Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum









Abere
Senior Member
Posts: 14875
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ☆ Liggaggamm Gimmattamm Pentte Galla Bantu Ahmed Abiyot Government In Trouble Now ☆ !!

Post by Abere » 13 Jun 2024, 08:42

ቶጎ ሙጄሌ

ከየት ነው ይህን ቅራቅንቦ ወሬ የምታገኘው? እኔ እኮ ታስቀኛለህ፤ ደግሞም በበሽተኛነትህ ታሳዝነኛለህ። አብይ አህመድን መቃወምህ ለፍትህ እና ለእኩልነት ከሆነ መልካም ነው- የምታካፍላቸው ወሬዎች ደግሞ ፍሬ ያላቸው መሆን አለበት። ገለባ ወሬ አታቅርብ። የምትቃወመው ደግሞ የኤርትራ ክፍለ-ሀገርን አናሳ የበላይነት በኢትዮጵያ ሰፊ ህዝብ ላይ ለመጫን ከሆነ ቅዠትህን ሌላ ቦታ አድርገው።

Asmara Aba-Shawel Derg era baby-boomer syndrome is 100% observed in you. Did you miss your dady, Derg :lol: Communism is your father :lol: :lol:

Post Reply