Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12908
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

በሞሽላቃዎች የተጨማለቀዉ የአማራ አብዮት

Post by DefendTheTruth » 02 Jun 2024, 15:26

በሞሽላቃዎች የተጨማለቀዉ የአማራ አብዮት፤ ቦክቶ ቦክቶ መድረሻ አጥቶዋል!

አይነጋ መስሏት በቋጧ ላይ አሉ፣ ስተርቱ።

አደባባይ ወጥቶ ይህን የመሰላ እንትናቸዉን (qizan) በግልፅ ይለቃሉ፣ ይህን ታላቅ ሕዝብ የሳፍራሉ፣ የሕዝቡን ስም ያቆሽሻሉ። ይህን ያነበበ ሌላ ሰዉ አማራ ነኝ የምልን ሰዉ ቢያገኙ (መንገድ ላይ ቢያጋጥመዉ) እንዴት ብሎ ይመለከቱታል?

በሉ ግፉበት፣ አጨማልቁት፣ ይመቻችዉ።

https://borkena.com/2024/05/31/ethiopia ... -solution/

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በሞሽላቃዎች የተጨማለቀዉ የአማራ አብዮት

Post by Educator » 02 Jun 2024, 18:02

I feel you:
Please wait, video is loading...
DefendTheTruth wrote:
02 Jun 2024, 15:26

Post Reply