገሩን እና ሀሳቤን ማስተላለፍ ላይ እንጅ የጽሁፍ እና የሆህያትለቀማ ላይ አይደለም። ቴዎድሮስን እርስዎ ዮሀንስንም እርስዎ ማለት ችግር የለበትም። በመሰረቱ የኢትዮጵያ ነገስታትን ለማዋረድ ወይም ለማንቋሸሽ አልፈልግም። እያንዳንዳቸው በሰሩት ስራቸው በየግላቸው ይከበራሉ ወይም ይወቀሳሉ። አንተ ግን ክፍት አፍ ባለጌ ነህ። አጼ ዮሀንስን ቆሻሻ ብሎ መሳደብ እጅግ ደካማ መሆንህን ነው። አንተ ስለታሳደብክ የዐጼ ዮሀንስ ክብሩ አይቀነስም፤ ስላሞገስከውም የሰራው ሃጥያት አይሰረይለትም። ይመስለኛል አክራሪ ጂሃዲስት እስላም ነህ - በዚህ ምክንያት ዮሀንስ እስላሞችን ስላጠመቃቸው ምንም እንኳን አንተ ኦሮሙማ ብትሆንም በጭፍኑ ጠልተኸዋል ማለት ይቻላል።

ትልቁ ምስል ስለ አለፉት ነገስታት አይደለም፤ እነኝህ ነገስታት በተለየ መልኩ ወሎ ላይ ጥቃት እና ግፍ ፈጽመዋል ነው። የወሎን ህዝብ በሬ እና ላም አርደው በልተዋል በሽፍትነት መልክ - አስነድተው ወስደዋል። ዐጼ ሃይለስላሴ እራሱ ወሎን በወታደር እና ነጭ ለባሽ ሲያስዘርፍ የነበረ መሰሪ ነበር። እንደ እኔ በኢትዮጵያ 3000 አመታት ታሪክ ውስጥ ከነበሩት 225 ነገስታት እንደ ተዐመር የተገኙት እምየ ዐጼ ምኒልክ ናቸው - በሬ እና ላም የሚያስዘርፉ ሽፍታ ሳይሆኑ ባቡር፤ስልክ፤ ትምህርት ቤት፤ባንክ ቤት፤ አውሮፕላን፤ኮረንቲ በጠቅላላው አሁን ያለውን ዘመናዊነት ያመጡ ህዝብ የወደዳቸው መሪ ናቸው። ለምን ዐጼ ምኒልክን ከመቅደላ ወሎየዎች ከዐጼ ቴዎድሮስ አስመልጠው ወደ ሸዋ ሸኟቸው? ይህን ምስጢር ፍታ -ከቻልክ። Because Wolo people knew King Menelik II was a promising leader.

The bottom-line, any leader messing with Wolo people will k!ss goodbye in an ugly ending.


Yimer wrote:
13 Jun 2024, 20:00
Abere:

ቴዎድሮስን "አንተ" , "እሱ" እያልክ ስታበሻቅጥ,ዩሀንስን ደግሞ “እርሳቸው" "እርስዎ" እያልክ ስታቆላምጥ አታፍርም? ቆሻሻው ዩሀንስ ከቴድ ጋር በፍፁም አይወዳደርም: በናንተ በወያኔወች ቤት ካልሆነ:: ጥፍራም::

Post Reply