Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

almaze
Member+
Posts: 8409
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by almaze » 08 Jun 2024, 23:49

Go ahead and pump it up. Boost the view count from 11 to 600 in New York minutes. :lol: :lol: :lol: :lol:










Fiyameta
Senior Member
Posts: 19969
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Fiyameta » 09 Jun 2024, 00:49

የሰው ቅናት ሁለት ዓይነት ነው፡፡

አንደኛው - ሰይጣናዊ ቅናት ፣ ወይም ወያኔያዊ ቅናት

ይህ ቅንዓት የሌላውን ከመመኘት ከምቀኝነትና ከጨካኝ ልብ የሚነሣ ነው፡፡

ክፉ ሁሉ ከዲያብሎስ ነው፤ “ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና” 1ኛ ዮሐ.3፥8

‹‹ቅንዓትም እንደ ሲዖል የጨከነች ናትና። ፍንጣሪዋ እንደ እሳት ፍንጣሪ፥ እንደ እግዚአብሔር ነበልባል ነው፡፡›› መኃ.መኃ.8.6 ዳዊት ‹‹በክፉዎች አትቅና›› እንዳለም የማይገባ ቅንዓት አለ፡፡

ከሥር የተገለጡትን ታሪኮች እንመልከት

የዲያብሎስ ቅንዓት:- ዲያብሎስ በትእቢቱ ከክብሩ ከተዋረደ በኋላ በተፈጠረው አዳም ክፉ ቅንዓት ስላደረበት እሱ በወደቀበት አምላክ የመሆን ክፉ ምኞት እንዲሳብና እንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል። ዘፍ.3፥1

የቃየን ቅንዓት:- ቃየን በቸልቸኝነት ያቀረበውን ንጹሕ ያልሆነውን መሥዋእት እግዚአብሔር አልተቀበለም፡፡ ወንድሙ አቤል ከበጎ ሕሊና የተነሣ በንጹሕ መንፈስ ያቀረበውን ንጹሕ መሥዋእት እግዚአብሔር ስለተቀበለለት በቅናት ተነሣሥቶ ወንድሙን ገድሎታል። ቃየላዊ ቅንዓት ሌሎች ጸጋን ሲያገኙና ሲደሰቱ መከፋት፤ ጥላቻን እያሰቡ የራስን ልቦና ማቍሰል ነው፤ “ትሑት ልብ የሥጋ ሕይወት ነው፤ ቅንዓት ግን አጥንትን ያነቅዛል” ምሳ.14፤30"

የዮሴፍ ወንድሞች:- የዮሴፍ ወንድሞች በአባቱ ዘንድ ይወደድ በነበረው በወንድማቸው በዮሴፍ ላይ በቅንዓት ይንገበገቡ ነበር፡፡ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍ በሕልሙ፤ የእነሱ ነዶዎች ለእርሱ ነዶ እየሰገዱ፤ ማየቱን ሲነግራቸው ደግሞ ቅናታቸው እይሎ ወንድማቸውን ለባርነት ሸጠውታል። ዘፍ.37፥1-28

የሄሮድስ ቅንዓት:- የገሊላ ገዥ የሆነው ሄሮድስ በዘመኑ “የአይሁድ ንጉሥ” መወለዱን በመስማቱ በቅንዓት ተገፋፍቶ ያንን በቅናት ያንገበገበውን ንጉሥ ለማግኘት ሲል ሕፃናትን አስፈጅቷል።


ሁለተኛው የሰው ቅንዓት በጎ (መንፈሳዊ) ቅንዓት ነው፡፡

በጎ ቅንዓት የሚባለው በአንድ በኩል ሕገ እግዚእብሔር በሰው ሁሉ እንዲከበርና መንግሥተ እግዚአብሔር በምድር እንዲሰፍን ከመፈለግ የተነሣ የሚኖር የመፍቀርያነ እግዚእብሔር /የቅዱሳን/ ቅንዓት ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሰዎች መልካም የሠሩትን በማየትና በመስማት ለመልካም ሥራ ሲነሣሡ በጎ ቅናት ይባላል።

የዳዊት ቅናት:- ንጉሡ ዳዊት ለአምልኮተ እግዚአብሔርና ለቤተ እግዚአብሔር በእጅጉ የሚቀና ነበር። ራሱ በዝግባ በተሠራ ቤት በመኖሩ ከመደሰት ይልቅ ታቦተ ጽዮን በድንኳን በመኖሯ ልቡ በቅንዓት ይቃጠልበት ነበር። “እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤት ተቀምጬአለሁ፥ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በመጋረጆች ውስጥ እንደ ተቀመጠ እይ” 2ኛ.ሳሙ.7፥2 በማለት በነቢዩ ናታን ፊት ተናግሯል። በመዝሙሩም “በእውነት ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ ምንጣፌም አልጋ አልወጣም፥ ለዓይኖቼም መኝታ ለሽፋሽፍቶቼም እንቅልፍ፥ ለጕንጮቼም እረፍትን አልሰጥም፥ ለእግዚአብሔር ስፍራ፥ ለያእቆብ እምላክ ማደሪያ እስካገኝ ድረስ” መዝ.)"131፥3-5 ሲል እንሰማዋለን። ቅዱስ ዳዊት በእግዚአብሔር ስም በሚነሣሡት ላይም “የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና፥ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆእልና።” መዝ.60፤ 8-9 ሲል እንሰማዋለን።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Digital Weyane » 09 Jun 2024, 01:58

በትውልድ አገራችን ትግራይ <<ተንኮለኛና ምቀኛ ያልሆነ ትግራዋይ አይወለድ>> እየተባልን ነው ያደግነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Abdisa » 09 Jun 2024, 04:48

I have no doubt that Weyane will revoke the old man's Tigray citizenship for making these honest remarks. :mrgreen:

I thought they were the spiritual center of the world. :lol: :lol: :lol:







Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Digital Weyane » 09 Jun 2024, 20:54

እውነት ተናግረህ የምታጠው ነገር ቢኖር በመረጃ ፎሩም ዉስጥ የተሰገሰጉትን ውሸታም ወያኔዎችን ነው። :roll: :roll:




Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Fed_Up » 10 Jun 2024, 01:51

^^^ጀሮ ያለው Starvin Marvin ይሰማ

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19969
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Fiyameta » 10 Jun 2024, 13:49

The old man took advantage of the ዕጽዋይ ክባይ situation to do some deep soul-searching and self-reflection. :mrgreen: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19969
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚔️ ılıılıılıılıılıılı ሀቀኛው ትግራዋይ ılıılıılıılıılıılı ⚔️

Post by Fiyameta » 10 Jun 2024, 15:08

ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው።☑️
መዋሸት ባህላዊ ጨዋታችን ነው።☑️
ሌብነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው።☑️
ምቀኝነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው።☑️
ሰይጣናዊ ቅናት ባህላዊ ጨዋታችን ነው። ☑️


Post Reply