-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9843
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በውጭ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጎራ ለይተው የሚፋለሙት ለምንድን ነው?
ዛሬስ ማንን ለማታለል ነው?
በውክልና ጦርነቱ ወቅት የወያኔ እጅ በንፁሀን ተጋሩ ደም ጨቅይቷል፣ ታሪካችንም በጣም ቆሽሿል እና መሰረታዊ የሆነ ተሃድሶ ያስፈልገናል ብለው በዓድዋ ተወላጆች ብቻ የተሞላ <<ብርጌድ ንሓመዱ>> የሚባል አዲስ የሽብር ቡድን አቋቋሙ። ከወደቁ ወዲያ መፈራገጥ ለመላላጥ ነው አለ ያገሬ ሰው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ